ኢኮኖሚው ጤናማ ሆኖ እንዲቀጥል የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- ከህልውና ዘመቻው ጋር በተያያዘ ማክሮ ኢኮኖሚው ጤናማ ሆኖ እንዲቀጥል መንግሥት የተለያዩ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ ትናንትና በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤... Read more »

‹‹አሜሪካ በሕዝብ የተመረጠን መንግሥት በአሸባሪ ቡድን ለመተካት የምታደርገው ሙከራ ከቀጠለ ለአፍሪካ አደገኛ ነው››ላውረንስ ፍሪማን የአፍሪካ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ተንታኝ

አዲስ አበባ፡- አሜሪካ በኢትዮጵያ ሕዝብ የተመረጠን መንግሥት ብሔርን መሰረት ባደረገና በአሸባሪ ቡድን ለመተካት የምታደርገው ሙከራ ከቀጠለ ሂደቱ ለመላው አፍሪካ አደገኛ ነው ሲሉ የአፍሪካ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ተንታኝ የሆኑት ሎረንስ ፍሪማን ተናገሩ:: ሎረንስ... Read more »

‹‹ለኢትዮጵያ ሉአላዊነት ክብር የሚሰጥ መንግሥት መምጣቱ ለምዕራባውያን ራስ ምታት ሆኖባቸዋል›› – አቶ የሱፍ ኢብራሒም

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ መንግሥት ኢትዮጵያዊነትን መሰረት ሲያደርግ፣ ነጻነቷንና ታሪኳን በቅጡ እውቅና እየሰጠ ሲሄድ ምዕራባውያን መረበሻቸውን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር አቶ የሱፍ ኢብራሒም አስታወቁ። ከዘመን መጽሔት ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ... Read more »

በሊባኖስ የቻይና ዲፕሎማት ካኦ ይ የ#በቃ ንቅናቄን በይፋ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፦ በሊባኖስ የቻይና ኤምባሲ ኮንሱላር የሆኑት ካኦ ይ ዛሬ ዓለም አቀፉን የ#በቃ ንቅናቄ መቀላቀላቸውን አስታውቀዋል። ንቅናቄውን የተቀላቀሉት በሊባኖስ የቻይና ዲፕሎማት በትዊተር ገፃቸው #በቃ በማለት በዴሞክራሲ ስም ወንጀሎችን መፈፀም ሊቆም እንደሚገባ ገልጸዋል።... Read more »

የኢትዮጵያና የቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነት በአዳዲስ የትብብር መስኮች እንደሚጠናከር ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ ሁሉን አቀፍ የሆነው የኢትዮጵያና የቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነት ዲጂታል ኢኮኖሚን ጨምሮ በአዳዲስ የትብብር መስኮች ይበልጥ እንደሚጠናከር የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለጹ። ሚኒስትሩ በሴኔጋል መዲና ዳካር ሕዳር 20 እና 21 ቀን 2014... Read more »

ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት ተነሱ

አዲስ አበባ፦ ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን ከዛሬ ጀምሮ ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት መነሳታቸው ተገለጸ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የዶክተር እሌኒ ገብረ መድህንን ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት መነሳታቸውን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፤ አገራችን ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት በመራው... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ግንባር ላይ እንገናኝ” ያሉትን ጥሪ የተቀበሉ የሃይማኖት አባት ይናገራሉ

የወልቃይት ጠገዴ የሰላም አምባሳደር፣ የማህበረ ሰላም ልደታ ቤተክርስቲያን የምግባረ ሰናይ ዋና ጸሐፊ፤ እንዲሁም የቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአራተኛ ዓመት የዲግሪ ተማሪ ናቸው። መምህር አባ ዳዊት አማረ። “ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ግንባር... Read more »

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች የዘማች ሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው

ፎገራ ፡- የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ የዘማች ሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል እየሰበሰቡ እንደሚገኙ ተባባሪ ፕሮፌሰር አስማማው ካሳሁን ገለጹ። የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የምርምና ህትመት ዳይሬክተር እንዲሁም የሰብል ማሰባሰብ... Read more »

የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የተጀመረው የእሁድ ገበያ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ

አዲስ አበባ :- በመዲናዋ የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ በእሁድ ገበያ በተመጣጣኝ ዋጋ ምርትን ለህዝቡ የማቅረብ ጅምር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለፀ ። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ... Read more »

“ምዕራባውያን የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት አርማ በሆነችው ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ አይግቡ” ዳያስፖራ ምሁራን

አዲስ አበባ፦ በዩናይትድ ኪንግደም የሚኖሩ የአፍሪካና የካሪቢያን ዳያስፖራ ምሁራን ምዕራባውያን የጥቁር ህዝቦች የነጻነት አርማ በሆነችው ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆሙ ጠየቁ። የአፍሪካና የካሪቢያን ዳያስፖራ ምሁራን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በነበራቸው ውይይት... Read more »