የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ እስከ መገንባት የተራመደ ዩኒየን

በጋዜጣው ሪፖርተር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አዊ ዞን የሚገኝ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበር ነው- አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበር። ዩኒየኑ ራዕይዩን ‹‹በምሥራቅ አፍሪካ ጠንካራና ተወዳዳሪ የኅብረት ሥራ ማህበራት ሆኖ ማየት››ን ዓልሞ... Read more »

ብዙ ያልተሠራበት የፐልፕ ኢንዱስትሪ

በአስናቀ ፀጋዬ ፐልፕ ከእንጨትና እንጨት ካልሆኑ ጥሬ እቃዎች የሚዘጋጅ ሲሆን ለወረቀት መስሪያ በዋና ግብአትነት ያገለግላል። ግብአቱን ለማምረትም ግዙፍ ኢንቨስትመንትና ቴክኖሎጂ ይጠይቃል። በዚህ ግዙፍ ኢንቨስትመንት ቀድመው የገቡ ሀገራትም ግብአቱን ወደሌሎች የአለም ሀገራት በመላክ... Read more »
Ad Widget

የቆዳው ኢንዱስትሪ መጪው ተስፋ

በኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪ እጅግ ፈጣን እድገት ከሚያሳዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች በቀዳሚነት ይጠቀሳል። በአሁን ወቅትም ዘርፉን የተቀላቀሉ እና ለመቀላቀል እየተንደረደሩ የሚገኙ በርካታ ኩባንያዎች አሉ።እነዚህ ኩባንያዎችም ያለቁ እና በከፊል ያላለቁ የተለያዩ የቆዳ ምርቶችን ለውጭ ንግድ... Read more »

የሙልሙል ፋብሪካው ዕጣ ፋንታ

ውብሸት ሠንደቁ ቅጠል ቀረሽ ሙልሙል መሣይ ዳቦዎች ከአንድ በኩል በተወሠነ የጊዜ ርቀት ይወርዳሉ፡፡ የፀደይ ደመና የለበሱ የሚመስሉት ሠራተኞች በየሥፍራቸው ይታትራሉ፡፡ የሼፍ ቆባቸውንም ሆነ የአፍ ማስካቸውን አልረሱትም፡፡ ወዲህ ያሉ ሠራተኞች ከሥንዴ ዱቄት ሊጥ... Read more »

ባህላዊ መድኃኒቶችን በሳይንሳዊ መንገድ

ውብሸት ሰንደቁ በአንዳንድ ሀገራት የባሕል መድኃኒት ኢንዱስትሪ ተገቢው ክብር እና ልዕልና ተሰጥቶት ሕዝቡ ከመድኃኒቶቹ ሊያገኘው የሚገባውን ጥቅም አግኝቶ፤ መንግሥትም በሚገባ የቱርፋቱ ተቋዳሽ መሆን ችሏል። ባህላዊ መድሀኒቶች ለሌሎች መሰረታዊ ለሆኑ መድኃኒቶች ግብዓት መሆን... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎች አይተኬ ሚና -ግብርናውን ለማዘመን

ውብሸት ሰንደቁ  ግብርናን በማዘመንና ሜካናይዝድ በማድረግ ረገድ በቀጥታ ኃላፊነት ከተጣለባቸው ተቋማት በተጨማሪ በሀገሪቱ ተሠራጭተው የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የአንበሳውን ድርሻ ይዘው ተራምደው እንዲያራምዱ ይጠበቃል። በዚህም አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የማህበረሰቡን ችግር ታች ወርደው በማጥናትና በመፍታት ብዙ... Read more »

ውዳቂን ወደ ገንዘብ

ውብሸት ሰንደቁ  ተወልዶ ያደገው ድሬደዋ ከዚራ አካባቢ ነው። ኑሮውን አዲስ አበባ ካደረገ ከ10 ዓመት በላይ አስቆጥሯል።የተሰማራበትን የእጅ ጥበብ ዘርፍ ከጀመረ ሁለት ዓመት አልፎታል። ሀሁ አርት የተሰኘ የጌጣጌጥ አምራችና ዕቃዎችን መልሶ ጥቅም ላይ... Read more »

የኮሪያ የብረት ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ

ውብሸት ሰንደቁ  የዛሬው የኢንዱስትሪ ጓዳ ጎድጓዳ የሚያስቃኘን ከኮሪያ በመጡ ታታሪ አንጥረኞች የተገነባውን ፋብሪካ ነው። ከመዲናችን አዲስ አበባ ደቡብ መሥራቅ አቅጣጫ 37 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ኦሮሚያ ክልል ወደምትገኘው ዱከም ተጉዘናል። መዳረሻችን ኢኮስ (EKOS)... Read more »

ከኢንዱስትሪዎቹ የሚወጣ ፍሳሽ ለሀዋሳ ሐይቅና አካባቢው ወንዞች – ስጋት

 ለምለም መንግሥቱ ‹‹ሀዋሳ ላንጋኖ ለሽርሽር ሄጄ ያጣሁሽ የሲዳሞ ቆንጆ እረ ወዴትነሽ…›› እያለ ድምጻዊው ያቀነቀነላት በቁንጅናዋ ለተማረከላት እንስት ብቻ ሳይሆን፣ እግረ መንገዱንም ለሀዋሳና አካባቢው ያለውን አድናቆት የገለጸበት አጋጣሚ እንደሆነ አይዘነጋም። ሀዋሳ ሐይቅ ከከተማዋ... Read more »

ከድንገቴ የፈጠራ ክህሎት ወደፋይበር ቴክኖሎጂ

ውብሸት ሰንደቁ ዕለታት በአንድ ዕለት አንድ አባት ከቤተ ክርስቲያን ሲመለሱ ሦስት ሜትር ከሚረዝም ድልድይ ላይ ይወድቃሉ ።ሽማግሌው በወደቁበት ወቅት በደረሰባቸው ጉዳት እግራቸውና ወገባቸው ተሰብሮ ሌሎች የአካል ክፍሎቻቸውም ላይ ጉዳት ደርሶ ነበርና ከዚያን... Read more »