በጦር ሜዳ ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ የዓለማችን ጀግና ሴቶች

የጦርነት ወሬ ሽው ሲል ቅድሚያ ተጠቂዋም ተጎጂዋም ሴት ናት። ጦርነት በራሱ ሞትና ሰቆቃ ይዞ መምጣቱ እንዳለ ሆኖ ጉዳቱ ግን ሴቶችን ይበልጥ ሲያጠቃ ይታያል። በፍርሀትና በጭንቀት ውስጥ የምታልፈው ሴቷ ብትሆንም ቆርጣ የወጣች እለት... Read more »

የእናትነት ጥግ ማሳያ አበበች ጎበና (እዳዬ)

እናትነት ስጦታ ነው። ሰው በአካል የተፈጥሮ ልጅ ስላገኘ ብቻ እናት መሆን አይችልም። እናት ለመሆን የእናትነት ፀጋ ሊሰጠን ይገባል፤ ሩህሩህ ልብ፤ ክፍት ጆሮ፤ ሰፊ አይን፤ ሰፊ ልብ፣ የማይታጠፍ እጅ ሊኖር ይገባል። የማይጨክን አንጀት፤... Read more »

ጠንካራ የወጣት ሴት ተምሳሌት

ወጣትነት ለውጥ ናፋቂነት ነው። የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው ባላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደ... Read more »

ምርጫውና እና ሴቶች

የምርጫ ሰሞንም አይደል? ስለ ምርጫ አንድ ሁለት ብንባባል አይከፋም ብዬ ነው። የምርጫ ጉዳይ ሲነሳ ሴቶች በተገቢው መልኩ አልተወከሉም የሚባሉ ቅሬታዎች በተደጋጋሚ ይነገራሉ። ሴቶች ካለመወከላቸውም በተጨማሪ በመራጭነት የሚሳተፉ ሴቶች ቁጥርም አነስተኛ መሆኑ በተደጋጋሚ... Read more »

አቅምና ፍኖት የሆነችው ሁለገብ ባለሙያ

ወይዘሮ መአዛ መንክር የአእምሮ ህክምና ባለሙያ እና አማካሪ፤ ደራሲና አማካሪ ናት። በአስራ ዘጠኝ ሰባዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ነበር በአዲስ አበባ የተወለደችው። መአዛ እናቷ መምህርት፣ አባቷ የቤተ-መጻሕፍት ባለሙያ ስለነበሩ የተመደቡበት አካባቢ ሄደው ይሰሩ ነበር።... Read more »

“ትምህርት እንደ ምግብ እየራበኝ እንደ ውሃ እየጠማኝ እንደ ሰማይ ራቀኝ” ወጣት አለም ዘርፍ ካሳሁን

በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ግቢ ውስጥ ቡናና ሻይ በማቅረብ ትታወቃለቸ። በጣም ቀልጣፋና ፈገግታ ከፊቷ የማይለያት ወጣት ናት። ማልዳ ከድርጅቱ ሰራተኞች ቀድማ በመገኘት ለመስተንግዶ የሚሆናትን ሻይ ቡና ለማደረስ ጠደፍ ጠደፍ ትላለች። በማንኛውም ሰአት ስትጠራ... Read more »

̋አልታመምኩም፤ አልተደፈረኩም፤ ምንም ነገረ አልቸገረኝም ግን እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ህልሜን አድኑልኝ” ወጣት ሀና ሀይሉ

የህይወት ፅጌዋ የሚፈነዳው ምንጩ የሚንፎለፎለው በወጣትነትህ ላይ ነው። አባትህን የሚያንገላታው የህይወት ማእበል ለአንተ ለወጣቱ በረጋ ሀይቅ ላይ ወደ ፀሀይ መጥለቂያ እንደሚደረግ የጀልባ ጉዞ ነው። ልብን በደስታ መንፈስ በተስፋ ይሞላል። ወጣት ከሆንክ የቀጠፍከው... Read more »

አካል ጉዳት ከምትፈልግበት ያላገዳት የጥንካሬ ተምሳሌት

እንዳሁኑ መረጃ እጃችን ላይ ባልሆነበት ጊዜ፤ ያኔ በሬዲዮ ዘመን ጥያቄ በመመለስ የሚታወቁ ስሞችን እንሰማ ነበር። ከነዚህም መካከል ማርታ ደጀኔ አንዷ ነበረች።ስሟን ውስጤ ያስቀመጥኩትን ልጅ በዳግማዊ ምኒልክ መሰናዶ ትምህርት ቤት አገኘኋት።ብዙም ባንቀራረብ በትምህርቷ... Read more »

“ኢትዮጵያዊነት ከፈጣሪ የተሰጠ በረከት ነው፤ ማንም ልሁን ብሎ የማይሆነው፤ ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተለገሰ መሆኑ ሁሌም ደስታ ይሰጠኛል።” ወይዘሮ አባይዳር ከተማ በዳላስ ባኬ ግራጅዌት ዩኒቨርሲቲ የፒ.ኤች.ዲ ተማሪ

የሰው መገናኛው በአንድም በሌላም ነውና ለሥራ ጉዳይ ቀጠሮ ይዤ ወደ አንድ ቢሮ ጎራ ባልኩበት ወቅት ወደ ቀጠሩኝ ሰው ቢሮ ከመግባቴ በፊት በፀሃፊዋ ቢሮ ውስጥ እያለሁ ቀይ ረዘም ያለች በፈገግታ የተሞላች ሴት ተመለከትኩኝ።... Read more »

ወረርሽኙ የነጠቀን የሀገር ባለውለታዋ እናት- ዘሚ የኑስ

ደግነት ፊታቸው ላይ የሚነበበውን ወይዘሮ በስራ አጋጣሚ አገኝቼ የተመለከትኳቸው እለት ርህራሄ ፍታቸው ላይ ጎልቶ ይነበብ ነበር። በኦቲዝም ዙሪያ በተዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ ሸብረቅ ደመቅ ብለው ከተሰብሳቢው መካከል ጎልተው ይታዩ ነበር። ቆንጆ በዛ... Read more »