ግርማ መንግሥቴ በአሁኗ አገራችን እንኳን «የፍልስፍና ክበባት» ቀርቶ እራሱ «ክበብ» የሚለው ቃል ስለመኖሩ አይደለም ስለመፈጠሩም ማንም ምንም መናገር አይችልም፤ «ፍልስምና» እያለ በየምናምኑ የሚለጥፈውን እንቁጠረው ካልተባለ በስተቀር። ግን ደግሞ ወደድንም ጠላን፤ «ሙሉ ሰው»... Read more »
ግርማ መንግሥቴ መቼም ዘመን ሲነሳ ፍልስፍናው፤ ፍልስፍና ሲነሳ ዘመኑ ከነቦታና ጊዜው መነሳቱ የግድ ነው። በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ ደግሞ የፖለቲካ ስርአት የሚሉት የአስተዳደር ዘይቤ አለ። በዚህ ውስጥም የአስተዳደር ዘመን፤ አሁንም በዚህ ውስጥ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ የዲሞክራሲ ምድርና ሰማይ ከተላቀቁ ጀምሮ “ፓርላማ” ወይም “የተወካዮች ምክር ቤት”፣ “ምርጫ”፣ “ተሳትፎ” ወዘተ የሚባሉት ጽንሰ-ሐሳቦች እንደ ዘወትር ፀሎት ከ”ምእመን” ወይም ከፖለቲከኞች ምላስና ከንፈር ላይ አይጠፉም። ሁሌም መፅናኛ፣ መፎከሪያ፣ መደለያና መደላደያ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ እንደ መታደል ሆኖ ስለ ድሬ ያልተባለ የለም። ከድሮው ከዘመነ ጋሪ ጀምሮ እስከ አሆኗ ዘመነ ባጃጅ ድረስ ሁሉም ስለ ድሬ እሚለውን ሁሉ እያለ ነው። ድምፃዊው በድምፁ፤ ሰአሊው በብሩሹ፤ ፀሀፊው በብእሩ ስለ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ትውልድ ዥረት ነው ይባላል። እውነት ነው። ምክንያቱም ሰው የሚባለው ፍጡር እስካለና እስከቀጠለም ድረስ “ትውልድ” የሚለው መደብ አይቀርምና። “ሰው ይሞታል፤ አገርና ህዝብ ግን ይቀጥላል” መባሉም ይህንኑ የሚያረጋግጥ ነውና የምናደርገውን ሁሉ በዚሁ... Read more »

ኢያሱ መሰለ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ እንድ ሀገር ከመቆሟ በፊት በየአካባቢው በተፈጠሩ ገዢዎች እጅ ስር ነበረች። በ18ኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ የየአካባቢው ገዢዎች አንዳቸው በአንዳቸው ላይ የበላይነትን ለመቀዳጀት ይህ ቀረው የማይባል የእርስ በእርስ ግብግብ አድርገዋል።... Read more »
ኢያሱ መሰለ የሰው ልጆች ልምድ ባህልና ተሞክሮ ዛሬ ዓለም ለደረሰበት የእድገት ደረጃ አስተዋጽኦ እንዳበረከተ ይታመናል። የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች፣ የምርምር ውጤቶች፣ ፍልስፍናዎች፤ አባባሎች፣ አዳዲስ እይታዎችና አሰራሮች፣ ከነባራዊው ዓለም ተቀድተው እየተተረጎሙ፣ እያታረሙና እየተገሩ፣ እያደጉና... Read more »
ኢያሱ መሰለ የፍልስፍና አባት የሆነው አርስቶትል የሰው ልጅ ፖለቲካዊ እንሰሳ ‹‹political animal›› እንደሆነ ይናገራል። ሰው ማህበራዊ መስተጋብሩን ለማቀላጠፍ የተለያዩ ጉዳዮችን በጋራ ያከናውናል። ሀገር መስርቶ መንግስት ያቋቁማል፤ ህግና መተዳደሪያ ደንቦችን አጽድቆ ስራ ላይ... Read more »
ኢያሱ መሰለ ይህን አርቲክል ለመጻፍ ሳስብ ‹‹የፍልስፍና ሀሁ እራስንና ህይወትን ማወቅ ነው።›› የሚለው አባባል በአዕምሮዬ ይመላለስ ጀመር። ግን ምን ያህል እራሴንና ሕይወቴን አውቄ ነው ስለሌላው ጉዳይ ለመጻፍ የተነሳሁት ብዬ ማሰብ ጀመርኩ። ወድጄ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ከማንምና ከምንም የጤና ጉዳይ የበላይ ነው። ያለ እሱ ምንም የለም፤ ማንም የለም፤ ሁሉም የለም። “ዋናው ጤና” ሲባልም በሌላ መንገድ መልዕክቱ የጤናን አስፈላጊነት፣ ወሳኝነትና አሳሳቢነት መግለፅ ነው። በመሆኑም ያነጋግራል፤ ያወያያል፤ ያሳስባልም።... Read more »