“ነገን ተስፋ አድርጎ የማይኖር ትውልድ እየፈጠሩ አገርን ወደፊት ማስኬድ አይቻልም” – ዶክተር መሳፍንት አበበ

ጽጌረዳ ጫንያለው ከልጅ እስከ አዋቂ፤ ፊደል ከቆጠረው እስከ ምሁር፤ የሚያውቃቸው ሁሉ በአንድ ልብ የሚመርጣቸው አይነት ሰው ናቸው:: የሰዎችን የውስጥ ስሜት ማዳመጥ የሚችሉና ለችግር መፍትሄ ሰጪነታቸውም ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል:: ‹‹አንዳንዴ እርሱ ጋር ስሄድ ምንም... Read more »

‹‹ህይወታችንን ከፈለግናት ሲሆንብን ሳይሆን ሲሆንባቸው ባየነው ለመማር እንጣር››- ፕሮፌሰር አበበ ጌታሁን

ጽጌረዳ ጫንያለው የፓን አፍሪካ አሳና አሳ ሀብት ማህበርን በፕሬዳንትነት ለአምስት ዓመታት የመሩ ናቸው:: የኢትዮጵያ ዓሳና የውሃ ሳይንስ ማህበርንም በምክትል ፕሬዚዳንትነት ከዚህ ያላነሰ እድሜ መርተዋል:: የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የቦርድ አባልም በመሆን ለረጅም ዓመት... Read more »
Ad Widget

‹‹በጣም ብዙ ፍቅር የተሰጠው ሰው ከመውደድ ውጪ አማራጭ የለውም››- ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

ጽጌረዳ ጫንያለው በሰሜን ኮርያ በዲፕሎማትነት ለአራት ዓመታት ሰርተዋል።በውጪ ጉዳይም እንዲሁ በኢኮኖሚክ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ከዚህ ያላነሰ እድሜ አገልግለዋል።በእነዚህ ጊዜያትም አገርን ሊጠቅሙ የሚችሉ ለውጦችን አምጥተዋል።ከዚህ ሁሉ ግን ገጠራማው ቦታ ላይ ወርደው የሰሩት ሥራ ብዙ... Read more »

“ዕድሎች ሁሉ መልካም አጋጣሚ በመሆናቸው የተሻለ ነገን እንፍጠርባቸው” – ረዳት ፕሮፌሠር መቅደስ ደሴ

 ጽጌረዳ ጫንያለው  ረዳት ፕሮፌሠር መቅደስ ደሴ ይባላሉ። በአገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ በተቋቋመው የሴት አመራሮችና መምህራን መረብ ውስጥ ሥራ አሥፈጻሚ ናቸው። የግብርና ምጣኔ ሀብት ምሩቅ ሲሆኑ፤ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የግብርና ኮሌጅ ዲን... Read more »

“ከአገር የሚበልጥ ገንዘብ የለም”- ዶክተር ጌታቸው ተድላ

ጽጌረዳ ጫንያለው ኢትዮጵያነት ለሳቸው ሁሉ ነገራቸው ነች። ስለ ሀገራቸው ተናግረው የሚጠግቡ አይደሉም። ደረት ኪሳቸው አካባቢ የኢትዮጵያ ባንዲራን ቀለም የያዘ ቁልፍ ሁሌም የሚለያቸው አይደለም። ሰዓታቸውም ቢሆን በኢትዮጵያ ቁጥር ማለትም እኛ በተለምዶ ግዕዝ በምንለው... Read more »

‹‹በጎነት ከራስ ሲመነጭ ፈተና ድል ይሆናል››ወይዘሮ ዘመናይ አስፋውየሰው ለሰው ህጻናትና አረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች

ጽጌረዳ ጫንያለው ወይዘሮ ዘመናይ አስፋው ይባላሉ። የብዙ ልጆች፣ አረጋውያንና ሴቶች ተንከባካቢ እናት ናቸው። በሥራቸው ከ76 በላይ ሰዎችን አቅፈው እየተንከባከቡ ይገኛሉ። ይህ የሆነው ደግሞ ‹‹የሰው ለሰው ህጻናትና አረጋውያን በጎ አድራጎት›› ድርጅት በተሰኘ የበጎ... Read more »

«በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆንህን ስትረዳ መጥፎ ነገርን ፍራ፤ በመጥፎ ሁኔታ ላይ መሆንህን ስታውቅ ደግሞ ጥሩ ነገርን ተስፋ አድርግ”ተባባሪ ፕሮፌሰር መንግስቱ ውቤ

ጽጌረዳ ጫንያለው ተባባሪ ፕሮፌሰር መንግስቱ ውቤ ይባላሉ። ልጅ ሆነው ጀምሮ ስለ ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ይጨነቃሉ፤ ለተፈጥሮ ልዩ እንክብካቤንም ማድረግ ከቤተሰቦቻቸው ተምረዋል። በተለይ ከአባታቸው ብዙ ነገር ቀስመዋል። የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን... Read more »

‹‹እውቀት ነፃ፣ ከሁሉም የሚገኝና ለሁሉም የሚሰጥ የአምላክ በረከት ነው›› ፕሮፌሰር ዶክተር ኢንጅነር ኢሳያስ አለማየሁ

ጽጌረዳ ጫንያለው በውሃና የአካባቢ ምህንድስና በአገር አቀፍ ደረጃ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ያገኙ በዕድሜ ትንሹ ፕሮፌሰር ናቸው። በውሃ ሀብት አጠቃቀም አፍሪካን ለማጠናከር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ የውሃ ማስተዳደር ልኅቀት ማዕከል (ACEWM) ከሀገር እና ከአፍሪካ... Read more »

በሀገር ፍቅር እና በሥራ ትጋት የተገነባ ማንነት

ክፍለዮሐንስ አንበርብር እንደመግቢያ ወደ ሥራ ዓለም ከገቡ 32 ዓመታትን አስቆጥረዋል። 16 ዓመታትን በመንግሥት ተቋም ከ16 ዓመታት ወዲህ ደግሞ በግል የማማከር ሥራ ጀምረዋል። ከ32 ዓመት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሥነ ህንፃ... Read more »

በጨለማ ውስጥ ብርሀን ፈንጣቂዋ እናት

 ጽጌረዳ ጫንያለው ጸባየ ሸጋ እና ጠንካራ ሰራተኛ ከሚባሉ ሴቶች መካከል ይመደባሉ። በተለይ አራት ለምግብ እንጂ ለስራ ያልደረሱ ልጆቻቸውን ጥለውባቸው ባለቤታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩዋቸው ብዙዎች «ሰማይ ተደፋባቸው » አይነት አዘኔታ አዝነውላቸው ነበር... Read more »