አማጽያንን ሲዋጋ ሕይወቱ ያለፈው አፍሪካዊው ፕሬዚዳንት

የሱፍ እንድሪስ የሀገር መሪ በጦር ሜዳ ሲዋጋ ሕይወቱ አለፈ ቢባል የድሮ ታሪክ ሊመስል ይችላል። ሰሞኑን የዓለም መነጋገሪያ የነበረው በአፍሪካዊቷ ሀገር ቻድ የተሰማው ዜና የ69 ዓመቱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ወደ ጦር ግንባር ዘልቀው ወታደሮችን... Read more »

“ዜጎች ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚመራቸውን ለመምረጥ የመራጭነት ካርዳቸውን መያዝ ይኖርባቸዋል” -አቶ ተሰማ ሁንዱማ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ (ኦነን) የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ

 አስመረት ብስራት አዲስ አበባ፡- ዜጎች ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚመራቸውን መሪ ለመምረጥ በመራጭነት ተመዝግበው ካርድ መያዝ እንደሚኖርባቸው የኦሮሞ ነፃነት ንቀናቄ (ኦነን) የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አሳሰቡ። የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ (ኦነን) የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ... Read more »

በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኙ 11 የምርጫ ጣቢያዎች በተመደበላቸው ኮታ መሰረት የመራጮች ምዝገባ ማጠናቀቃቸውን ገለጹ

ገመቹ ከድር አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የቡኖ በደሌ ዞን ምርጫ ክልል 11 የምርጫ ጣቢያዎች በተመደበላቸው ኮታ መሰረት የመራጮች ምዝገባ ማጠናቀቃቸውን ገለጹ ። የዞኑ የኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሀብታሙ ፍቃዱ በተለይ... Read more »

‹‹ጥላቻ፣ በቀል፣ ማፈናቀልና መግደል አደገኞች በመሆናቸው ድርጊቱን እናወግዛለን›› ፓስተር ጻዲቁ አብዶ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዚዳንት

ዘላለም ግዛው አዲስ አበባ:- ‹‹ጥላቻ፣ በቀል፣ ማፈናቀልና መግደል አደገኛ ነገሮች በመሆናቸው ድርጊቱን እናወግዛለን፤ አንዳችን ለሌላችን ጋሻና መከታ፣ መድሃኒትና ፈውስ ሆነን መኖር አለብን ›› ሲሉ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ህብረት ፕሬዚዳንት ፓስተር ጻዲቁ... Read more »

ዜጎች የምርጫ ካርዳቸውን እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ

6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለሀገር ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ እንደሚያገለግል ተጠቆመ  በኃይሉ አበራ አዲስአበባ፦ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለሀገር ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ እንደሚያገለግል ተጠቆመ። ዜጎች የምርጫ ካርዳቸውን በመውሰድ የዜግነት... Read more »

ለግድቡ ግንባታ በ8100 A አጭር መልእክት 122 ሚሊዮን ብር ገቢ ተደረገ

. አራተኛው ዙር መርሃ ግብር ተጀምሯል ሙሳ ሙሀመድ አዲስ አበባ፡- በሶስተኛው ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ የማሰባሰብ ሂደት ከደንበኞች የተሰበሰበ 122 ነጥብ 47 ሚሊዮን ብር ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል መስሪያ ቤት ገቢ... Read more »

ባለፉት ስድስት ወራት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከአዲስ አበባ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ

ራስወርቅ ሙሉጌታ አዲስ አበባ ፡- ባለፉት ሰድስት ወራት ከአዲስ አበባ ከተማ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት... Read more »

“ፍራንኮ ቫሉታ መፈቀዱን ተከትሎ መሰረታዊ ሸቀጦችን በተሻለ ዋጋ ለማግኘት እየተሰራ ነው” – አቶ እሸቴ አስፋው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ

 ዋቅሹም ፍቃዱ አዲስ አበባ፦ መንግስት ያለውጭ ምንዛሬ ፍቃድ መሰረታዊ ሸቀጦች እንዲገባ / ፍራንኮ ቫሉታ / መወሰኑን ተከትሎ የሂደቱ ተሳታፊ ባለሀብቶች እንዲሁም መሰረታዊ ሸቀጦቹ በተሻለ ዋጋ የሚገኙበት ሁኔታ ከዓለም ገበያ የማፈላለግ ስራ እየተከናወነ... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለውጡ የሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል›› -ዶክተር ቢቂላ ሁሬሳ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚኒስትር ማእረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

 አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለውጡን በመደገፍና ለውጡ የሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲሆን በሚያስችል ሁኔታ መረጃዎችንና ዘገባዎችን በማቅረብ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጉን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር ቢቂላ ሁሬሳ ገለጹ፡፡... Read more »

“መንግስት የምርጫው ሂደት ነጻ፣ ፍትሐዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ እንዲሆን በቁርጠኝነት እየሠራ ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ

 በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ ፦ የ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሂደት ነጻ፣ ፍትሐዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ እንዲሆን መንግስት በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ አስታወቁ። ምርጫው ስኬታማና ሰላማዊ እንዲሆን ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት... Read more »