ግዙፉ የመረጃ ማእከል በደቡብ አፍሪካ

ታምራት ተስፋዬ  ዓለም ወደ አንድ የመረጃ (የኢንፎርሜሽን) መረብ በመጣበት በአሁን ወቅት በተለይ በኢኮኖሚ በጣም የበለፀጉ አገሮች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማቀላጠፍ የመረጃ አያያዝ ስርዓታቸውን ለማሻሻልና ስርዓት ባለው መልኩ ለማደራጀትና ለማሰራጨት ከፍተኛ መዋለ... Read more »

የአለም ባንክ የኢትዮጵያን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ስራዎች ይደግፋል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ስራዎች መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር በሆኑት ዶክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራ የልኡካን ቡድን ጋር ባሳለፍነው ሳምንት... Read more »

ስለ ግኡዝ በራሪ አካላት አዲስ መረጃ

ታምራት ተስፋዬ  ዩፎ UFO (Un-identified Flying Objects) የምንላቸው ከስማቸው እንደምንረዳው ያልተረጋገጡና የሰው ልጅ ተመራምሮ ምንነታቸውን በቅጡ ያልተረዳቸው ግኡዝ በራሪ አካላት ናቸው። ስለ እነዚህ ግኡዝ በራሪ አካላት ሲነሳም በሳይንሳዊ አጠራራቸው extraterrestrial life or... Read more »

ማይክሮሶፍት በምርቱ ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ማይክሮሶፍት በዊንዶውስ 10X ምርቱ ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ ኩባንያው የተሰረቁ ኮምፒውተሮች እንደገና ተስተካክለው ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የሚያስችል አዲስ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ በዊንዶውስ 10X ላይ እያዘጋጀ መሆኑም ተነግሯል፡፡ ይህ ዊንዶውስ... Read more »

“ለኢትዮጵያ ኒዩክለር ቴክኖሎጂ የቅንጦት ሳይሆን መሰረታዊ ነው”ዶክተር ጥላሁን ተስፋዬየኒዩክለር ፊዚክስ ተመራማሪና መምህር

መላኩ ኤሮሴ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሰሞኑ የኒዩክለር ሃይልን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል በኢትዮጵያና በሩስያ መካከል የተደረገውን የትብብር ስምምነት ረቂቅ አዋጁን መረምሮ ማጽደቁ ይታወቃል። ይህንን ተከትሎ የዝግጅት ክፍላችን በዘርፉ እውቀትን ካካበቱ እንግዳ... Read more »

የምጡቅ አዕምሮን የታደለው ታዳጊ ፈጠራ ባለቤት

ሳይንሳዊ ግኝት የላቀ ክህሎትና ምጡቅ አዕምሮ በመጠቀም በሀሳብ የነበረ ንድፍ ወደ ተግባር የመለወጥ ችሎታ የሚጠይቅ ነው። እሳቤን ወደ ተግባር በመለወጥ ውጤት ለማምጣት በብዙ ጥረትና ልፋት ውስጥ ማለፋ ያስፈልጋል ። በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች... Read more »

ሳሙናን በኪስ ያስያዘ የፈጠራ ሥራ

የ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ዓለምን ውጥረት ውስጥ በመክተት የብዙዎች ስጋት መሆኑ እንደቀጠለ ነው፡፡ በዓለም ላይ በየጊዜው ለሚከሰቱ በሽታዎች መፍትሔ የሚሆን መላ የሚዘይዱ ሳይንቲስቶችን ሳይቀር ፈተና ውስጥ ከቷል፡፡ ሳይንቲስቶቹ ፈዋሽ መደኃኒትም ሆነ ክትባት... Read more »

ኮቪድ – 19 ለመከላከል የፈጠኑ የፈጠራ እጆች

በዓለም ዙሪያ ያሉ ሳይንቲስቶች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት የሚያስችል መላ ለማግኘት ሌት ተቀን ደከመኝ ስለቸኝ ሳይሉ እየተጉ ይገኛሉ። ቫይረሱ ማንንም ሳይመርጥ የሰው ልጆች ህይወት በፍጥነት የሚቀጥፍ በመሆኑ አፋጣኝ ሳይንሳዊ መፍትሔ ለማምጣት የሚያደርገው... Read more »

ነገን አላሚው የፈጠራ ባለሙያ

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ከፍተኛ ትኩረት እየተሰጠ ይገኛል። ተቋማቱ ትኩረት የሚያደርጉት የህብረተሰቡን ችግሮች ሊቀርፉና ሊያቃልሉ በሚችሉ የምርምርና የፈጠራ ግኝቶች ላይ ነው። እነዚህም ግኝቶች በአብዛኛው የህብረተሰቡን መሠረታዊ ችግሮች... Read more »

በህብረት ፈጠራን የተኩ እንስቶች

ማህበረሰባዊ እይታና ልማድ በፈጠረው ተፅዕኖ የሚፈተኑት ሴቶች በሳይንስና ቴክኖሎጂው መስክ በፈጠራና ምርምር ዘርፍ ተሳትፎዋቸው አነስተኛ ነው።በተለይም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምርምርና የፈጠራ ስራ የሚሰሩት ሴት ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ መሆን ለዚህ ማሳያ ነው። አሁን... Read more »