የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን በመስቃን ወረዳ

በተንጣለለው የበጋ መስኖ ስዴ ማሳ መሐል ታዳጊዎች ከወዲህ ወዲህ ይሯሯጣሉ፤ ሩጫቸው ግን ለጨዋታ አይደለም፤ የግሪሳ ወፍን በማባረር ሥራ ተጠምደው እንጂ!። ይህን ለያዥ ለገራዥ ያስቸገረ የግሪሳ ወፍ ለመከላከል በማሳው የተለያዩ አካባቢዎች ለግሪሳው ማስፈራሪያ... Read more »

የደን ልማትን- ለአርሶ አደሩ ተጠቃሚነት

ደን ለሰው ልጆችም ሆነ ለእንስሳት ህልውና እጅግ ወሳኝ ነው። የአፈር መከላት እና በረሃማነትን ለመከላከል፣የብዝሃ ሕይወት ሀብት ለመጠብቅ ፣ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እና የቱሪዝም መስህብ በመሆንም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል። በተለይ ዓለም አየር ንብረት... Read more »

ድህነትን አሸንፈው ለሌሎች የተረፉ የቸሃ ወጣት አርሶአደሮች

ግብርና የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የኑሮ መሰረት፣ የሀገር የምጣኔ ሀብት ዋልታ መሆኑ ይታወቃል። መንግስትም ለዚህ ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ማደግ በዋናነትም በምግብ እህል ራስን ለመቻል ለሚያግዙ የልማት መርሃ ግብሮች ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ይህን... Read more »

ለወተት ሀብት ልማት ስኬት – የምርምር ተቋማቱ ሚና

ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሀብቷ በአፍሪካም ሆነ በዓለም ከፊት የተሰለፈች ሀገር ብትሆንም፣ ከዚህ ሀብቷ በሚፈለገው ልክ ተጠቃሚ እንዳልሆነች ይገለጻል። የህብረተሰቡ አመጋገብ ሥርዓትም በእንስሳት ተዋፅኦ ምርትና ምርታማነት ያልተደገፈና ያልጎለበተ መሆኑን በተደጋጋሚ ይነሳል። በተለይ በአንዳንድ... Read more »

የቡና ቀጥታ ግብይቱን ከስጋት ለማውጣት

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና ግብይትን ቀልጣፋና ምቹ ማድረግ ያስችሉኛል ያላቸውን የተለያዩ የግብይት አማራጮች ተግባራዊ በማድረግ እየሠራ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የግብይት ሥርዓቱ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ /ኢ ሲ ኤክስ/ ገበያ እንዲወጣ ሪፎርም በማድረግ ወደ... Read more »

የአውሮፓ ቻምበር – ለኢትዮጵያ ግብርና ኢንቨስትመንት እድገት የፖሊሲ ጥናት አንድምታ

ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ቻምበር ለባለሃብቶች ለልማት በሚውል መሬት አቅርቦት ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ጥናት ሰነድ ይፋ አድርጓል። ‘የመሬት ተደራሽነት፣ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ውጪ ላሉ ባለሃብቶች የመሬት አሰጣጥ ሂደትን ማመቻቸት’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይኸው... Read more »

የአዲሱ ክልል የግብርና ልማት ተስፋዎች

በኢትዮጵያ በቅርቡ ከተደራጁ ክልሎች ማዕከላዊ ኢትዮጵያ አንዱ ነው። መቀመጫውን ሆሳህና ከተማ አድርጎ የተመሰረተው ይኸው ክልል የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች፤ ባህሎች፤ ምቹ ስነ-ምህዳር፤ የተለያዩ አዝርዕቶችን ማምረት የሚያስችል የአየር ንብረትና ውብ የቱሪዝም መስህብ የሆኑ የተፈጥሮ... Read more »

የፀጥታ ችግር ያልበገረው የክልሉ ግብርና ሥራ

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተነሱ አለመረጋጋቶችና የፀጥታ ችግሮች ለአጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ተግዳሮት ሆነው ቆይተዋል። በተለይም ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የኑሮ መሰረት የሆነው ግብርና ከሰላም ውጭ የሚታሰብ አይሆንም። ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ አገሩና ቀየው ሠላም ሊሆን የግድ... Read more »

ከምርት ጠባቂነት እየወጣ ያለው የጅማ ከተማ ግብርና

የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ እንደሚያሳየው አብዛኛው ዜጋ ከገጠር ወደ ከተማ የሚያደርገው ፍልሰት ከዕለት ወደዕለት እየጨመረ ነው፡፡ ለፍልሰቱ የራሱ የሆነ ገፊ ምክንያት ቢኖረውም የከተማ ነዋሪው ቁጥር ግን ከፍ እያለ ስለመሔዱ አጠራጣሪ አይደለም፡፡ የከተሜው ቁጥር... Read more »

ለሀገር ምጣኔያዊ ዕድገት ተስፋ የተጣለበት የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ

ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት የምትመራበትን የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለማሳደግና ምጣኔ ሀብቷን በዚያው ልክ ከፍ ለማድረግ የሚያስችሏትን በርካታ የልማት መርሃግብሮች ነድፋ በመተግበር ላይ ትገኛለች:: በተለይም በየዓመቱ በእቅድ ተይዘው የሚሠሩት የግብርናው ዘርፍ የልማት... Read more »