ልጆች እንዲያብቡ ያንብቡ

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ልጆችዬ ትምህርት እና ጥናት እንዴት ነው? በርትታችሁ እየተማራችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ልጆች መቼም ከትምህርት ጋር የተያያዘም ሆነ ከትምህርት ውጭ ያሉ እውቀቶችን ለማግኘት ንባብ አንዱ መሳሪያ መሆኑን ትረዳላችሁ ብዬ... Read more »

ከ”ንቦችና ዝንቦች” ታሪክ እንማር

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ደህና እንደሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። በትምህርታችሁም ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም እየጣራችሁ እንደሆነ ጥርጥር የለኝም። መቼም ልጆችዬ መልካም የሚባሉ ነገሮችን ለመማር ብዙ አማራጮች እንዳሉ ታውቃላችሁ አይደል? ጎበዞች። ለዛሬ አንድ ጥሩ... Read more »

መጽሐፍት በታዳጊዎች

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሳምንታችሁ እንዴት ነበር? በጥሩ እንዳሳለፋችሁ እገምታለሁ፡፡ ልጆችዬ ባላችሁ ትርፍ ግዜ ብዙ ነገር እንደምትሠሩበት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ የምታነቡ እንዳላችሁም ተስፋ አደርጋለሁ። እሺ ልጆችዬ ጽሑፎችንስ ምን ያህሎቻችሁ ትሞክራላችሁ? አንዳንድ ተማሪዎች የፃፉትን... Read more »

የጎበዞቹ ምክር ለልጆች

ሰላም እንዴት ናችሁ ልጆችዬ? ሳምንቱን በጥሩ አሳለፋችሁ?ጥናት እና ትምህርት እንዴት ነው? ወላጆቻችሁስ እያገዟችሁ ነው? እናተስ እገዛ እንዲያደርጉላችሁ ትጠይቃላችሁ? በጣም ጥሩ! እናንተ ጎበዞች ስለሆናችሁ ትምህርታችሁን በጥሩ ሁኔታ እያስኬዳችሁት እንደሆነ እገምታለሁ። የእናንተ ወላጆች ነገ... Read more »

 ሕፃናትና ፓርላማቸው

‹‹ልጆችዬ!›› እንደምን ከረማችሁ? ዛሬ በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ቆይታ እናደርጋለን። ለመሆኑ ፓርላማ ሲባል ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? የምታውቁ ካላችሁ መልካም። የማታወቁ ብትኖሩ ደግሞ ከዛሬው የልጆች ዓምድ ላይ ጥቂት ግንዛቤ እንደምታገኙ ተስፋ አለኝ፡፡ ልጆች ‹‹ፓርላማ››... Read more »

ከዓድዋ ድል ምን እንማራለን?

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ትምህርታችሁ ላይ እየበረታችሁ ነው አይደል? በጣም ጎበዞች፡፡ መቼም ቅዳሜ እና እሁድ ለእናንተ የተወሰነ እረፍት የምታገኙበት ቀናት ናቸው፡፡ ታዲያ በነዚህ ቀናት እያጠናችሁ፣ ጋዜጣ፣ መጻሕፍትን እያነበባችሁ እንዲሁም... Read more »

የአንጋፋዎቹ ምክር ለልጆች

ሰላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁልን? ትምህርት፣ ጥናት እንዴት ነው? እየበረታችሁልን ነው? ጎበዞች በርቱ እሺ። ልጆችዬ፣ እናንተ ነገ ጥሩ ሰው እንድትሆኑ፤ እንዲሁም በትምህርታችሁ ጥሩ ውጤት እንድታስመዘግቡ እና ሀገራችሁን የምታኮሩ ዜጎች እንድትሆኑ ሁሉም ሰው መልካሙን... Read more »

ልጆች ከእረፍት መልስ

እንዴት ናችሁ ልጆችዬ? ሠላም ናችሁ? የአንደኛ ወሰነ ትምህርት (ሴሚስተር) ፈተና ወስዳችሁ ከጥቂት የእረፍት ቀናት በኋላ እንኳን ወደ ሁለተኛው ወሰነ ትምህርት ተመለሳችሁ እንበላችሁ አይደል? በጣም ጥሩ። ታዲያ ልጆችዬ ጓደኞቻችሁን፣ መምህራኖቻችሁን፤ እንዲሁም፣ በትምህርት ቤት... Read more »

 ልጆች እረፍቱን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው?

ሰላም ልጆችዬ፣ እንዴት ናችሁ? ሰላም ናችሁልኝ? ‹‹በጣም ደህና ነን። ›› እንደምትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆችዬ፣ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያውን መንፈቅ ዓመት፤ ወይም አንደኛ ሴሚስተር ፈተና ወስዳችሁ እንዳጠናቀቃችሁ ይታወቃል። ልጆችዬ፣ ታዲያ ዝግጅታችሁ ምን... Read more »

መጪውን ጊዜ ለቴክኖሎጂ

ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ትምህርቱስ? ጥናት እንዴት ነው? በጣም ጥሩ እንደሚሆንላችሁ እተማመናለሁ፡፡ እንደምታውቁት ወይም እንደሰማችሁት በአሁኑ ወቅት ዓለማችን የቴክሎጂ ውጤቶችን በስፋት እየጠቀመች ትገኛለች፡፡ መጪዎቹ ዓመታትም ከዚህ ሊበልጡ እንጂ ሊቀንሱ ይችላል ተብሎ አይጠበቅም፡፡ ታዲያ... Read more »