ኢትዮጵያ የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክን እንደምታዘጋጅ ማረጋገጫ ተሰጠ

ኢትዮጵያ በ2022 የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክን የማዘጋጀት ዕድል የተሰጣት ባለፈው ዓመት ቢሆንም የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ውድድሮች በኮቪድ-19 ስጋት የመሰረዝና የመራዘም እንቅፋት ስለገጠማቸው በኢትዮጵያ የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ አዘጋጅነት እርግጠኛ መሆን... Read more »

የካርል መታሰቢያ ውድድር ድጋፍ ይፈልጋል

የሰዎች ለሰዎች ድርጅት መስራች ዶክተር ካርል ሄንዝ በም በኢትዮጵያ የተለያዩ በጎ አድራጎት ስራዎችን ለበርካታ ዓመታት በመስራት ይታወቃሉ:: በርካታ ሆስፒታሎችንና ትምህርት ቤቶችን በማስገንባት በኢትዮጵያውያን ዘንድ ትልቅ ክብር የሚሰጣቸው ዶክተር ካርል በበጎ አድራጎት ድርጅታቸው... Read more »
Ad Widget

በኮቪድ – 19 እንቅስቃሴው የተገታው የሠራተኛ ስፖርት

በኢትዮጵያ አንጋፋ ከሆኑ የስፖርት መድረኮች ቀዳሚ እንደሆነ የሚነገርለት የሠራተኛው ስፖርት ነው። ይህ የስፖርት መድረክ በሠራተኛው መካከል በሚካሄዱ ውድድሮች አገራቸውን በዓለም አቀፍ መድረኮች ወክለው ማስጠራት የቻሉ ስመ ጥርና የስፖርቱ ባለውለታ የሆኑ በርካታ ስፖርተኞችን... Read more »

”ቀጣዮቹን ጨዋታዎች ክብራችንን በሚመጥን መልኩ እንጫወታለን‘- አሰልጣኝ ስዩም ከበደ

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ(አፄዎቹ) አራት ጨዋታዎች እየቀሩ የ2013 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን መሆናቸውን አረጋግጠዋል። በ49 ነጥብ ሊጉን የሚመራው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ቻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው በሁለተኛ ደረጃ የሚገኘውና 35... Read more »

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ጅምናስቲክ ቻምፒዮናን ታዘጋጃለች

ኢትዮጵያ በቀጣዩ አመት የ2022 የአፍሪካ ጅምናስቲክ ቻምፒዮናን እንደምታዘጋጅ ተገለፀ። የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ከዓለም አቀፍ የጅምናስቲክ ፌዴሬሽን ልማት ኦፊሰር እና ከአፍሪካ ጅምናስቲክ ዝግጅት አስተባባሪ ከሆኑት ሚስተር ተስኮ ሞጎተሲ ጋር ኢትዮጵያ በ2014 ዓ.ም በምታዘጋጀው... Read more »

የአፄዎቹን ቻምፒዮንነት ለመወሰን ዘጠና ደቂቃ ይቀራል

የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዋንጫን በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ለማንሳት በድንቅ አቋም እየገሰገሱ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች (አፄዎቹ) ድሉን ለማጣጣም የዘጠና ደቂቃ ጨዋታ ፍልሚያ ብቻ ይቀራቸዋል። የዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በተመረጡ አምስት ከተሞች እንዲካሄድ... Read more »

ኢትዮጵያ የዞን 5 ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት መሆኗ የሚያስገኘው ፋይዳ

የመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪካ አገራት(ዞን አምስት) ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ባለፈው ቅዳሜ ባደረገው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ኢትዮጵያ ለቀጣዩ አራት ዓመት ፕሬዚዳንት ሆና እንድትመራ መምረጡ ታውቋል። በዩጋንዳ በተካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ኢትዮጵያ የዞኑን ኦሊምፒክ ኮሚቴ... Read more »

በኦሊምፒክ ማራቶን ኢትዮጵያን የሚወክሉት

አትሌቶች እነማን ናቸው?  የኦሊምፒክ የሶስት ወርቅ ሜዳሊያዎች አሸናፊው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ቅሬታውን ባለመሳተፍ በገለፀበት የኦሊምፒክ የማራቶን ማጣሪያ ውድድር በርቀቱ ኢትዮጵያን በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የሚወክሉ አትሌቶች ተለይተዋል። ባለፈው ቅዳሜ በሰበታ ከተማ መነሻውን በማድረግ... Read more »

አዲሲቷ የኢትዮጵያ የማራቶን ተስፋ ታላቅ ህልም

እኤአ በ2019 የቫሌንሲያ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ወጣት አትሌት ሮዛ ደረጄ 2:18:30 በሆነ ሰዓት የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል ስታሸንፍ ያስመዘገበችው ሰዓት በርቀቱ በታሪክ አስራ ስምንተኛ ፈጣን ሰዓት ሆኖ ተመዝግቧል። ከዚህ ድሏ በፊት ትኩረት እያገኘች የመጣችው... Read more »

በውስብስብ ፈተናዎች የተወጠረ ውድ ኦሊምፒክ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተነሳ በርካታ ውስብስብ ችግሮችን የተጋፈጠው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ካለፈው ዓመት በአስራ ስድስት ወራት ተራዝሞ ዘንድሮ ሊካሄድ ከሶስት ወራት ያነሰ ጊዜ ይቀረዋል። በነዚህ ቀሪ ቀናትም የዓለም ሕዝብ አይን ወደ ቶኪዮ ሆኗል።... Read more »