‹‹ከኢትዮጵያ ምድር የሚመነጨውን ውሃ በፍትሐዊነት የመጠቀም መብት አለን››  ያሲን መሐመድ(ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና የኤዢያ ጥናትና ምርምር ማዕከል መምህር እና ተመራማሪ

ውሃ ለሰው ልጅ መሠረታዊ ከሚባሉ ፍላጎቶች መካከል ቀዳሚው ነው። በምድር ላይ ለሚኖሩ ፍጥረታት ሁሉ ውሃ የእስትንፋስ መቀጠያ ትልቅ የተፈጥሮ ፀጋ ነው። ከውሃ ጋር ያልተቆራኘ አንዳችም ነገር ለማግኘት እጅጉን ያዳግታል። የእዚህን የተፈጥሮ ስጦታ... Read more »

 “ የራሳችንን የምግብ ፍላጎት ከማሟላት አልፈን ለውጪ ገበያ ማቅረብ የሚያስችል አቅም አለን” ፕሮፌሰር ዘሪሁን ወልዱ (ዶ/ር) የእጽዋት ስነ ምህዳር ተመራማሪ

ቡልቂ፣ ተወልደው ፊደል የቆጠሩባት ትንሽዬ ከተማ ናት። ትምህርታቸውን የጀመሩት ቄስ ትምህርት ቤት ነው፣ እዛ እንዲገቡ የተደረገበት ዋናው ዓላማ ደግሞ ወደ ድቁናው እና ቅስናው እንዲመጡ ታስቦ ነው። ይሁንና ቄስ ትምህርት ቤት ጥቂት እንደቆዩ... Read more »

“ሀሳባችን ሁሉ መብላት፣ መጠጣት፣ መብለጥ ሆኖ ትሕትና እና መተሳሰብ እየጠፋ ሲሄድ ሀገር ይረበሻል” – መምህር አማረ ተስፋ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሚፈጸሙ ሥርዓተ አፅዋማት አንዱ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ለማዳን በመስቀል ላይ መሰቀሉን በማሰብ የሚከናወነው የሁዳዴ ፆም ነው። ፋሲካም በመባል ይታወቃል። በዚህ የፆም ወቅት በገና የተባለው የዜማ መሣሪያ ደግሞ... Read more »

“የምክክሩ ዓላማ በመደማመጥና በውይይት ሁሉም አሸናፊ የሚሆኑበትን አውድ መፍጠር ነው”ብሌን ገብረ መድህን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር

የዛሬ የዘመን እንግዳ ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን ይባላሉ። ትውልድና እድገታቸው በአዲስ አበባ መርካቶ መሳለሚያ አካባቢ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በናዝሬት ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምህርት ክፍል... Read more »

 “ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ ወደ ቀደመው ክብርና ዝናዋ ይመልሳታል” ካፒቴን መርሻ ግርማ የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አመራር

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ካፒቴን መርሻ ግርማ ይባላሉ፡፡ ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ እንጦጦ ራጉዔል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ነው፡፡ አባታቸውን ጨምሮ ቤተሰቦቻቸው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ናቸው፡፡ እንግዳችን አባታቸውን በሞት የተነጠቁት ሕጻን ሳሉ በመሆኑ... Read more »

«የዓድዋ ድል ፓንአፍሪካኒዝም እንደሚተገበር ማረጋገጫ ሠጥቷል» ወይዘሮ ሕይወት አዳነ ፓንአፍሪካኒስት

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ወይዘሮ ሕይወት አዳነ ይባላሉ፡፡ አፍሪካውያን ሃብታም ሆነው በግጭት ማለቅ የለባቸውም የሚል ሃሳብ ይዘው 19 ሺ ኪሎ ሜትሮችን በመጓዝ በ14 የአፍሪካ አገራት ቅስቀሳ አካሂደዋል፡፡ አዲስ አበባ ተወልደው አዋሬ አካባቢ ያደጉት... Read more »

 «የባሕር በር ለማግኘት ወሳኙ ዲፕሎማሲያዊ አካሔድ ነው» – ኮሞዶር ጥላሁን መኮንን የቀድሞ የባሕር ኃይል መኮንን

ጊዜው 1950ዎቹ ውስጥ ነው፡፡ የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ የባሕር ኃይል ዩኒፎርም (የደንብ ልብስ) ለብሰው አልፎ አልፎ ብቅ የሚሉ መኮንኖችን ሲያዩ ከእነርሱ እንደ አንዱ የመሆን ፍላጎት ያድርባቸዋል፡፡ ሌላው ቀርቶ ሲኒማ ቤት... Read more »

 ‹‹ጥምቀት ኢትዮጵያውያንን የሚያስተሳስር የፍቅር ገመድ ነው›› – መልአከ ታቦር ኃይለ እየሱስ ፈንታሁን

 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ስፍራ ሰጥታ ከምታከብራቸው ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ የጥምቀት በዓል ነው። በዓሉ መከበር የሚጀምረው ጥር 10 ነው። ጥር 10 ከተራ ሲሆን፣ ጥር 11 ደግሞ ዋናው የጥምቀት በዓል... Read more »

‹‹የበዓሉ ዋና ዓላማ ልምድ መፈጸም ሳይሆን እግዚአብሔር ያደረገልንን መልካምነት በተግባር ማሳየት ነው››መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል በመምሪያ ኃላፊ ደረጃ የሊቃውንት ጉባኤ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ይባላሉ፡፡ የተወለዱት በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢ ነው፤ ይሁን እንጂ እድገታቸው አዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ እርሳቸው፣ ዘመናዊውንም ሃይማኖታዊውንም ትምህርት ተምረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት የሚሰሩት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ... Read more »

 ‹‹ግብፆች ከግድቡም ባሻገር ኢትዮጵያ ሰላም እንዳይኖራትና እንዳታድግ በብዙ መልኩ ይሠራሉ››ረዳት ፕሮፌሰር አደም ከማል የኢትዮ ዓረብ ከፍተኛ የታሪክ ተመራማሪ እና ጸሐፊ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ፕሮፌሰር አደም ከማል ናቸው:: የኢትዮ ዓረብ ከፍተኛ የታሪክ ተመራማሪ እና ጸሐፊ የሆኑት ፕሮፌሰር አደም፤ ከ27 ዓመታት በላይ በውጪ አገር ኖረዋል:: በእነዚህ ዓመታት ከኖሩባቸው ሀገራት መካከል አንደኛዋ ግብፅ ናት:: ረዳት... Read more »