የ “ማለዳው ጋዜጦች”

በበለፀጉት አገራት መንገደኛው ከአንዱ ሠፈር ወደሌላኛው ለመጓጓዝ፤ ከአንደኛዋ ከተማ ወደተቀረችው ለመሄድ የዚያኑ ያህል በርካታ አማራጮች አሉት። በትራንስፖርቱ ዘርፍ እምብዛም ጭንቅንቅና ችግሮች አይስተዋልባቸውም። ዘመናዊ አውቶሞቢሎች በአንድ ወገን ይንፈላሰሳሉ። ረዣዥም ርቀቶችን በአውሮፕላን ይጓጓዛሉ። ባቡሩን... Read more »

ውሃ መጣች፤ ውሃ ሄደች

በአንድ የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ በቅርቡ የሰማሁትን ነገር መልሼ መላልሼ ሳስበው ሁሌም ይገርመኛል፡፡ ግለሰቡ ለጋዜጠኛው ቅሬታቸውን እያቀረቡ ናቸው፡፡ እሳቸውና የመንደራቸው ነዋሪዎች በውሃ እጥረት ሳይሆን እጦት ክፉኛ ተቸግረዋል፡፡ ፊት በአስራ አምስት ቀን አንድ ቀን ትመጣ... Read more »
Ad Widget

“የዕለት አጀንዳዬን አታሳጣኝ!”

እኒህ አውሮፓውያን የደፈሯትን ሣይንስ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ያለን ሰዎች እንደምን አንደፍራት? ፌስ ቡክ ምስክሬ ነው፤ እንዲያውም በዚህ መስክ ውጤት አምጥተን እናሳያችኋለን። ኧረ እንዲያውም አሳይተናቸዋል። ፌስ ቡክ የሚሉትን ጉድ እነርሱ ወልደውልን እኛ... Read more »

በዱሮ ውስጥ

ዱሮ ተደጋግሞ በሚነሳበት ዘመን ላይ ነን።ስለውለታው መሰለኝ መነሳቱ።በተለይ የዋጋ ፣የስነ ምግባር ፣ የወግና ባህል፣ወዘተ ነገር ሲነሳ ዱሮ ተነስቶ አይጠገብም።የዱሮ ሰው፣ የዱሮ እቃ ፣ የዱሮ ክብር ፣ የዱሮ ፍቅር ፣ ወዘተ እየተባለ የዱሮው... Read more »

ከአዙሪት እንውጣ!!

ዘመኑ መረጃ ሞልቶ የሚፈስበት ዘመን ነው። ቁሳዊው መረጃና ዕውቀት እንደጎርፍ ጎርፎ አጥለቅልቆናል። አንዳንዶቻችን ከመረጃው ዓለም አለት ጋር እያጋጨ ጠራርጎ ወስዶናል። ጥቂቶቻችን ምናልባት ጎርፉን ዳር ሆነን እያሳለፍነው ይሆናል። ሌሎቻችን ደግሞ አደጋነቱ አልታየን ይሆናል።... Read more »

ሌቱን ከንጋቱ ማጨባበጥ

ቤተኛ ናት። የተቀባችው ሽቶ የቆመችበትን አካባቢ አውዶታል። የለበሰችው አንገትዬው ላይ ክፍት የሆነ ነጭ ቲሸርት ከጡቷ በላይ ያለውን ገላዋን እርቃኑን አስቀርቶታል። ሥሥ በመሆኑም የተቀረውን የሰውነት አካሏን በደብዛዛው ያሣያል። በማጠሩ ደግሞ እምብርቷን ሊሸፍንላት አልቻለም... Read more »

የቢሊየነሮቹ ፍቺና ጣጣው

በዓለማችን ላይ እልፍ ሁነቶች ይከሰታሉ። አንዳንዶቹ እንዲያውም ከተለመደው መንገድ ወጣ ይሉና እንደ ክስተት የሚታዩበትም አጋጣሚ አይጠፋም። ያልተለመዱ ድርጊቶች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ የፈጠራ ውጤቶች፣ አዝናኝ አሊያም ልብን የሚሰብሩ ክንውኖች ምድራችን በየጊዜው ታስተናግዳለች። ይሄን ኡደት... Read more »

“ዲሽታ ጊና” – አዲስ ክስተት

እስኪ አንድ ላይ አጨብጭቡ! ደግሞ ለማጨብጨብ ማን ብሎን። በእጃችን ማለቴ ነው። “ሆይ! ምን ይቀባጥራል ወትሮስ ቢሆን በምን እናጨበጭብ ነበር?” አትሉም። ወዳጄ ይኼ እንኳን የሚገለጽልን የጭብጨባን ትርጉም (ውስጠ ወይራነት) ስናውቅ ብቻ ነው። እኔ... Read more »

የመልካምነት አዝመራ

እናትና አባት በአጠቃላይ ቤተሰቦች በተለያዩ ምክንያቶች ከልጅ ልጅ ሲያበላልጡ ይስተዋላል:: አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የሚያደርጉም ሊኖሩ ይችላሉ:: አንዳንዶቹ የመጀመሪያን ልጅ ያበልጣሉ፤ በቆየው ወግ መሰረት የመጀመሪያ ልጅ የቤተሰቡ ሃላፊነት የሚወድቅበት ተኪ ተደርጎ ስለሚቆጠር ሊሆን... Read more »

የሥጋ ማጎልመሻ ቤቶች

ወቅቱ የግንቦት መዳረሻ ቢሆንም፣ ከባድ ዝናብ እየጣለ ያለበት ነው። ዶሮ ተራው በነጋዴዎች ተወሯል። የዶሮ ሻጮች ጩኸት በውርጭ አርጩሜው ከሚጋረፈው የወቅቱ ቀዝቃዛ አየር ጋር ተዳምሮ ያውካል። ለትልቁ ዶሮ 750 ብር እየተጠራ ነው፤ ምን... Read more »