የኮሪያ ዘመቻ

ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጽ ብሏል ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ):: ‹‹የኮሪያ ዘማች›› የሚለው ቃል በትልልቅ አዛውንቶች ዛሬ ድረስ ይነገራል:: በወቅቱ የ7 ዓመት ልጅ የነበረ እና ዛሬ የ80 ዓመት አዛውንት... Read more »

የዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ አስጀማሪው ጀግና

በሆቴሎች፣ ካፌዎች፣ በተቋማት እና በሌሎች ቦታዎች የኢትዮጵያ መሪዎች ፎቶ ተሰቅሎ እናያለን። ሁሉም ማለት በሚያስችል ሁኔታ የሚጀመሩት ከአጼ ቴዎድሮስ ነው፡፡ ከአጼ ቴዎድሮስ ጀምሮ እስከ ወቅቱ የኢትዮጵያ መሪ ድረስ ይታያሉ፡፡ የአጼ ቴዎድሮስ ልክ እንደ... Read more »

የዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመት

ኢትዮጵያ ከአንድ መንግሥት ወደ ሌላ መንግሥት ለውጥ ስታደርግ ጦርነቶች እንደነበሩ የቆዩ ታሪኮችን የታሪክ ድርሳናት፣ የቅርቦችን ደግሞ በሕይወት ያሉ ሰዎች ይመሰክራሉ። ለ27 ዓመታት ያህል ኢትዮጵያን ሲያስተዳድር የቆየው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ)... Read more »

መጋቢት 24 በኢትዮጵያ ታሪክ

ከ13 ዓመታት ወዲህ እና ከ6 ዓመታት ወዲህ መጋቢት 24 ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ታሪካዊ ቀን እንዲሆን አድርጎታል። የመጀመሪያው፤ ከ13 ዓመታት በፊት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት ቀን ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ... Read more »

የ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ታሪክ መስካሪው

ዋለልኝ አየለ እርሳቸው የ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ክስተት ናቸው፡፡ 20ኛው ክፍለ ዘመን ሲገባ (1901 ዓ.ም) የ10 ዓመት ታዳጊ ናቸው፡፡ ከዚህ ዕድሜ በኋላ ትምህርት የጀመሩበትና ነገሮችን በመኖር እና ማስታወሻ በመያዝ የሰነዷቸው ናቸው። 20ኛው... Read more »

ሁለቱ ራሶች

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በወታደርነት፣ በግዛት አስተዳዳሪነት፣ በዲፕሎማትነት… በአጠቃላይ ለሀገራቸው ሕይወታቸውን የገበሩ ብዙ ጀግኖች አሉ። እነዚህንም ጀግኖች የጀግንነት ታሪክ የፈጸሙበትን፣ የተወለዱበትን ወይም በተፈጥሮ ሞትም ሆነ በጀግንነት ሲዋጉ መስዋዕት የሆኑበትን ቀን ምክንያት በማድረግ ታሪካቸውን... Read more »

በአጼ ቴዎድሮስ የተፈሩት ራስ ዳርጌ

የንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ አጎት የሆኑትና በጀግንነታቸው ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስን ጭምር ያስጨነቁትና ያስደነቁት ርዕሰ መኳንንት ራስ ዳርጌ ሳህለሥላሴ ያረፉት ከ124 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት መጋቢት 15 ቀን 1892 ዓ.ም ነበር። ራስ... Read more »

ጀግናው ዑመር ሰመተር

‹‹ከአገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግ እና ጎራዴ ይዤ እንጂ ጫት ተሸክሜ የምመጣ እንዳይመስልህ!›› በሚለው ንግግራቸው በብዙዎች ዘንድ ይታወቃሉ፤ ጀግናው ዑመር ሰመተር! የዚህ ሳምንት ክስተት ናቸውና ታሪካቸውን እናስታውሳለን። ከዚያ በፊት ግን በዚህ ሳምንት ብዙ... Read more »

የካራማራ ድል እና የመተማ ጦርነት

በየካቲት ወር የመጀመሪያ ሳምንት እንደገለጽነው፤ የካቲት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ወር ነው፡፡ ይህን የየካቲት ታሪካዊ ወርነት ባለፈው ሳምንት በብዙ መገናኛ ብዙኃን ሲደጋገም ሰማሁት፡፡ የካቲት በኢትዮጵያ ታሪካዊ ክስተቶች የታጨቀ መሆኑን ብዙዎች... Read more »

 ታላቁ ታሪክ ዓድዋ

እነሆ የየካቲት ወር ታላቁ ታሪክ፣ የኢትዮጵያም ታላቁ ታሪክ ዓድዋ ትናንት ተከበረ። ዓድዋ፣ ትናንት ዛሬም፣ ነገም ነውና እነሆ በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን ታላቁን የዓድዋ ታሪክ እናስታውሳለን። ከዚያ በፊት እንደተለመደው ሌሎች የዚህ ሳምንት ክስተቶችን... Read more »