እስራኤል የተኩስ አቁም ተደራዳሪ ቡድኗን ከዶሃ አስወጣች

እስራኤል የተኩስ አቁም ተደራዳሪ ቡድኗን ከኳታር አስወጣች። በኳታርና ግብፅ አደራዳሪነት በዶሃ ሲካሄድ የቆየው ንግግር በሃማስ ቅድመ ሁኔታዎች ምክንያት ሳይሳካ መቅረቱን የእስራኤል ባለሥልጣናት ተናግረዋል። በድርድሩ ላይ ለተሳተፉት የእስራኤል የስለላ ድርጅት ኃላፊ ቅርበት ያላቸው... Read more »

ለ270 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች በውጭ ሀገራት የሥራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፡- የሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት እየተሠራ ባለው ተግባር እስከ መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለ270 ሺህ ለሚሆኑት ዜጎች በውጭ ሀገራት የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር... Read more »

ደቡብ ሱዳን በሱዳን በኩል ነዳጅ የምትልክበት ማስተላለፊያ አገልግሎት መስጠቱን አቆመ

ደቡብ ሱዳን በሱዳን በኩል ነዳጅ ወደ ውጭ የምትልክበት ዋነኛ ማስተላለፊያ ቱቦ አገልግሎት መስጠቱን አቆመ። ደቡብ ሱዳን በሱዳን በኩል ነዳጅ ወደ ውጭ የምትልክበት ዋነኛ ማስተላለፊያ ቱቦ የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ከሚያደርጉት... Read more »

ኔታንያሁ የእስራኤልን የልዑካን ቡድን የዋሽንግተን ጉዞ እቅድ መሰረዛቸው አሜሪካን አስቆጣ

ኔታንያሁ የእስራኤልን የልዑካን ቡድን የዋሽንግተን ጉዞ እቅድ መሰረዛቸው አሜሪካን አስቆጣ። አሜሪካ በተመድ በቀረበው የተኩስ አቁም የውሳኔ ሀሳብ ላይ ድምፀ ተዓቅቦ ካደረገች በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከፍተኛ የእስራኤል የልዑካን ቡድን በዋሽንግተን ሊያደርገው... Read more »

በሴኔጋል በፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚው ፓርቲ መሪ የአሸናፊነት ግምት ተሰጣቸው

በሴኔጋል በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚው ፓርቲ መሪ ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ አሸናፊ እንደሚሆኑ ግምት ተሰጠ። በርካታ ተቀናቃኞች ሽንፈታቸውን አምነው መቀበላቸውም ተሰምቷል። ከሦስት ዓመታት አለመረጋጋት እና በሥልጣን ላይ በነበሩት ማኪ ሳል ላይ የተነሳውን ተቃውሞ... Read more »

በሞስኮው ጥቃት ተሳታፊ ናቸው የተባሉት ላይ ክስ ተመሠረተ

ሩሲያ በሞስኮ የሙዚቃ ዝግጅት 137 ሰዎችን ገድለዋል ባለቻቸው 4 ግለሰቦች ላይ ክስ መሠረተች። ሦስቱ ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ተጠፍንገው አንዱ ደግሞ ተሽከርካሪ ወንበር ላይ ሆኖ ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል። ባሳለፍነው ዓርብ... Read more »

እስራኤል በዌስት ባንክ ከ800 ሄክታር በላይ መሬት ነጥቃ ከለለች

እስራኤል በኃይል በያዘችው ዌስትባንክ ከ800 ሄክታር በላይ መሬት ነጥቃ መከለሏ ተነገረ። በ10 ዓመት ውስጥ ከፍልስጤም ከፍተኛው የመሬት ዝርፊያ ነው የተባለለትን ድርጊት የመብት ተሟጋቾች እየተቃወሙት ነው። የእስራኤል የፋይናንስ ሚኒስትር ባዛሌል ስሞትሪች፥ በሰሜናዊ ዮርዳኖስ... Read more »

ሩሲያ ብሔራዊ የኀዘን ቀን አወጀች

ሩሲያ ብሔራዊ የኀዘን ቀን አወጀች። ሩሲያ ከሞስኮ በቅርብ ርቀት ላይ በተዘጋጀው የሙዚቃ ድግስ ላይ በተቃጣው ጥቃት የተገደሉ ሰዎችን ለማስብ ብሔራዊ የኅዘን ቀን በማወጅ ሰንደቅ ዓላማዋን ዝቅ አድርጋ እያውለበለበች ነው። ይህ ጥቃት ከሁለት... Read more »

በዘር ማጥፋት የተጠረጠረው ትውልደ ሩዋንዳዊ በአሜሪካ በቁጥጥር ሥር ዋለ

  እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 1994 ላይ በሩዋንዳ በተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተሳትፏል የተባለ የሩዋንዳ ተወላጅ በአሜሪካዋ ኦሃዮ ግዛት በቁጥጥር ሥር ዋለ። የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ፣ ኤሪክ ታባሮ ሺሚዬ የተባለውን ግለሰብ ሰዎች እንዲገደሉ ማድረግን... Read more »

የቀድሞ የፖሊስ አባል 40 ዓመት ተፈረደበት

በአሜሪካ ሚሲሲፒ ግዛት የፖሊስ አባል የነበረው ግለሰብ ከሌሎች አምስት ባልደረቦቹ ጋር ሆኖ ሁለት ጥቁር አሜሪካውያንን በቤት ውስጥ በማሰቃየቱ የ40 ዓመት እስር ተበይኖበታል። ክርስቲያን ዴድሞን የተባለው የቀድሞ የፖሊስ መኮንን ከባልደረቦቹ ጋር ባለፈው ዓመት... Read more »