“የመረጃ አሰጣጣችን የተዓማኒነት መጠኑ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መጥቷል” አቶ ፈጠነ ተሾመ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በእያንዳንዱ ወቅት የሚኖረውን አጠቃላይ የአየር ፀባይ ትንበያ በመስጠት የሚታወቅ ተቋም ነው። መረጃው፤ ያለውን እድልና ስጋት አመላካች በመሆኑ ከሚሰጠው መረጃ በመነሳት የአየር ፀባይ ሁኔታው በሚያመጣው እድል መጠቀም የሚጀምር ሲሆን፣ ከሚመጣው... Read more »

‹‹ዘንድሮ በዞናችን 600 ሄክታር ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ማልማት ተችሏል›› – አቶ አክሊሉ ካሣ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኃላፊና የእርሻ ዘርፍ ኃላፊ

መንግሥት የግብርና ዘርፉን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግና በምግብ እህል ራስን ለመቻል የተያዘውን ሃገራዊ ግብ ለማሳካት በርካታ መርሐ ግብሮችን ቀርፆ እየሠራ ይገኛል። በዋናነትም የሌማት ትሩፋት የተባለው የልማት መርሐግብር በሁሉም የሃገሪቱ አካባቢዎች ተግባራዊ በማድረግ እያንዳንዱ... Read more »

 አሳሳቢ የሆነው የድሬዳዋ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት

የምሥራቅዋ ንግሥት እየተባለች የምትወደሰው ድሬዳዋ ከኢትዮጵያ ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች አንዷ መሆኗ ይታወቃል። ከባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት መጀመር ታሪክ ጋርም ተያይዞ ስሟ ይነሳል። እስከ ጅቡቲ የተዘረጋው የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ሲጀምር በከተማዋ ውስጥ የተቋቋመው የኢትዮጵያና... Read more »

 ‹‹የሀገራችንን ሰላምና እድገት የምናስጠብቀው የአብሮነት እሴቶቻችንን ስናስቀጥል ነው›› – ሃጂ ሙስጠፋ ናስር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ እና የሰላምና ክልሎች ዲያስፖራ ዘርፍ ኃላፊ

ኢትዮጵያ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦችና የተለያዩ እምነት ተከታዮች ተከባብረውና ተቻችለው የሚኖሩባት ሃገር ናት:: በተለይም ሁሉም በየእምነቱ ሌሎችን በማክበርና በመደገፍም ረገድ ያለው እሴት ከሌላው ዓለም በተለየ ደምቆ የሚታይበት ነው:: በዚህ ረገድ ቤተእምነቶች የጎላ ሚና... Read more »

‹‹ሀገራዊ የሆኑ ፕሮጀክቶች በዞናቸው በመሠራት ላይ በመሆናቸው ቀጣዩ ጊዜ ብዙ ተስፋ የሚሰነቅበት ነው››- አቶ ዳዊት ገበየሁ የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

የንጉስ ሃላላ ምድር ዳውሮ፣ በምዕራብ ደቡብ ክልል ከሚገኙ ዞኖች ውስጥ አንዱ ነው። ዞኑ፣ በርከት ያለ የድንጋይ ከሰልን ጨምሮ ሌላ ማዕድን የሚገኝበት ሲሆን፣ በግብርናው ዘርፍ ደግሞ የተለያየ ምርት ለማምረት የሚያስችል ሰፊ መሬት ባለቤትም... Read more »

‹‹ተመካክረን ሀገራችንን ካለችበት ችግር ውስጥ እናውጣ የሚል ትልቅ ቁርጠኝነት ሕዝቡ ዘንድ አለ›› – አምባዬ ኦጋቶ (ዶ/ር)የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር

ሀገራዊ ምክክር ስር የሰደዱ ሀገራዊ አለመግባባቶችን፣ ግጭቶችን ለመፍታት ጥቅም ላይ የሚውል አንድ ዓይነት የግጭት መፍቻ ዘዴ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ድርድር (negotiation) የተለያየ ጥቅምና ፍላጎት የሚወክሉ አካላት በሰጥቶ መቀበል መርህ ልዩነቶቻቸውን የሚፈቱበት... Read more »

‹‹ በአጭር ጊዜያት ውስጥ በክልሉ አንጻራዊ ሰላም ማስፈን ችለናል››አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር

በቀድሞ ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ስር ከነበሩና በቅርቡ ራሳቸውን ችለው ከወጡ ክልሎች መካከል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንዱ ነው። ክልሉ ከተመሠረተበት ካለፉት ስድስት ወራት ወዲህ ያሉትን የልማት አቅሞች በመጠቀም የክልሉን ሕዝብ... Read more »

“የሕዳሴ ግድባችን ታዳሽ ኃይል በመሆኑ ቀጣይነት ላለው የኢኮኖሚ እድገት መሠረት ነው” ብርሃኑ ደኑ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በንግድ ሥራ ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ መምህር

ዛሬ የመሠረተ ድንጋይ ከተቀመጠለት 13ኛ ዓመቱን ደፍኗል – ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ፈተናን በመጋፈጥ የዘለቀ ቢሆንም፤ በብዙ ውጣ ውረዶች ውስጥ አልፎ ወደ ፍጻሜው መቃረብ ችሏል። ይህ የሆነው ግን በኢትዮጵያውያኑ... Read more »

‹‹ የዓባይ ግድብ -የአምራች ኢንዱስትሪው መድኅን ›› አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ

በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ በመለስተኛ፣ በመካከለኛና በከፍተኛ ደረጃ የተለያዩ ምርቶችን በማምረት ላይ የተሠማሩ ወደ 15 ሺ የሚሆኑ አምራች ኢንዱስትሪዎች ይገኛሉ። አምራች ኢንዱስትሪዎቹ ለውጭና ለሀገር ውስጥ የሚቀርቡ ምርትና አገልግሎቶችን ሲያቀርቡ የነበረው በበቂ ሁኔታ... Read more »

“በሚመጣው ዓመት መጨረሻ አስራ ሶስቱም ተርባይኖች ሥራ ይጀምራሉ ” – አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) የሕዳሴው ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስፈፃሚ

በተለያዩ የዓለም ሴራዎች እና ከውስጥም ባሉ ሰፋፊ ችግሮች ሳቢያ ከድህነት ጋር ተጣብቃ የኖረችው ሀገር፤ ከመሠረቱ የሕዝቡን ሕይወት መቀየር የሚችል ብድር ይሰጠኝ በዓባይ ወንዝ ላይ ኃይል ማመንጫ ልገንባ ስትል ሴረኞቹ ከለከሉ። ርዳታቸው ሕዝቡ... Read more »