በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የተገኘው ውጤት የሀገራዊ ብልጽግና አይቀሬነት ማሳያ ነው!

ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልም ሆነ፣ በ2030 መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ጎራ ለመካተት የሚያስችሏትን ተግባራት እያከናወነች ትገኛለች፡፡ ለዚህም በግብርናው፣ በማዕድን፣ በንግድና ኢንቨስትመንት፣ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በፋይናንስ እና በሌሎችም መስኮች እየሠራች ባለችው ሥራ አበረታች ውጤት... Read more »

የታጣቂዎች በሰላም እጅ መስጠት ጽንፈኝነት ተጨማሪ የጥፋት አቅም እንዳይኖረው ያደርጋል!

ጽንፈኛ አስተሳሰቦች በአንድ ሀገር ማኅበራዊ ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የሚፈጥሩት አሉታዊ ተጽእኖ ሀገርን እንደ ሀገር እስከ ማፍረስ እንደሚደርስ አሁናዊ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎች የሚያረጋግጡት ተጨባጭ እውነታ ነው። በዚህም ግንባር ቀደም ተጎጂ... Read more »

የአረንጓዴ ዐሻራው መርሀ ግብር የስኬት ጉዞ ሌላው ማሳያ

ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር ከ32 ቢሊየን በላይ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያላቸው ችግኞች ተተክለዋል፡፡ በችግኝ ተከላው መንግሥትና ሕዝቡ ከፍተኛ የተቀናጀ ጥረት ያደረጉ ሲሆን፣ እንደ ችግኝ ተከላው ሁሉ በእንክብካቤውም ተመሳሳይ... Read more »

ዘመኑን የሚመጥን ጉዞ ለመጓዝ የተለወጠ ማኅበረሰባዊ ማንነት ያስፈልገናል!

ለአንድ ማኅበረሰብ ሁለንተናዊ ዕድገት የአስተሳሰብ ለውጥ ወሳኝ ነው። ባልተለወጠ ማኅበረሰባዊ ማንነት የተለወጠ ሀገር መፍጠር የሚታሰብ አይደለምና። መፍጠር ይቻላል ብሎ ማሰብም ያልተገባ ዋጋ በመክፈል በትናንቶች ላይ ከመዳከር ባለፈ ሊያመጣ የሚችለው አንዳች ነገር አይኖርም።... Read more »

የለውጥ ኃይሉ ለውጡን ለመታደግ ለሰጠው በሳል አመራር በቂ እውቅና ሊሰጠው ይገባል!

ማኅበረሰባዊ የለውጥ መሻቶች አንድን ማኅበረሰብ ወደ ቀጣይ የተሻለ የታሪክ ምዕራፍ አሻጋሪ ገፊ ምክንያቶች ስለመሆናቸው የተለያዩ የለውጥ ትርክቶች አመላካች ናቸው። የማኅበረሰብም ቀጣይ ብሩህ ዕጣ ፈንታ በአብዛኛው የሚወሰነው የለውጥ እሳቤዎች በማኅበረሰብ ውስጥ በሚኖራቸው ተቀባይነት... Read more »

 የፆምና የበዓል ሰሞን አብሮነትና መተሳሰብ፣ በሀገር ሠላምና ልማት ጉዳይ ላይም ሊደገም ይገባል!

ሃይማኖት፣ እንደ ማኅበረሰብም፣ እንደ ግለሰብም ከፍ ያለ የመተሳሰብ፣ መደጋገፍና የአብሮነት እሴቶችን የሚያጎናጽፍ መንፈሳዊ ኃይል አለው፡፡ ይሄ መንፈሳዊ ኃይል ደግሞ በግለሰቦች አልያም በማኅበረሰቦች መካከል የሚኖርን የእርስ በእርስ መስተጋብር ቀናና ሠላማዊ የሚያደርግ ነው፡፡ ይሄው... Read more »

ኢድ ሙባረክ!

እስልምና በአምስት መሠረቶች ላይ የቆመ ነው:: ፈጣሪን በብቸኝነት ማምለክ፤ ሶላትን መስገድ፤ ዘካ (ምፅዋት) ማውጣት፤ እና ሐጅ (ኃይማኖታዊ ጉዞ )መፈጸም የሚሉት ናቸው:: ሙስሊሞች ከእነዚህ አምስት የእስልምና መሠረቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን የሮመዳን ፆምን ፆመው... Read more »

ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት አዝመራ ስብሰባው የበለጠ ውጤታማነት!

በሀገራችን በተለመደው የግብርና ሥራ አሁን ያለንበት ወቅት ለመጪዎቹ የበልግና የመኸር ግብርና ወቅቶች የማሳ ዝግጅት የሚጀመርበት ነው። ለበልጉ ወቅት ከዚህም ያለፈ የሚሠራበትም ነው። በተለይ እንዲህ እንዳሁኑ ዝናብ በሚኖርበት ጊዜ አርሶ አደሩ ለማሳ ዝግጅት... Read more »

ከትናንት ስህተቶቻችን ለመማር ዝግጁ እንሁን !

እኛ ኢትዮጵያውያን በዓለም አቀፍ ደረጃ አንገታችንን ቀና አድርገን የምንሄድባቸው የነፃነት፤ የፍትሕ፣ የአትንኩኝ ባይነት የደመቁ ታሪኮች ባለቤት የመሆናችንን ያህል አንገት የሚያስደፋ፤ የሚያሳቅቁ እና ምንነካቸው የሚያስብሉ ታሪኮችም ባለቤት የመሆናችን እውነታ የአደባባይ ምስጢር ነው። በተለይም... Read more »

የድጋፍ ሰልፎቹ ለለውጥ ኃይሉ ተጨማሪ የዓላማ ጽናትን የሚያላብሱ ናቸው

ካለንበት ድህነትና ኋላቀርነት መውጣትን ታሳቢ ያደረጉ፤ በብዙ ተስፋዎች ትውልዶችን ያነሳሱ የለውጥ ንቅናቄዎች በተለያዩ ወቅቶች ተካሄደዋል። እነዚህ ለውጦች ደግሞ ተስፋ የተደረገላቸውን ያህል ባይሆንም፣ እያንዳንዳቸው በደግም ይሁን በክፉ፤ በልማትም ይሁን በጥፋት የሚታሰቡ ብሔራዊ ትርክቶችን... Read more »