የኑሮ ውድነት የሚያሳድረው ስነልቦናዊ ጫና

በሀገራችን ወቅታዊና አንገብጋቢ ከሆኑት ቀዳሚ ጉዳዮች መካከል የኑሮ ውድነት አንዱ ሆኗል። በነጋ በጠባ ከመቀነስ ይልቅ እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት ኅብረተሰቡን ለቁሳዊ ችግር አልያም ለመሰረታዊ ፍላጎት መጓደል ከመዳረግ ባለፈ በዕለት ከዕለት እንቅስቃሴው እንዳይረጋጋ... Read more »

ኢትዮጵያ ገንዘብና መሳሪያ ብቻ ሳይሆን ጽናት ያለው ህዝብንም ትሻለች

ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከውስጥ እና ከውጪ ሃይሎች ጋር የህልውና ጦርነት ላይ ናት። በእርግጥም ኢትዮጵያ በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና ያጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ ኖራለች። ጀግኖች እናቶችና... Read more »

የማስታዎስ ብቃታችንን እንዴት እናዳብር

የማስታወስ ብቃት መቀነስ የአብዛኛው ሰው ችግር እየሆነ ከመጣ ሰነባብቷል። ችግሩ በግለሰብ ደረጃ የሚከሰት ቢሆንም የሚያስከትለው ተጽእኖና የሚፈጥረው ጫና የሚንጸባረቀው ግን በማህበረሰብ ደረጃ ነው። ጥሩ የማስታወስ ችሎታ ባላቸው ሰዎች የሚፈጠር ማህበረሰብ ያለፉ ነገሮችን... Read more »

ህብረትን ለማጠናከር

የሰው ልጅ ህብረት ፈጥሮ እንደ አንድ ልብ አሳቢ እንደ አንድ አፍ ተናጋሪ ሆኖ በተንቀሳቀሰባቸው ጉዳዮች በሙሉ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚችል ይታወቃል። የዚህ አይነቱ የንሮ ዘይቤ በተለይ እንደ ኢትዮጵያ የዳበረ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ላላቸው... Read more »

ዘመናዊ ቁማርና የወጣቶች ተጋላጭነት

ራስወርቅ ሙሉጌታ  የነገ አገር ተረካቢ የሆኑ ወጣቶችን በስነ ምግባር የታነጹ ይሆኑ ዘንድ የቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የማህበረሰብ፤ የእምነት ተቋማትና የመንግሥት ሚና ከፍተኛ ነው። ወጣቶች በለጋ ዕድሜያቸው የሚደረግላቸው እንክብካቤና ጥበቃ ለራሳቸው ጥሩ ሕይወት እንዲመሩ... Read more »

የልግስና በረከቶች

ራስወርቅ ሙሉጌታ  በየትኛም ዓለም ቢሆን የሰው ልጅ ብቻውን ሊያስኖረው የሚያስችለው አቅም አይኖርም። ከወላጆቹ ወይን ከአሳዳጊዎችና ከአካባቢ ነዋሪዎች ጀምሮ እስከ ሀገር ድረስ በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ የሰው ልጅ እንደ ግለሰብም እንደ ህዝብም እርስ... Read more »

ችግርን የመፍታት ብልሃት

ራስወርቅ ሙሉጌታ  የሰው ልጅ በምድር ሲኖር ይነስም ይብዛ ይወጣውም አይወጣው ሊገጥሙት የሚችሉ በርካታ ችግሮች መኖራቸው የማይታበል ሀቅ ነው። አንዳንዱ ከባድ የሚባል ችግር ደርሶበት ተጋፍጦት የሚያልፍ ወይንም ደግሞ ከችግሩ ጋር አብሮት የመኖርን ክህሎት... Read more »

ለጭንቀት መንስዔ ሊሆኑ የሚችሉ ምክንያታዊ ያልሆኑ አስተሳሰቦች

አብነት አባቡ (3ኛ ዓመት የካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ ድህረ ምረቃ ተማሪ)  በአስተሳሰብና በባህርይ ላይ የሚያተኩረው የንግግር ህክምና (ኮግኒቲቭ ቢሄቭየራል ቴራፒ) በዋነኝነት የሚያተኩረው “አሁናዊ አሰተሳሰብ” ላይ ነው። ይሄ አሰተሳሰብም የአሰተዳደጋችን፣ የማህበረሰባችን እሴት እንዲሁም የእኛ ምርጫ... Read more »

የግሎባላይዜሽን ዕሳቤ በኢትዮጵያዊነት ስነልቦና ላይ እያሳደረ ያለው ተፅዕኖ

መሀሪ በየነ ለኢትዮጵያዊ ማንነት መበረዝ መንስኤ በዋናነት የሚጠቀሰው መስፋፋትና የምዕራቡ ዓለም ስነልቦና በሳይንስና ቴክኖሎጂ አማካኝነት ተፅዕኖ እያሳደረ መገኘቱ መሆኑን የስነ ልቦና ባለሙያዎች ያስረዳሉ። በአሁኑ ዘመን ዓለም ወደ አንድ መንደርነት እየጠበበች ነው። ይህም... Read more »

የንግግር ሕክምና ፦‹‹በሳይንሳዊ ማስረጃ ላይ የተመሰረተ መድኃኒት››

አብነት አባቡ (3ኛ ዓመት የካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ ድህረ ምረቃ ተማሪ)  የንግግር ሕክምና ምንድን ነው? ለምን ይጠቅማል? የንግግር ሕክምና እንደሚያስፈልገን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? ለሚሉ ጥያቄዎች በተከታታይ ምላሽ ሰጥተናል። እነዚህን ጥያቄዎች በተገቢው መንገድ መልሼ... Read more »