ከ100 ሺህ ሔክታር በላይ አሲዳማ መሬትን በማከም ምርታማነትን የማሳደግ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- ከ100 ሺሕ ሔክታር በላይ አሲዳማ መሬትን በማከም ምርታማነትን የማሳደግ ንቅናቄ በመላ ሀገሪቱ ተጀምሯል። የ2016/17 ምርት ዘመን አሲዳማ መሬትን ለማከም የሚረዳ የግብርና ኖራ አቅርቦትና ስርጭት ሀገራዊ ማስጀመሪያ የንቅናቄ መርሐ ግብር ትናንት... Read more »

 የሀገር አንድነትን ለማጠናከር የብዝኃ ቋንቋዎች ትምህርት አስፈላጊ ነው

አዲስ አበባ፡- ባሕሎችን እርስ በእርስ ለመቀያየርና የሀገር አንድነትን ለማጠናከር የብዝኃ ቋንቋዎች ትምህርት አስፈላጊ መሆኑን የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ በ51 ቋንቋዎች ትምህርት እየተሰጠ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ ቋንቋ፤ የምልክት ቋንቋና... Read more »

 ሚኒስቴሩ የኢኖቬሽን ማዕከላትን ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ:- ወጣቶች በሀሳብ የያዟቸውን የፈጠራ ሥራዎች ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያገለግሉ የኢኖቬሽን ማዕከላትን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሠራ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ ኮይካ ጋር በትብብር ያስገነባውን «ኢኖቪዝ-... Read more »

ባንኩ ያለአግባብ ከተወሰደበት ገንዘብ 78 በመቶውን አስመልሷል

– 9 ሺህ 281 ግለሰቦች ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ በፈቃደኝነት መልሰዋል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ ችግር ምክንያት ያለአግባብ ከተወሰደበት... Read more »

ደቡብ ሱዳን በሱዳን በኩል ነዳጅ የምትልክበት ማስተላለፊያ አገልግሎት መስጠቱን አቆመ

ደቡብ ሱዳን በሱዳን በኩል ነዳጅ ወደ ውጭ የምትልክበት ዋነኛ ማስተላለፊያ ቱቦ አገልግሎት መስጠቱን አቆመ። ደቡብ ሱዳን በሱዳን በኩል ነዳጅ ወደ ውጭ የምትልክበት ዋነኛ ማስተላለፊያ ቱቦ የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ከሚያደርጉት... Read more »

ባለሥልጣኑ ዳግም ላልተመዘገቡና ሪፖርት ላላቀረቡ 1 ሺህ 854 ድርጅቶች ጥሪ አደረገ

አዲስ አበባ፡- የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ዳግም ምዝገባ ላላከናወኑና የፋይናንስ እንዲሁም ዓመታዊ የሥራ ክንውን ሪፖርት ላላቀረቡ አንድ ሺህ 854 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የመጨረሻ ዙር ጥሪ አድርጓል። ባለሥልጣኑ ዳግም ባልተመዘገቡና ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ... Read more »

ሴቶችን በይበልጥ ወደ ፋይናንስ ዘርፉ በማቅረብ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ይገባል

አዲስ አበባ፡- ሴቶችን በይበልጥ ወደፋይናንስ ዘርፉ በማቅረብ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ። ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ “በሴቶች ላይ ኢንቨስት በማድረግ እድገትን ማፋጠን” በሚል መሪ ሃሳብ ዩኤን ውመን ከገንዘብ ሚኒስቴርና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት... Read more »

ኔታንያሁ የእስራኤልን የልዑካን ቡድን የዋሽንግተን ጉዞ እቅድ መሰረዛቸው አሜሪካን አስቆጣ

ኔታንያሁ የእስራኤልን የልዑካን ቡድን የዋሽንግተን ጉዞ እቅድ መሰረዛቸው አሜሪካን አስቆጣ። አሜሪካ በተመድ በቀረበው የተኩስ አቁም የውሳኔ ሀሳብ ላይ ድምፀ ተዓቅቦ ካደረገች በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከፍተኛ የእስራኤል የልዑካን ቡድን በዋሽንግተን ሊያደርገው... Read more »

 የትግራይ ክልልን ፖሊስ አቅም ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- የትግራይ ክልል ፖሊስ እና አመራሮችን አቅም በማሳደግና የኅብረተሰቡን የአገልግሎት ተደራሽነት ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል... Read more »

ባለሥልጣኑ በጤና ባለሙያዎች የሕክምና ስህተት ላይ ልዩ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በጤና ባለሙያዎች የሕክምና ስህተትና ሥነ ምግባር ላይ ልዩ የቁጥጥር ሥርዓት ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ አዲስ መጠሪያ እና ሎጎ ባለድርሻ አካላት እና የሚመለከታቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች በተገኙበት... Read more »