የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

የመጨረሻ ክፍል ባለፉት ተከታታይ እትሞች የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶችን ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር ስናስቃኛችሁ ቆይተናል። ለዛሬም በጉዳዩ ዙሪያ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር ከሆኑት የህግ ባለሙያ አቶ... Read more »

የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

ክፍል ሁለት ባለፈው ሳምንት በቤተሰብ አምድ እትማችን በኢትዮጵያ ያለው የጋብቻና ፍቺ ህጋዊ አካሄድና ውጤቶቹ እንዴት ይታያሉ ስንል በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር የሆኑትን የህግ ባለሙያውን አቶ እንዳልካቸው ወርቁን... Read more »

የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

ክፍል አንድ የአንድ ሀገር ወይም ማህበረሰብ መሠረት ቤተሰብ እንደሆነ ይታወቃል።ይህ የሕብረተሰብ መሠረት የሆነው ቤተሰብ የሚመሰረተው በተለያየ መልኩ ቢሆንም መስራቾቹ ግን የህብረተሰቡ አካል የሆኑት ሰዎች (ወንድ እና ሴት) የሚፈጸሙት ጋብቻ ነው።ይህ ትልቅ ቦታና... Read more »

ችግር ያላንበረከከው ሕይወት

ጤነኛ ልጅ ወልዶ ማሳደግ የሁሉም ሰው ምኞት ቢሆንም በአንዳንድ አጋጣሚዎች ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ልጆች ሲያጋጥሙ አብዛኛውን መከራ ቀድመው የሚቀበሉት እናቶች ናቸው። በተፈጥሮ ህግም በህጻንነት ዘመን ልጆችን ተንከባክቦ የማሳደግ ሀላፊነት በእናቶች ላይ የተጣለ... Read more »

የልጆች የህይወት ክህሎትና የቤተሰብ ድርሻ

ልጆች የተስተካከለ ህይወት እንዲኖራቸውና ስኬታማ እንዲሆኑ በቂ የህይወት ክህሎት መያዝ እንዳለባቸው ይነገራል። የህይወት ክህሎትን ከሚማሩበትና ከሚያዳብሩበት ቦታዎች መካከል ደግሞ ቤተሰብ ቀዳሚው ነው። ለመሆኑ ልጆች ከቤተሰባቸው በቂ የህይወት ክህሎት እንዴት ሊያገኙ ይችላሉ ስንል... Read more »

አዲሱ የአዛውንቶች ቤት በድሬ

በድሬዳዋ ከተማ በርካታ አዛውንቶች ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው በተለያዩ ችግሮች ውስጥ እየኖሩ ይገኛሉ። አንዳንዶቹ እቤታቸው ውስጥ የሚኖሩ ቢሆንም የገቢ ምንጭ ስለሌላቸው የሚንከባከባቸው የቅርብ ሰው ባለመኖሩና ጥቂቶቹም የበሰለ ምግብ እንኳን ለማቅረብ የሚያስችል አቅም ስለሌላቸው በችግር... Read more »

የድሬዳዋ የአረጋውያን እናት – አሰገደች አስፋው

ራስወርቅ ሙሉጌታ በምስራቋ ኮከብ በጸሀይ መውጫዋ ድሬዳዋ ከተማ ወይዘሮ አሰገደችን የማያውቅ አለ ማለት ዘበት ነው። ወይዘሮ አሰገደች አስፋው አንዳንድ ጊዜ በተረት ብቻ የምንሰማቸው የሚመስሉንን ደግ ስራዎች ሲያከናውኑ ያለፉትን ከአርባ ዓመታት በላይ አሳልፈዋል።... Read more »

በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመፍታት የታቀዱ አማራጮች

ፍሬህይወት አወቀ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚታየውን የመኖርያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችልና የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ጥያቄ በተቻለ መጠን ለመመለስ ያስችላል ብሎ ያሰበውን አዲስ የመኖሪያ ቤት አማራጭ ይዞ መቅረቡን መጋቢት 14... Read more »

ቤተሰብን በማብቃት ህጻናትን መታደግ

ራስወርቅ ሙሉጌታ  ቤተሰብ የሚመሰረትበት የየራሱ ዓላማ ያለው ቢሆንም ብዙኃኑ የሶስት ጉልቻን ጉዞ ሀ ብሎ የሚጀምረው ልጅ ወልዶ አይኑን በአይኑ ለማየት ብሎም ልጆቹን በጤናና በፍቅር በማሳደግ ለወግ ለማዕረግ ለማብቃት በማሰብ ነው። ነገር ግን... Read more »

ሳይፋቱ ፍቺ በተሻሻለው የኢትዮጵያ የቤተሰብ ህግ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ቤተሰብ በጋብቻ እንደሚመሰረት ሁሉ በፍቺ ይፈርሳል። በተለምዶ በቤተሰብ ህጋችን ከተቀመጡት ጋብቻ ከሚፈርስባቸው መንገዶች በተጨማሪ ተጋቢዎች ለተለያዩ ምክንያቶች ሲሉ ህጋዊ ፍቺ ሳይፈጽሙ የሚያደርጉት መለያየት አንዱ ሲሆን ሳይፋቱ ፍቺ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።... Read more »