በአንዲት ቃል …

መልካምስራ አፈወርቅ የልጅነት ህይወቱ በውጣ ውረድ የተሞላ ነው። ህጻንነቱን እንደሌሎች እኩዮቹ በምቾት አላለፈም። በጨቅላነቱ ከእናቱ ደረት ተለጥፎ ጡት አልጠባም፣ እናቱን በፍቅር ሽቅብ እያስተዋለ አልሳቀም፣ አላወራም፣ በእናቱ ተሞካሽቶ አልተሳመም፤ አልተቆላመጠም። ገና በጠዋቱ እናትና... Read more »

ከጥቁር ጃኬት ስር …

መልካምስራ አፈወርቅ ዘመዳሞቹ ተደውሎ በተነገራቸው ክፉ ዜና ሲጨነቁ ውለዋል። ሁሉም ጥልቅ ኀዘን ገብቷቸዋል። አገር ቤት ያለችውን የአጎታቸውን ልጅ ሞት የሰሙት በከባድ ድንጋጤ ነው። እነሱ ከቤተሰብ ርቀው አዲስ አበባ ይኖራሉ። እንጀራ ፍለጋ ያመጣቸው... Read more »
Ad Widget

ሕግ ፣ ፍትህና ውሳኔ

መልካምስራ አፈወርቅ  ቅድመ -ታሪክ ባልና ሚስት ለዓመታት በትዳር ዘልቀዋል:: በአብሮነታቸውም ልጆች ወልደው ሀብት ንብረት አፍርተዋል:: አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 17 የሚገኘው ቤት ለቤተሰቦቻቸው መኖሪያ ሆኖ ቆይቷል:: የጥንዶቹ ሁለት መኪኖች የቤተሰቡ... Read more »

ቤትን ለባለ ቤት

መልካምስራ አፈወርቅ ሁለቱ ሴቶች ውዝግብ ከፈጠሩ ቆይተዋል። በመሀላቸውም ቅራኔ ውሎ ሰንብቷል። ሁለቱም በየግላቸው የሚያነሱት ሃሳብ እያግባባቸው አይደለም። ቅሬታቸውን በንግግርና በመደማመጥ ያለመፍታታቸው እውነት በየቀኑ ያወዛግባቸው ይዟል። አንዳቸው የሌላቸውን አስተያየት አያዳምጡም። ወይዘሮ ሀና አድማሱና... Read more »

ያላረፈች ጣት…

መልካምስራ አፈወርቅ  ዕድገትና ውልደቱ ደቡብ ክልል ከምትገኝ ማሻ ወረዳ ነው።የልጅነት ህይወቱ ከአካባቢው ልጆች የተለየ አይደለም።እንደ እኩዮቹ መስሎና ተመሳስሎ ከመስክ ሲቦርቅ አድጓል።ከጓሮው እሸቱን ከማጀት ቤት ያፈራውን አላጣም። ደረጀ የጨቅላነት ዕድሜውን ጨርሶ ከፍ ማለት... Read more »

የጎዳናው ተኳሽ

መልካምስራ አፈወርቅ  ደንበጫ ልዩ ስፍራው ‹‹ ጠዴ ›. ከተባለ ስፍራ ተወለደ፡፤ ለወላጆቹ ሦስተኛ ልጅ ነው ።የአካባቢው ነዋሪዎች ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት የመላክ ልምድ አላቸው ።አብዛኞቹ ነገን በበጎ እያሰቡ ከልጆቻቸው መልካም ፍሬን ይጠብቃሉ ።በርካቶቹ... Read more »

የተሰበሩት ጠርሙሶች

መልካምስራ አፈወርቅ  የተወለደው ደብረማርቆስ አካባቢ ከምትገኝ አንዲት የገጠር ቀበሌ ነው።ልጅነቱ ከእኩዮቹ ህይወት የተለየ አልነበረም።የገጠር ማጀት ካፈራው በረከት ያሻውን ሲያገኝ ቆይቷል። ደምሴ እድሜው ከፍ እንዳለ ትምህርት ቤት መግባት ፈለገ።ለትምህርት የነበረው ፍላጎት ሲጨምር ወላጆቹን... Read more »

የአባወራው ቂም

መልካምስራ አፈወርቅ በወጉ ያልጠናው ትዳር ዛሬም ላለመውደቅ እየተንገዳገደ ነው። አብሮነታቸው የጸናው ጥንዶች በየቀኑ ስለኑሯቸው ያስባሉ። ሁሌም የልጆቻቸው ህይወትና ዕጣ ፈንታ ያስጨንቃቸዋል። በኣባወራው ትከሻ የወደቀው ኑሮ ያለበቂ ገቢ ወራትን ተሻግሯል ። በብዙ ድካም... Read more »

ለ50 አመት የተከራየ መሬት እና ያስነሳው ህገመንግስታዊ ጥያቄ

እስማኤል አረቦ መሬት ለኢትዮጵያውያን አንጡራ ሀብት ነው። መሬት ቅርስ ከመሆኑም ባሻገር በገጠርም ይሁን በከተማ የኢኮኖሚ ዋነኛ ምንጭ ነው። በተለይም በአሁኑ ወቅት የመሬት ዋጋ እየናረና ያለውም ኢኮኖሚያዊ ተፈላጊነት እየጨመረ በመምጣቱ በመሬት ላይ የሚፈጠሩ... Read more »

አነታራኪው የንብረት ክርክር

ምህረት ሞገስ ፍቅር ሁሉን ያስረሳል። ማስረሳት ብቻ አይደለም፤ አፍቃሪው ያፈቀረው ሰው ምኑንም ቢወስድ ቅር አይለውም። ነገ መጣላት መለያየት ይኖራል ብሎ ማንም አያስብም። ለዚህም ይመስላል፤ ብዙ ሰዎች ተፋቅረው ሲጋቡ ስላላቸው ንብረት አይሰስቱም። ስለዚህ... Read more »