በመዲናዋ ለአንድ ሺህ 921 ባለሀብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፡– በመዲናዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለአንድ ሺህ 921 ባለሀብቶች አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር ወይዘሮ እናትነሽ ታመነ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

ማኅበሩ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ስኬት የበኩሉን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አሳወቀ

አዲስ አበባ፡– ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሥራዎች ውጤታማነት የበኩሉን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ማኅበሩ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በሚፈልጋቸው ጉዳዮች... Read more »

አራት ቢሊዮን ብር የወጣበት የጎባ ሆስፒታል ሕንፃ በከፊል ሥራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ:– አራት ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት የጎባ ሪፈራልና ቲቺንግ ሆስፒታል የማስፋፊያ ሕንፃ በቀጣይ ሳምንት በከፊል ሥራ እንደሚጀምር የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አስታወቁ። በመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጎባ ሪፈራልና ቲቺንግ ሆስፒታል ዋና ሥራ አስፈጻሚ... Read more »

ፕሮጀክቱ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ አድርጓል

ኮይሻ፡– የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሥራ ከተጀመረ አንስቶ ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ማኅበራዊ ኃላፊነትን መወጣት የሚያስችሉ ሥራዎች ማከናወኑን ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአካባቢያዊና ማኅበራዊ ፕላኒንግ ሥራ አስኪያጅ አቶ ግዛቸው... Read more »

ከአምስት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን በላይ የወባ ሕሙማንን ማከም የሚያስችል መድኃኒት ተሰራጭቷል

አዲስ አበባ፡- በበጀት ዓመቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአምስት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን በላይ የወባ ሕሙማንን ማከም የሚያስችል መድኃኒት ማሰራጨት መቻሉን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከአስር ነጥብ ስድስት ሚሊዮን በላይ ዜጎች የወባ በሽታ ምርመራ ማድረጋቸውን... Read more »

ሴቶችን በኢኮኖሚ ለማብቃት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፡– በመዲናዋ ሴቶችን በኢኮኖሚ ለማብቃት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ የሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከሁሉም ክፍለ ከተማ ለተመለመሉ የገቢ ምንጭ ለሌላቸው 1ሺህ 51 ሴቶች ከ10 ሚሊዮን... Read more »

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከብሪክስ ጋር በመሥራት ሀገርን መጥቀም አለባቸው

አዲስ አበባ፡– የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በቅርበት በመሥራትና በመቀናጀት ሀገርና ሕዝብን የሚጠቅም ሥራ መሥራት እንዳለባቸው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የብሪክስ አካል የሆነው የብሪክስ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጉባኤ በትናንትናው... Read more »

“የባሕር በር ጉዳይ አሁን ባለው ትውልድ መቋጨት ያለበት ትልቅ የቤት ሥራ ነው” – ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ/ር) በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጀኔራል

አዲስ አበባ፡- የባሕር በር ጉዳይ አሁን ካለው ትውልድ የማያልፍ የቤት ሥራ መሆኑን በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከሱማሌላንድ ጋር የተደረገው ስምምነት ለሌሎች ሀገራት ተነሳሽነት መፍጠር... Read more »

ኩባንያው በሁለት ዓመታት ለ32 ሚሊዮን ዜጎች ብሔራዊ መታወቂያን ተደራሽ ያደርጋል

ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በላይ የሆናቸው ዜጎች መመዝገብ ይችላሉ አዲስ አበባ፡– ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ ለ32 ሚሊዮን ዜጎች ብሔራዊ መታወቂያን ተደራሽ እንደሚያደርግ አስታወቀ። ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በላይ የሆናቸው... Read more »

ምክር ቤቱ የጤና፣ የወጪ ንግድና የግብርና ዘርፉን ማነቆ መፍታት የሚያስችሉ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፡– የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጤና፣ የወጪ ንግድና የግብርና ዘርፉን ማነቆ መፍታት የሚያስችሉ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎቹን ያሳለፈው ትናንት ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው፡፡ በጤና ፖሊሲ ላይ ውይይት ያደረገው ምክር... Read more »