በገበያ ትስስር የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት የማሳደግ ጥረት

የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል አንዱ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ እድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »

የጥራት መሠረተ ልማት ተቋማቱ ተጠቃሽ ውጤት

ኢትዮጵያ ከምርትና አገልግሎት ጥራት ጋር ተያይዞ የሚገጥሟትን ችግሮች ለመፍታት፣ በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆንና ያላትን የኢኮኖሚ ድርሻ ለማሳደግ እየሠራች ትገኛለች።የአገር ውስጥ አምራቾችና ላኪዎች በዓለም አቀፍ የገበያ መዳረሻዎች የዓለምን ገበያ ሰብረው መግባት እንዲችሉ... Read more »

ለወተት ሀብት ልማት ስኬት – የምርምር ተቋማቱ ሚና

ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሀብቷ በአፍሪካም ሆነ በዓለም ከፊት የተሰለፈች ሀገር ብትሆንም፣ ከዚህ ሀብቷ በሚፈለገው ልክ ተጠቃሚ እንዳልሆነች ይገለጻል። የህብረተሰቡ አመጋገብ ሥርዓትም በእንስሳት ተዋፅኦ ምርትና ምርታማነት ያልተደገፈና ያልጎለበተ መሆኑን በተደጋጋሚ ይነሳል። በተለይ በአንዳንድ... Read more »

በዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት- የኢትዮጵያን ቱሪዝም የማሳደግ ጥረት

ቱሪዝም በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ እድገት እንዲመዘገብ አስተዋፆ ከሚያበረክቱ ዋና ዋና ዘርፎች መካከል አንደኛው ነው። በአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ገቢ /ጂዲፒ/ ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን የዓለም የቱሪዝም ደርጅት (UNWTO) ጥናት ይጠቁማል። 10 በመቶ... Read more »

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ምርታማነት ለማሻሻል

ለማንኛቸውም መሰረተ ልማቶች መሰረት የሚጥለው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ነው። በጤናና በትምህርት ተቋማት፣ በኢንዱስትሪ፣ በመስኖና ግድብ ግንባታዎች እና በሁሉም ዘርፎች የሚሰሩ ግንባታዎች በዋነኛነት የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን የሚጠይቁ ናቸው። የግብአቶቹ አቅርቦት መሳለጥና አለመሳለጥ፣ በአግባቡ ጥቅም ላይ... Read more »

ክልሉን ከማዕድን ሀብቱ የበለጠ ተጠቃሚ ለማድረግ

የኦሮሚያ ክልል በተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው። ከእነዚህ የተፈጥሮ ሀብቶች መካከልም ማዕድናት ይጠቀሳሉ፡፡ በክልሉ የወርቅ፣ የከበሩ ማዕድናት፣ የድንጋይ ከሰል፣ የኢንዱስትሪ፣ የኮንስትራክሽንና ሌሎች ማዕድናት በስፋት ይገኛሉ፡፡ እነዚህን የማዕድን ሀብቶች በማልማት በኩልም አነስተኛና ከፍተኛ አምራቾች... Read more »

 የዳያስፖራው የኢንቨስትመንት ተሳትፎ – በኦሮሚያ ክልል

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ለሁሉም የኢንቨስትመንት መስኮች ሊውሉ የሚችሉ በርካታ የኢንቨስትመንት አማራጮች አሉት። በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገ ሲሆን፣ ከዚህ በተጨማሪም በማኑፋክቸሪንግ፣ በግብርናው፣ በኢንዱስትሪና እና በአገልግሎት ዘርፎች ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ሰፊ አማራጮች አሉት። በርካታ... Read more »

የቡና ቀጥታ ግብይቱን ከስጋት ለማውጣት

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና ግብይትን ቀልጣፋና ምቹ ማድረግ ያስችሉኛል ያላቸውን የተለያዩ የግብይት አማራጮች ተግባራዊ በማድረግ እየሠራ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የግብይት ሥርዓቱ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ /ኢ ሲ ኤክስ/ ገበያ እንዲወጣ ሪፎርም በማድረግ ወደ... Read more »

የአውሮፓ ቻምበር – ለኢትዮጵያ ግብርና ኢንቨስትመንት እድገት የፖሊሲ ጥናት አንድምታ

ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ቻምበር ለባለሃብቶች ለልማት በሚውል መሬት አቅርቦት ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ጥናት ሰነድ ይፋ አድርጓል። ‘የመሬት ተደራሽነት፣ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ውጪ ላሉ ባለሃብቶች የመሬት አሰጣጥ ሂደትን ማመቻቸት’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይኸው... Read more »

 ለውጦችን እያስመዘገበ ያለው የሲዳማ ክልል የማዕድን ጥናትና ልማት

በቡና፣ በቱሪዝም መስህቦቹና በሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶቹ በስፋት የሚታወቀው የሲዳማ ክልል በርካታ የማዕድን ሀብቶችም አሉት፡፡ በክልሉ ወርቅ፣ የከበሩ ማእድናት፣ ለኮንስትራክሽና ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚውሉ በርካታ የማዕድን አይነቶች ይገኛሉ፡፡ ክልሉ በአዲስ ክልልነት በቅርብ ጊዜ የተዋቀረ... Read more »