የኮንጎና ኮርያ ዘማቹ ጀግና

ወታደር ላቀው ኪዳኔ ይባላሉ። ስለ ዓደዋ አውርተው አይጠግቡም። አያቶቻቸው የዓድዋ ዘማቾች በመሆናቸው ደግሞ ፍቅሩና ስሜቱ የተለየ ነው። ‹‹ክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪት የሚለውን የእምዬ ምኒልክን ጥሪ ሰምቶ ከአራቱም የሀገሪቱ መአዘናት እየተጠራራ የዘመተው ሁሉም... Read more »

39 ዓመታት በባቡር ቴክኒሺያንነት

አሁን አሁን መጠነኛ መሻሻሎች ያሉ ቢሆንም ቀደም ባለው ጊዜ ግን ሴቶች ከማጀት አልፈው ተምረው ትልቅ ደረጃ ደርሰው አደባባይ እንዲታዩ፤ ሠርተው ገቢ እንዲያገኙ የሚፈቅድ ማኅበረሰብ እምብዛም አልነበረም። ከዛ ይልቅ ሚስት፤ እህት፤ እናት ሆነው... Read more »

“ፈተና ሁልጊዜ የሚጥል ሳይሆን፤ የሚያጠነክር ነው”ሲስተር መቅደስ ብርሃኑ

ገና ልጅ እያለች ጀምራ ከውስጥ በመነጨ ፍላጎት ሰዎችን ለመታደግ ትጥራለች፡፡ ይህ የውስጥ ፍላጎቷም አደጋ በበዛበት ቦታ ሁሉ እንድትገኝ አድርጓታል፡፡ ከትምህርት ቤት ጀምራ ለጓደኞቿ ደራሽ በመሆን ሰዎችን ለመታደግ ታደርግ የነበረው ጥረት ዛሬ ላይ... Read more »

 ሃያ አንድ ዓመታት በምክር ቤት

የአንድ ሰው ስብዕናና ማንነቱ ከሚገነባባቸው መንገዶች አንዱ ቤተሰብና አስተዳደግ ቢሆንም አካባቢ ማህበረሰብና ትምህርት ቤት የየራሳቸውን ሚና ይጫወታሉ፡፡ ግለሰቡ ከልጅነቱ እስከ ወጣትነቱ በሚያሳልፈው ዕድገት በጊዜው ወይም በዘመኑ የነበረው መንፈስና አስተሳሰብ አስተዋፅኦ አለው፡፡ የዘመኑ... Read more »

የጃንሜዳው የአልሞሪካ ጠቢብ ጋሽ አበራ ሞላ

ከተራና ጥምቀት ለአርቲስት ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ )ልዩ ትዝታዎች አሉት። በከታራና በጥምቀት በዓላት በጃንሜዳ ተገኝቶ አልሞሪካ መጫወትና ታዳሚውን ማዝናናት የሰርክ ሥራው ነበር። አልሞሪካ ሲጫወት ልብ ይመስጣል። ምንም እንኳ አልሞሪካ ከተጫወተ ከአራት... Read more »

 አዲስ ዘመን ጋዜጣን በብስክሌት ማደል የጀመሩት የሀገር ባለውለታ

በሀገሪቱ የሕትመት ሚዲያ ታሪክ ግንባር ቀደም የሆነው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት መቋቋም መሠረት የሆነው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሕትመት መጀመር ነው። ስሙም የተወሰደው ንጉሡ ከስደት መመለሳቸውን አስመልክቶ በሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ባደረጉት ንግግር... Read more »

«የእኛ ሙያ ሰው ከአደጋ ሲሸሽ እኛን ወደ አደጋው ውስጥ የሚያስገባ ነው»አቶ ሙሉጌታ ውዱ በእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ባህር ጠለቅ ዋናተኛ

 የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የከተማዋን ነዋሪ ከሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ተጋላጭነትና ስጋት ለመከላከል ግንዛቤ ከማስጨበጥ ጀምሮ አደጋዎች ሲያጋጥሙ ፈጥኖ በመድረስ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ የሚደርሰውን አደጋ ለመቀነስ... Read more »

ኢትዮጵያዊነት በባቡል ኸይር

ከሥፍራው የደረስነው ረፋድ ላይ ነበር። ከበር ላይ እንግዶችን የሚቀበሉ የድርጅቱ ሠራተኞች ተቀበሉን። ወደ ውስጥ ዘለቅን። አንዳንዶች ስማቸው እየታየና በድርጅቱ የተሰጣቸውን መታወቂያ እያሳዩ ወደ አዳራሽ ውስጥ ገቡ። እነዚህ እንግዶች ሳይሆኑ የድርጅቱ ቋሚ ተጠቃሚ... Read more »

ከገጠራማዋ የሳውላ መንደር እስከየጥርስ ሕክምና ዶክተር

 እስከ ምሽቱ አራት ሰዓት ብቻ መብራት በምታገኘው ትንሽዬ መንደር ውስጥ ትልቅ ሕልም ያላት ሕፃን በወርሐ ግንቦት በ1974 ዓ.ም ተወለደች። ግንቦት ከባተ በአምስተኛው ቀን ምድርን የተቀላቀለችው ልጅ ለቤተሰቧ ሦስተኛ ልጅ ነበረች። የመጀመሪያዎቹን ሁለት... Read more »

 የትምህርት አባት ዶ/ር አክሊሉ ሀብቴ የቀድሞ የቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

እድሜያቸውን ሙሉ ለትምህርትና በትምህርት የኖሩ ሰው ናቸው። የዛሬ 70 ዓመት አብዛኛው ዜጋ ስለ ትምህርት ባልገባውና ባልተረዳበት ወቅት ትምህርትን ወደውና አስቀድመው ጠንክረው በመማር በሀገራችን የመጀመሪያዎቹ 13 ኢትዮጵያዊያን በዲግሪ ሲመረቁ አንዱ ለመሆን ችለዋል። በትምህርት... Read more »