ሌቱን ከንጋቱ ማጨባበጥ

ቤተኛ ናት። የተቀባችው ሽቶ የቆመችበትን አካባቢ አውዶታል። የለበሰችው አንገትዬው ላይ ክፍት የሆነ ነጭ ቲሸርት ከጡቷ በላይ ያለውን ገላዋን እርቃኑን አስቀርቶታል። ሥሥ በመሆኑም የተቀረውን የሰውነት አካሏን በደብዛዛው ያሣያል። በማጠሩ ደግሞ እምብርቷን ሊሸፍንላት አልቻለም... Read more »

የቢሊየነሮቹ ፍቺና ጣጣው

በዓለማችን ላይ እልፍ ሁነቶች ይከሰታሉ። አንዳንዶቹ እንዲያውም ከተለመደው መንገድ ወጣ ይሉና እንደ ክስተት የሚታዩበትም አጋጣሚ አይጠፋም። ያልተለመዱ ድርጊቶች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ የፈጠራ ውጤቶች፣ አዝናኝ አሊያም ልብን የሚሰብሩ ክንውኖች ምድራችን በየጊዜው ታስተናግዳለች። ይሄን ኡደት... Read more »
Ad Widget

“ዲሽታ ጊና” – አዲስ ክስተት

እስኪ አንድ ላይ አጨብጭቡ! ደግሞ ለማጨብጨብ ማን ብሎን። በእጃችን ማለቴ ነው። “ሆይ! ምን ይቀባጥራል ወትሮስ ቢሆን በምን እናጨበጭብ ነበር?” አትሉም። ወዳጄ ይኼ እንኳን የሚገለጽልን የጭብጨባን ትርጉም (ውስጠ ወይራነት) ስናውቅ ብቻ ነው። እኔ... Read more »

የመልካምነት አዝመራ

እናትና አባት በአጠቃላይ ቤተሰቦች በተለያዩ ምክንያቶች ከልጅ ልጅ ሲያበላልጡ ይስተዋላል:: አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የሚያደርጉም ሊኖሩ ይችላሉ:: አንዳንዶቹ የመጀመሪያን ልጅ ያበልጣሉ፤ በቆየው ወግ መሰረት የመጀመሪያ ልጅ የቤተሰቡ ሃላፊነት የሚወድቅበት ተኪ ተደርጎ ስለሚቆጠር ሊሆን... Read more »

የሥጋ ማጎልመሻ ቤቶች

ወቅቱ የግንቦት መዳረሻ ቢሆንም፣ ከባድ ዝናብ እየጣለ ያለበት ነው። ዶሮ ተራው በነጋዴዎች ተወሯል። የዶሮ ሻጮች ጩኸት በውርጭ አርጩሜው ከሚጋረፈው የወቅቱ ቀዝቃዛ አየር ጋር ተዳምሮ ያውካል። ለትልቁ ዶሮ 750 ብር እየተጠራ ነው፤ ምን... Read more »

ማንን እንጡር ?

ወገኖቼ ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ የጡረታ ክፍያ ይፈጸም የነበረው በመንግስት ስራ ተቀጥረው በወጣትነትና በጉልምስና ዘመናቸው ለሀገራቸውና ለህዝባቸው ለደከሙ ሰራተኞች ነው፡፡ ጡረታውም የሚሰጣቸው በስራ ዘመናቸው ለጡረታ በሚል ከከፈሉት እና በዚህ ላይ መንግስት ከሚያደርገው ክፍያ... Read more »

ይወራረዳል!!

የቀድሞ ጓደኛሞች ማህበር ቢጤ ነበረን፤ በአንድ ወቅት ዓመታዊ በዓላችንን ለማክበር ተሰባስበናል።ሁሌም እንደምናረገው መብላት መጠጣቱን ከጨዋታ ጋር ተያይዘነዋል ፤ የሚያስቁና የሚያሳዝኑ ትዝታዎች ይነሳሉ፤ይጣላሉ ።ጨዋታ ያለበት ቆይታ ጊዜው ሲሄድ አይታወቅም።ቤታቸው ራቅ ያለ ጓደኞቻችን የዓመት... Read more »

የአውደ አመቱ ማግሥት

አውደ አመት ሲመጣ ሁላችንም የየራሳችን ትዝታዎች ይኖሩናል። አንዳንዶቻችን የበአልን ድባብ የምናስታውሰው ከግርግሩ ባለፈ የዶሮው፣ የዳቦው፣ የጠላው መአዛ በሚፈጥርብን ትዝታ ነው። እስከ ቀርብ አመታት ድረስ እኔም ይህንን ትዝታ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ስጋራው ኖሬያለሁ። ግብይቱ፣... Read more »

የቄጠማ ነገር

 ዛሬ የትንሳኤ በአል ነው። ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለበአሉ በሰላም አደረሳችሁ! የእምነቱ ተከታዮች ሁለት ወራት ለሚጠጋ ጊዜ ሲያካሂዱ የቆዩትን ጾም ዛሬ ይፈታሉ። ለዚህ በአል ዶሮ እና በግ ይታረዳል። በሬ ታርዶ ቅርጫ... Read more »

የተወደደው ሲረክስ፤ የረከሰው ተወደደ!

ከሥራ ወጥቼ ወደቤት ለመሄድ ታክሲ ተራ ደርሻለሁ። ጊዜውን ያልጠበቀ ዝናብ ድንገት ቢመጣ ሰልፉን አቋርጬ አንድ ግሮሰሪ ውስጥ ሮጬ ገባሁ። ጊዜ ማሳለፊያ ትኩስ ነገር አዘዝኩና ማህበራዊ ሚዲያ ለማሰስ ስልኬን መጎርጎር ጀመርኩ። አንዱ የድሮውን... Read more »