ግብርናን በክላስተር

በ2013/14 የመኸር ምርት ዘመን 12 ነጥብ 78 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለማረስና 374 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እቅድ መያዙን ከግብርና ሚኒስቴር የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ :: በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የመኸር እርሻ ከሚታረስ 6... Read more »

የክረምቱ የአየር ጸባይ

በያዝነው የክረምት ወቅት ላይ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ይሰማል:: አንዳንዶች የሐምሌ ክረምት ከባድ መሆኑንና የአየሩ ቅዝቃዜም እንዲሁ ማየሉን ሲገልጹ፣ የአረንጓዴ ዛፍ ችግኝ ተከላ መርሃግብር ከተጠናከረ ወዲህ የተከሰተ የአየር ጸባይ ለውጥ ነው የሚል አስተያየት... Read more »

በኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን የቆመ ኩባንያ

በኢትዮጵያ ለውጭም ሆነ ለሀገር ውስጥ አልሚዎች ምቹና በርካታ የኢንቨስትመንት አማራጮች አሉ። የሀገሪቱ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፖሊሲም የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች መዋእለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ያበረታታል። ይህንኑ ምቹ ሁኔታ ተጠቅመውም በርካታ የውጭና የሀገር ውስጥ... Read more »

በዘርፈ ብዙ ሙያ የሰመረ ውጤት

ትውልድና እድገታቸው ይርጋለም ከተማ ቢሆንም በቤተሰባቸው የሥራ ዝውውር ምክንያት ወደ ሀዋሳ ከተማ በመሄድ ከስድስተኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን በሀዋሳ ተከታትለዋል። ትጉ ተማሪ ቢሆኑም በወቅቱ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ሊያስገባቸው የሚያስችል ውጤት ሳያመጡ... Read more »

ለዲጂታል ኢኮኖሚ መሰረት የተጣለበት ዓመት

ዓለም በፍጥነት እየተለወጠች ነው። በዓለም ላይ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ እያቀጣጠሉ ካሉ ነገሮች አንዱ ደግሞ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ነው። በከፍተኛ ፍጥነት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እየተካሄደባቸው ካሉት አንዱ የኢኮኖሚ ዘርፍ ነው። ዲጂታል ኢኮኖሚ ቅርጽ እየያዘ... Read more »

አካባቢያዊ ሁኔታን ያላገናዘበ የንድፍ ይዘትና ቅጂ

የቤት ግንባታ እንደሌሎች የእጅ ጥበብ ሥራ ሁሉ ውስጣዊውና ውጫዊው ውበቱ ሳቢ እንዲሆን ጥበበኛው ተጨንቆ ይሰራል :: የንድፍ ባለሙያው እንደ ስዕል ባለሙያ ሁሉ በወረቀት ላይ በነደፈው መልኩ ግንባታው እንዲከናወን ይጠበቃል:: ብዙ ጊዜም ግንባታ... Read more »

የብረታ ብረት እጥረትን ለማቃለል

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪው ለተለያዩ ዘርፎች በግብዓትነት በማገልገል ለኢንዱስትሪ መስፋፋት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት እና ለአገር የምጣኔ ሀብት ዕድገትም የላቀ አስተዋጽኦ ያለው ነው።ባለፉት ዓመታትም ከፍተኛ ኢኮኖሚን የሚጠይቀውና ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል በሚፈጥረው ዘርፍ ላይ... Read more »

መፍትሄ የሚሻው የዳቦ ዱቄት እጥረትና የዋጋ ውድነት

 የዳቦ ዱቄት አቅርቦቱ ከሸማቾች ማህበራት ከራቀ እና በሌላ የገበያ ስፍራም አንድ ኪሎ ከ50 ብር በላይ መጠራት ከጀመረ ወራት ተቆጥረዋል። ይህም በሸማቹ ማህበረሰብ ዘንድም አነጋጋሪ ሆኖ ቀጥሏል። በአንዳንድ የሸማቾች ማህበራት አማካይነት ብቅ ያለው... Read more »

የድንጋይ ከሰል ያልተጠቀምንበት

በኢትዮጵያ በተለይ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የድንጋይ ከሰል ክምችት በስፋት እንደሚገኝ ከማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር የተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ።ሆኖም እስካሁን ባለው ሂደት ማዕድኑን አውጥቶ ጥቅም ላይ የማዋል እንቅስቃሴ አልተደረገም።በቅርቡ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና... Read more »

የቱሪዝም እንቅስቃሴ ተፅዕኖን ለመቀነስ አማራጭ

ወደ ሁለተኛ ዓመት እየተሸጋገረ ያለው የኮቪድ 19 ቫይረስ የሰው ህይወት በመቅጠፍ፣ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይም ተጽዕኖውን በማሳረፍ እያሳደረ ያለው ጉዳት አቅምን የሚፈታተን እየሆነ መጥቷል፡፡ በተለይም በቱሪዝም ኢንዱስትሪው ላይ እያሳደረ ያለው ጫና ዘርፉ... Read more »