ለኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ አትሌቶች የገንዘብ ሽልማት ተዘጋጅቷል

ከሦስት ወራት በኋላ በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ በሚካሄደው የ2024 ኦሊምፒክ ጨዋታ፣ የወርቅ ሜዳሊያ ለሚያጠልቁ አትሌቶች ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት እንደተዘጋጀ የዓለም አትሌቲክስ በድረገጹ አስታውቋል። ተቋሙ ባዋጣው መረጃም በኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ የገንዘብ ሽልማትን የሚሰጥ... Read more »

የጁዶ ስፖርትን የዓለም አቀፉ ፌዴሬሽን አባል ለማድረግ እየተሠራ ነው

የኢትዮጵያ ጁዶ ስፖርት ፌዴሬሽን በዓለም አቀፉ የጁዶ ፌዴሬሽን ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ ይገኛል። በቅርቡ ምስረታውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ጁዶ ፌዴሬሽን፣ እስከ አሁን ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያልተመዘገበ ሲሆን፤ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የሚሰጠውን የማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንደሚጠብቅ... Read more »

 የስፖርቱ ዘርፍ ከዓባይ ግድብ ምን ይጠብቃል?

በርካታ የስፖርት አይነቶች በተለያዩ ሀገራት የሚፈጠሩት እንደ የአካባቢው መልክአ ምድር፣ እምቅ አቅም፣ ባህልና ልምድ ወዘተ መነሻ አድርገው ነው። እንደ አፍሪካ ባሉ ሀገራት ዘመናዊ ስፖርቶች የተዋወቁት ግን ከዚህ በተለየ መንገድ በብዛት ከቅኝ ግዛት... Read more »

ኢትዮጵያ በዓለም ሀገር አቋራጭ ቻምፒዮና ከዓለም ሁለተኛ ሆና አጠናቀቀች

ከሁለት ዓመት በፊት የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮናን ያዘጋጀችው የሰርቢያ መዲና ቤልግሬድ ሌላኛውን አትሌቲክስ ውድድር አዘጋጅነት ያገኘችበትን የዓለም ሀገር አቋራጭ ቻምፒዮና በስኬት አጠናቃለች። በአንድ ቀን ውድድሩ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ሀገራትም ወደየሀገራቸው በመመለስ ላይ... Read more »

በአፍሪካ ጨዋታዎች የደመቀው የኢትዮጵያ ቡድን ዛሬ ሀገሩ ይገባል

ከትናንት በስቲያ በተጠናቀቀው የአፍሪካ ጨዋታዎች ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዛሬ ምሽት ወደ ሀገሩ ይገባል፡፡ በጋና አክራ ሲካሄድ በቆየው 13ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ላይ ኢትዮጵያ ልዑካን በኦሊምፒክ ከፍተኛ ተሳትፎ ባላት የቦክስና የብስክሌት እንዲሁም... Read more »

የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በኮትዲቯር ይጀመራል

ኮትዲቯር ከ40 ዓመታት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ የምታሰናዳው የአፍሪካ ታላቁ የእግር ኳስ ውድድር 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል። በደቡባዊቷ የሀገሪቷ ክፍል በሚገኘው አቢጃን ከተማ ላይ የተገነባው አዲሱ አላሳኔ ኦታራስታ ስታዲየም ደግሞ በመርሃ ግብሩ... Read more »

 ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው ዲጂታል የቼስ ውድድር ተጠናቀቀ

ባለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 4ኛው ‹‹ፍሊንት ስቶን ሆምስ ለሁሉም ክፍት የሆነ እና የግል የበላይነትን የማስጠበቅ የቼስ ውድድር›› ከትናንት በስቲያ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ውድድሩ ከፍተኛ ፉክክር ማስተናገዱም ተጠቁማል፡፡ ውድድሩ ከዓለም የቼስ ፌዴሬሽን በድጋፍ መልክ... Read more »

 ከ«ጎልደን ፎር» እስከ «ዳይመንድ ሊግ»

ከሳምንታት በፊት በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሜዳሊያዎችን ካጠለቁ አትሌቶች መካከል አብዛኛዎቹ ትናንት እና ዛሬ እየተካሄደ በሚገኘው የዳመንድ ሊግ የፍጻሜ ውድድሮች ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። መነሻውን በኳታር ዶሃ አድርጎ በአራት አህጉራት በ14... Read more »

ፈረሰኞቹና የጣና ሞገዶቹ የአፍሪካ መድረክ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግና ኮምፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት ቅዱስ ጊዮርጊስና ባህርዳር ከነማ በመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል፡፡ በቻምፒዮንስ ሊጉ የሚሳተፈው ቅዱስ ጊዮርጊስ የዘንዚባሩን ኬኤምኬኤምን ሲያስተናግድ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊው ባህርዳር ከተማ... Read more »

ኢትዮጵያና የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተፅዕኖዋ

እአአ በ1983 ሄልሲንኪ ላይ የመጀመሪያው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሲካሄድ 123 ሜዳሊያዎችን የተለያዩ አትሌቶች አስመዝግበዋል። ከእነዚህ ሜዳሊያዎች መካከል በአፍሪካዊያን አትሌቶች የተመዘገቡት ሦስት ብቻ ነበሩ። በአንጻሩ ባለፈው በኦሪገን የዓለም ቻምፒዮና አፍሪካውያን አትሌቶች 28ቱን ማጥለቅ... Read more »