አገር ያነቃቃው ሀገርኛ ዜማ

ዜማ ብዙ ማረፊያ አለው። ኪነ ጥበብ በርካታ ስፍራ አላት። ዜማ ማረፊያው አገርና ህዝብ ሲሆን ደስ ይላል። ኪነ ጥበብ ስፍራዋ ትውልድ ግንባታ ሲሆን እሰየው ያስብላል። በርካታ ሀገርኛ ዜማዎቻችን ፍቅርና ሴትነት ላይ ያተኮሩ ነበሩ፤... Read more »

የዘመኑት የባህል አልባሳት

የእኛ የራሳችን የሆነ ከሌሎች የሚለየን በራሳችን ጥበብ ተቃኝቶ የአኗኗር ዘይቤያችን ተቀድቶ ተጎናፅፈነው የሚያምርብን ጥበብ ተላብሰነው የምንደምቅበት የባህል ልብሳችን መለያችን ነው። በበዓል ወቅት እምር ድምቅ ብለን የምንታይባቸው የባህል ልብሶቻችን በተለይም በገናና ጥምቀት በዓላት... Read more »

ጉባኤው ለሕልውና ዘመቻ ተሳታፊዎች ዕውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤው በሕልውና ዘመቻው ተሳታፊ ለነበሩ አትሌቶች ዕውቅና ሰጠ። ፌዴሬሽኑ የተቋሙን እንዲሁም የስፖርቱን ታሪክ የሚዘክሩ ሁለት መጽሐፍትንም በጠቅላላ ጉባኤው አስመርቋል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 25ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሲዳማ... Read more »

አሰላሳዩ የሲኒማ ሰው ሰው መሆን ይስማው (ሶሚክ)

ውልደት እና እድገቱ በውቢቷ ጎንደር ከተማ እንኮዬ መስክ በተባለ አካባቢ ነው። ወቅቱም 1975 አ.ም ነው። አባቱ አቶ ይስማው ሰንደቄ የበረሀ ሰው ነበሩ። የአርማጭሆ አካባቢ ሰው በመሆናቸው ወደ ወልቃይት በክረምት እየሄዱ እያረሱ ነበር... Read more »

የዐርበኞች መካነ መቃብር ሥላሴ ካቴድራል

አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከተወካዮች ምክር ቤት አጠገብ የሚገኘው መንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የተመረቀው ጥር 7 ቀን 1936 ዓ.ም ነበር። ይህም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴም ንጉሠ ነገሥት በተባሉ በመጀመሪያው ዓመት ያስጀመሩት ግንባታ... Read more »

አፄ ቴዎድሮስ (አንድ ለእናቱ)

ይህች ማህፀነ ለምለምዋ ምድር ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ስለስዋ ሕልውና የሚዋደቁ ጀግኖች አፍርታለች። ለሕይወታቸው አንዳች ሳይሳሱ ስለአገራቸው ክብርና ነፃነት የተዋደቁ ትንታጎች ሳይሰለቻት አብቅላለች። ለአገራቸው ክብርና አንድነት በፅናት ከታገሉ ስለአገራቸው ነፃነት እራሳቸውን ከሰጡ ጀግኖች መሀል... Read more »

ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቅ የቤት ስራ የሰጠ ጨዋታ

በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ፤ ከአዘጋጇ አገር ጋር በምድብ አንድ ተደልድሎ በማይበገሩት አንበሶች ሁለተኛ ሽንፈት የደረሰበት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) በውድድሩ ከምድቡ የማለፍ ተስፋው ከዜሮ በታች ሆኗል። ዋልያዎቹ ከነገ በስቲያ... Read more »

ባንክ ሌላ ጥቁር ገበያ ሌላ ..

እኔ ምለው ወገን! ይሄ ዲያስፖራዎችን የተቀበልንበት፣ ተቀባብለን ያዜምነው ማጀቢያ ሙዚቃ ማለቴ ሳል/ማሳል ማለቴ ነው/ እንዴት ነው ተገታ ወይስ ዲያስፖራዎቹ እስኪሄዱ ይቀጥላል። አቤት ኡሁ… ኡሁን ዘንድሮ ኖርነው፤ ሰማነው። እንደ ጉድ ተቀባበልነው። ጉንፋን ነው... Read more »

የሕይወት ዳና

ሕይወት ዳና አላት፤ መሽቶ በነጋ ቁጥር የምንረግጠው፣ በነፍሳችን ላይ የምናትመው የዕጣ ፈንታ ማህተም አላት። የሕይወት ዳና አንድ ቦታ አይቆምም፤ እስካለን ድረስ የሚከተለን የሰውነት ጥላ ነው። በዚህ የሰውነት ጥላ ከአምና ውስጥ ትናንትን ከዘንድሮ... Read more »

የዋሊያዎቹ ወሳኝ ጨዋታ

በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሁለተኛው የምድብ ጨዋታ ዛሬ ከአዘጋጇ ካሜሮን ጋር ይጫወታል፡፡ በምድብ አንድ የተደለደለው ቡድኑ በውድድሩ መክፈቻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኬፕቨርዴ አቻው ጋር በማድረግ በአንድ ለባዶ... Read more »