አዲስ መፍትሄ ይዞ ብቅ ያለ የጤና ዘርፍ ጥናት

በኢትዮጵያ ከሰማኒያ በመቶ በላይ የሚሆኑ ህመምተኞች ወደ ጤና ተቋማት የሚሄዱት ለትናንሽ የጤና ችግሮች መሆኑን በዚህ ዘርፍ የተጠኑ ጥናቶች ያመለክታሉ።የህክምና አገልግሎቶችም በበቂ ሁኔታ ተደራሽ ባለመሆናቸው ተቋማቱ በህመምተኞች ሲጨናነቁ ይስተዋላል።የህክምና ባለሞያዎችም በተደራራቢ የሥራ ጫና... Read more »

የኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጅ – መካ አደም አሊ

ሀገሬ ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ለመሆኗ ማጠየቂያ የሆኑ በርካታ የቁርጥ ቀን ልጆች አፍርታልች። ሙያቸው ምንም ይሁን ምን “ስለሀገራችን ክፉ ነገር ከምንሰማና ከምናይ እውነቱን ተናግረን እንሞታለን” ያሉ ልጆች ሞልተዋታል። እውነታውን ለተቀረው የዓለማችን ህዝብ ያሳዩ፣... Read more »
Ad Widget

‹‹የመረጥነው አካል ቢሸነፍ ምርጫው ተጭበርብሯል ማለት ሳይሆን ሌሎች ሰዎች በብዛት ለሚፈልጉት ሰጥተዋል ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል››- ወጣት ይሁነኝ መሀመድየአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ዋና ፀሀፊ

የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር በ1990 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን፤ በከተማዋ የሚገኙ ወጣቶች ማህራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለ23 ዓመታት እየሰራ ይገኛል። ማህበሩ ወጣቱ በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ተሳትፎ እንዲያደርግ ምርጫዎች በሚካሄዱበት ወቅት ቅስቀሳ በማድረግና በምርጫው... Read more »

ኮሮና አሁንም ሊያስጨንቀን ይገባል!

እ.አ.አ በ2019 መጨረሻ ላይ የተከሰተው አስከፊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እስካሁን ድረስ በመላው ዓለም ከ150 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አዳርሶ ከሦስት ነጥብ አንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑትን ደግሞ ለሕልፈት ዳርጓል።በመላው ዓለም የቫይረሱ ስርጭት በቶሎ ይቀንሳል... Read more »

በህክምናው ዘርፍ የሚስተዋሉ እንከኖች

 የጤና ዘርፍ ላይ በግል ስራ ምን ያህል ወጤታማ ነው? ወጤታማ ላለመሆኑስ ምን ችግር አለና የመሳሰሉትን ጥናቶች ከተደረጉ በኋላ ስለ ጉዳዩ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራን ለመስራት ያሰበ ስልጠና ሰሞኑን ተዘጋጀቶ ነበር። ፕሪሳይዝ ኮንሰልት ኢንተርናሽናል... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች የተነጠቁትን ተቋማዊ ነጻነት የማስመለስ ውጥን

በኢትዮጵያ ታሪክ በተለያዩ ጊዜያት እያበቡ የመጡ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን በማስተናገድ በኩል የትምህርት ተቋማትን ያህል የላቀ ሚና የተጫወተ የለም ቢባል አልተጋነነም። ስለ ዓለም የፖለቲካ ሁኔታና በአገሪቱ ስለሚኖረው አንደምታ እንዲሁም ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታን ለመቀየርና ለውጥ... Read more »

በዓላትና የሴቶች የስራ ኃላፊነት

አስመረት ብስራት መቼም በዓል ሲነሳ ለድምቀቱ ሴቶች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። በበዓላት ወቅት ቤት ውስጥ የሚሰሩ ባህላዊ ምግቦችና መጠጦች የሴቶችን እጅ የሚሹ በመሆናቸው የስራ ጫናውን ከባድ እንደሚያደርገውም ይታመናል። በተለይ በስራ ኃላፊነት ላይ ያሉ... Read more »

‹‹የምርጫ ቅስቀሳዎች በምልክት ቋንቋ እንዲተረጎም ማድረግ ውለታ ሳይሆን ግዴታ ነው።››-አቶ ዮሀንስ ጣሰው የኢትዮጵያ ወጣቶች የሠላም የበጎ ፈቃደኛ ማህበር ፕሬዚዳንት

የአንድ ወጣት ምርታማነት የሀገር ምርታማነት ነው። የአንድ ወጣት ስኬት የሀገር ስኬት ነው። የአንድ ወጣት ውድቀት የአገር ውድቀት ነው። የአንድ አገር ሀብት ሰላምና እድገት የሚለካው በሀገሪቷ ብሄራዊ ግምጃ ቤት ባለው ሀብት አይደለም። ይልቁንም... Read more »

የህፃናት ጥርስ አበቃቀልና አመጋገብ

የህፃናት ሐኪም የሆኑት ዶ/ር መሐመድ በሽር፤ የህፃናት ጥርስ እስከ መች መብቀል አለበት? ካልበቀለ ህጻናት መች ወደ ባለሙያ መሄድ አለባቸው? የጥርስ መብቀል ከተቅማጥ በሽታ ጋር ይገናኝ ይሆን? ለሚሉትና ለሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ያካፈሉንን እውቀት... Read more »

ፈር ቀዳጇ የቃቄ ወርድወት

አብዛኞቹ ሴቶች በተፈጥሮ የተሰጣቸውን ፀጋ እንደማይጠሉት ይናገራሉ። በነበረው አስተሳሰብ ምክንያት ሴቶች ላይ የሚደርሰውን ተፅእኖ ደግሞ ሁሉም በሚባል ደረጃ አይቀበሉትም። የባህል ተፅእኖን ለመቃወም የሚነሱ ሴቶችን ደግሞ “ፌሚኒስት” ወይም “ለሴቶች የወገነ አስተሳሰብ አራማጅ” ተብለው... Read more »