በመመካከር ለሀገራችን ሰላም፣ ለሕዝባችንም አንድነትን እናጽና

ሀገራችን ኢትዮጵያ በተግባቦት መንፈስ ሀገራዊ አንድነትን ለመፍጠር የምክክር ኮሚሽን አቋቁማ፤ ከዛም አለፍ ሲል የተለያዩ የምክረ ሀሳብ መድረኮችን አዘጋጅታ የአንድነት ጎዳናዎቿን በማሰናዳት ላይ ትገኛለች። ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አንጻር ስንቃኘው ያለፉትን ሁለትና ሦስት ዓመታት... Read more »

አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ ለመቀበል

2016 ዓ.ም እየገባ ነው፤ “እኛስ?”። እዚህ ላደረሰን ምስጋና ይግባውና ተወደደም ተጠላ፤ ፈለግነውም አልፈለግነውም (የማይፈልግ ካለ) ከ2015 ወደ 2016 ዓ.ም ይገባል። አሁንም ጥያቄው “እንዴት እንግባ?” የሚለው ነው። “እንዴት?”፣ ከነቆፈናችን፤ ከነቂም በቀላችን፤ ከነዘር ከረጢታችን፤... Read more »

በአይናችን ብሌን የመጣው ሕገ ወጥ ግብይት ፤

ሕገ ወጥ የግብይት ስርዓቱ ሲድህ ሲድህ በማንደራደርበት በሀገራችን የአይን ብሌን ማዳበሪያ ላይ ደርሷል። የህልውናችን መሠረት፣ የግብርናችን የጀርባ አጥንት የሆነው ማዳበሪያ ላይ እጁን አስገብቷል። መቼም አይደፈርም። አይነካም። አይሞከርም። ብለን በምንተማመነው የማዳበሪያ ግብይትና ስርጭት... Read more »

ከማለዘብ ወደ ብሪክስ፤

  ከእያንዳንዱ ወሳኝና ታሪካዊ መታጠፊያ /critical juncture/ ማግስት መዋቅርና ተቋም ወይም ድርጅት ይመሠረታል፤ ይከለሳል፤ ይበረዛል፤ ይከስማል። ዝቅ ብዬ የዘረዘርኋቸው አብዛኛዎቹ ድርጅቶች ከአንደኛው፣ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነቶችና ከቅኝ ግዛት መንኮታኮት በኋላ የተመሠረቱ ናቸው። የመንግስታቱ... Read more »

 አስደንጋጩን የትምህርት ቤቶች የጥራት ደረጃ የማሻሻል ተሳትፎ፣ ሕዝባዊ ግዴታ ሊሆን ይገባል!

ከ120 ሚሊዮን በላይ የሚገመት ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ፣ ተገቢውን (ከፍተኛውን) ደረጃ ያሟሉት ትምህርት ቤቶቿ ስድስት ብቻ መሆናቸውን የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል:: ስድስት ብቻ! ይህ ቁጥር አንገት የሚያስደፋና የሚያስደነግጥ መራራ እውነት እንጂ ቀልድ... Read more »

ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክቶች ሌሎች የለውጡ ፈርጦች፤

 አዲስ አበባ በ1888 ዓ.ም የተቆረቆረች የ127 አመት የዕድሜ ባለጸጋ ብትሆንም በታሪኳ እንደ አለፉት አምስት አመታት የልማት ተቋዳሽ አልሆነችም ብሎ አፍን ሞልቶ መናገር ይቻላል። ከባሕር ጠለል በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ የምትገኝ ሲሆን በ1999... Read more »

አምራች ኢንዱስትሪዎች ያልተጠቀሙበት አዋጭ የባዮ- ቴክኖሎጂ ትሩፋት

በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ዓለማችን እየገጠሟት ላሉ የተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶች ዘላቂ መፍትሄ ያስገኛል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የዘመኑ ወደር የለሽ ሳይንስ ነው፤ ባዮ-ቴክኖሎጂ። በተለይ በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ከምግብ አቅርቦት፣ ፋብሪካ ምርት፣ ከጤና... Read more »

የሽግግር ፍትሕ እንዲተገበር…

በፈረንጆቹ 1990 በአሥርት የሚቆጠሩ ከሰሀራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገሮች የሽግግር ፍትሕን ለመተግበር ሞክረዋል። የዓለም አቀፍ የሽግግር ፍትሕ ማዕከል ያወጣው መረጃ እንደሚስረዳው የሽግግር ፍትሕ ያለፉ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እና ቁርሾዎችን በሽግግር ፍትሕ ትግበራ፣... Read more »

 ባንኮቻችን ካሸለቡበት እንዲነቁ!

አገራችን ገንዘብ አሳትማ መገበያየት የጀመረችው በአክሱም ዘመነ መንግሥት እንደሆነ የታሪክ መዛግብት ያመለክታሉ። በዘመኑም የወርቅ፣ የነሐስና የብር ሳንቲሞች ነበሩ። በጊዜ ሂደት ውስጥ በገንዘብ የመጠቀም ባህሉ እየሳሳ ሲመጣ የመገበያያ ሳንቲሞች እየጠፉ ሄደዋል። ይህንንም ተከትሎ... Read more »

የሽግግር ፍትሕ – «ባይተዋሩ ቤተኛ»

መተከዣ፤ ይህ አምደኛ ምስኪኗንና አይተኬ አገሩን ሁሌም የሚመስላት በትራዠዲ ታሪኮችና ድርሰቶች ምንጭነት ነው። አገላለጹ «ሀሰት!» ተብሎ የመከራከሪያ አጀንዳ ይከፈትለት የማይባል እውነታ ስለመሆኑም ማስተባበል አይቻልም። ማሳያዎቹ ደግሞ ባለፉት ረጂም ዓመታት በዚሁ አንጋፋ ጋዜጣ... Read more »