አሜሪካና አጋሮቿ ሱዳን ቀውሷን ለመፍታት አዲስ ስምምነት መፈረሟን በበጎ የምናየው ነው አሉ

 አሜሪካ እና አጋሮቿ ባለፈው ዓመት በመፈንቅለ መንግስት የተቀሰቀሰውን የፖለቲካ ቀውስ ለማስቆም በሱዳን ወታደራዊ እና ሲቪል መሪዎች መካከል ስምምነት መፈረሙን በበጎ እንቀበላለን አሉ። የሱዳን ኃይሎች የሽግግር ሲቪል መንግስት ለማቋቋም ያለመ የመጀመሪያ ስምምነት ላይ... Read more »

ሜታ ኩባንያ የዜና ይዘቶችን ከፌስቡክ ገጹ አግዳለሁ አለ

ኢንስታግራም፣ ፌስቡክን እና ዋትስአፕን የሚያስተዳድረው ሜታ ኩባንያ ከፌስቡክ ገጾች ላይ የዜና ይዘቶችን ጨርሶ ሊያስወግድ እንደሚችል ዛተ። ይህ ዛቻ የመጣው የዜና አገልግሎቶችን ሜታ ከሚያጋብሰው ትርፍ ተጠቃሚ ለማድረግ በአሜሪካ አንድ አዲስ ረቂቅ ሕግ መርቀቁን... Read more »

ለአካል ጉዳተኞች የአካል ድጋፍና የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

 አዲስ አበባ፡- በድሬዳዋና አካባቢዋ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የሚውል ከሁለት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የአካል ድጋፍና የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። በድሬዳዋ ከተማ ሐምሌ 24 የተከበረውን የአካል ጉዳተኞች ቀንን አስመልክቶ የተሰጠው... Read more »

“ሙስና የሀገር እድገት ፀር በመሆኑ አምርረን መታገል አለብን”ብርጋዴር ጄኔራል ይልማ መኳንንቴ

 አዲስ አበባ፦ ሙስና የሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንዲዛባ፣ ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍል እንዳይኖር፣ የሥራ አጥ ቁጥጥርና ድህነት እንዲጨምር የሚያደርግ በመሆኑ አምርረን መታገል አለብን ሲሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ገለጹ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አመራርና... Read more »

ክልሉ በበጀት ዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች ሥራ ለመፍጠር አቅዷል

– ንብ ማነብ አንዱ የትኩረት አቅጣጫ ተደርጓል ባህርዳር፡- በአማራ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ በወሳኝ ተልዕኮ እየተሠራ መሆኑንና በበጀት ዓመቱም ለአንድ ሚሊዮን 203 ሺ180 ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እቅድ ተይዞ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ።... Read more »

ኢንተርፖል ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ ኢትዮጵያ እያደረገች ያለውን ጥረት ይደግፋል

አዲስ አበባ፡- ዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት /ኢንተርፖል/በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ ኢትዮጵያ እያደረገች ያለውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ። በዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት /ኢንተርፖል/ የፀረ ሽብር ማዕከል የአፍሪካና የአውሮፓ ማዕከል ኃላፊ ዳንኤል ዳምጃኖቪክ... Read more »

ጃፓን ለኢትዮጵያ የአንድ ነጥብ ሦስት ቢሊዮን ብር የሰብዓዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው

–የአፍሪካ ልማት ባንክ የ14 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ተፈራርሟል  አዲስ አበባ፡- ጃፓን በኢትዮጵያ በድርቅና ግጭት ለተጎዱ ወገኖች የአንድ ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ብር የሰብዓዊ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑን በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ ገለጸ። በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ... Read more »

 ‹‹ዳዮኤ ቡሹ››

ሲዳማዎች የሚወዱትን ሰው ሲቀበሉ ‹‹ዳዮኤ ቡሹ›› ይላሉ፤ አፈር ይምጣብኝ ማለታቸው ነው። እጅ ሲነሱ፣ ከልብ የመነጨ ፍቅራቸውን ሲገልጹ ነው። ሰው ወዳድነታቸውን የሚያስመሰክሩበት እና ልዩ አቀባበል የሚያደርጉበት አባባላቸው ነው። ሲዳማዎች ከሁሉም ክልሎች የተወከሉ ወንድምና... Read more »

የጸረ ሙስና ትግል ከንግግር ባለፈ ተግባራዊ ርምጃን ይሻል

ሱሉልታ:- የጸረ ሙስና ትግሉ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከንግግር ባለፈ ተግባራዊ ርምጃን እንደሚሻ ተገለጸ። የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የጸረ-ሙስና ቀንን አክብሯል። የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በዓለም አቀፍ ለ19ኛ ጊዜ እና በሀገር አቀፍ ለ18ኛ... Read more »

“መንግሥት በጦርነት ተጠምዷል በሚል የሀገር ሃብት በዘረፉ ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል”ዶክተር አበራ ብሩ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

 አዲስ አበባ፡- መንግሥት በጦርነት ተጠምዷል በሚል የሀገር ሃብት ዘረፉ ላይ በተሠማሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር አበራ ብሩ ገለጹ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ... Read more »