የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ እንቁ

ገና የ13 ዓመት ታዳጊ ሳለ ሙዚቃን የጀመረው የቀድሞው ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ በ1958 ዓ.ም በፓትሪስ ሉሙምባ ምሽት ክለብ ፈጣን ኦርኬስትራን ተቀላቅሎ በመግባት ለሁለት ዓመታት ያህል መሥራት ችሏል። የሙዚቃ ድርሰት ሲመርጥ በጣም የተለየ ችሎታ... Read more »

በመልካም ሥራቸው የሚወሱት- ሀጂ

መሐመድ ሳኒ ሀቢብ ሀገራቸውንና እምነታቸውን በመወከል ስለ ሰላምና ጦር መሳሪያ ቅነሳ በሶቭየት ሕብረት በሳውዲ አረቢያ፣ በኩየት፣ በሊቢያ፣ በአልጄሪያና በሌሎችም ሀገሮች በተደረጉ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች ላይ ተካፍለዋል:: ለልማትና ማህበራዊ ሥራዎችም ትኩረት በመስጠት ኃላፊነታቸውን... Read more »

ሕዳሴን እውን ያደረጉ ብርቱ እጆች

ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የናይል ወንዝ 85 በመቶ የሚሆነውን የውሃ መጠን ድርሻ በሚገብረው ዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባ ነው። የአፍሪካ ግዙፉ የኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት ከሱዳን ጋር ከሚዋሰነው ድንበር በስተደቡብ 30 ኪሎ ሜትር... Read more »

የሁሉም ኢትዮጵያውያን አሻራ ያረፈበት ተቋም

በኢትዮጵያ በአመሠራረታቸው ቀደምት ከሆኑና ለኢትዮጵያውያን ጉልህ አገልግሎት ከሰጡ የሕዝብ ተቋማት መካከል የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው። ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘን ለተሻለና ለከፍተኛ ሕክምና የሚመጡ ታካሚዎች መዳረሻ የነበረው ‹‹አንድ ለእናቱ›› ጥቁር... Read more »

በድንገት ያጣነው አንጋፋው ጋዜጠኛ

የአንድ ሀገር ሚዲያ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተግባራት ውስጥ የሚኖረው ፋይዳ የላቀ ነው። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ዓይነት በማደግ ላይ ለሚገኙ ሀገራት ተፈፃሚ ሊሆኑ የሚገባቸውን ሀገራዊ ትልሞችን በማሳወቅና በማስተማር በኩል ሚናው የጎላ መሆኑ... Read more »

በስለላ ጥበብ የተካኑት የኢትዮጵያ ባለውለታ !ባሻ አውአሎም

የካቲት በአትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ሥፍራ አለው፡፡ የአትዮጵያውያን የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ በደምና አጥንት የተፃፈበት ወር ነው፤ ከእነዚህ አበይት የታሪክ ክስተቶች አንዱ የዓድዋ ድል ነው፡፡ የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት... Read more »

የዓድዋ ፊት-አውራሪ ጀግኖች

የየካቲት ወር በአትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ሥፍራ አለው። የኢትዮጵያውን የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ በደምና አጥንት የተፃፈበት ወር ነው፤ ከእነዚህ አበይት የታሪክ ክስተቶች አንዱ የዓድዋ ድል ነው፡፡ የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ሕዝቦች... Read more »

 የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ቤት!

ኢትዮጵያ ጥንታዊ የዲፕሎማሲ ታሪክ ካላቸው ሀገራት አንዷ ነች::ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በሃይማኖት በባህልና በንግድ እንቅስቃሴ ከበርካታ ሀገራት ጋር የጠነከረ ግንኙነት መሰረት የጣለችና በዲፕሎማሲው መስክም ተጠቃሽ ተሞክሮ ማዳበር የቻለች ሀገር ነች:: ኢትዮጵያ ከዋሻ ዲፕሎማሲ... Read more »

በአዲስ አበባ ጉልህ አሻራቸውን ያሳረፉት የላንድስኬፕ አርክቴክት

በመሬት አቀማመጥ (በላንድስኬፕ) አርክቴክት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የሆኑት ኢንጂነር ጌታቸው ማህተመስላሴ፤ ከ95 አመት በፊት በ1921ዓ.ም ነበር የተወለዱት፡፡ አባታቸው ብላቴን ጌታ ማህተመስላሴ ወልደመስቀል በፈረንሳይ ሀገር ሶርቦርን ዩኒቨርሲቲ የአፈርና የእርሻ ምርምር ሙያ ትምህርትን በመከታተል በአግሮ... Read more »

በንጉሱ ከልብ የተወደደው ቢትወደድ

በአፄ ምኒሊክ ዘመነ መንግስት በተለይ ከአድዋ ድል በኋላ የአገሪቷን የውጭ ጉዳይ እንዲያስፋፉ ባለሙሉ ሥልጣን ሆነው የተሾሙ ሰው ነበሩ። ንጉሠ ነገሥቱ ከሹመቱ በተጨማሪ የቢትወደድነት ማዕረግ የተሰጣቸው በንጉሱ የተወደዱ ሰውም ነበሩ። በዚህ ኃላፊነት ሥራቸው... Read more »