የትንሣኤ ማግስት

 ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: የሰሞንኛው ሰላምታችን መነሻውም መድረሻውም መልካም የበዓል ምኞት መግለጥ ስለሆነ እኔም እድሌን ልጠቀም:: የጽሁፉን መንደርደሪያ በአባትና ልጅ መካከል የሆነን ታሪክ አድርገናል:: በልጁ ውስጥ በአባትነት ያልተገኘው... Read more »

ጊንጥና ጊንጠኛነት

ጊንጦችና ሸረሪቶች የሩቅ ዝምድና አላቸው ይባላል። ሸረሪት፣ እርሷን ለመገናኘት የመጣውን ድንጉላ “ሸረሮ” (የእኔ ውልድ ቃል ነው፤ ለወንዱ ሸረሪት) ከተገናኛት በኋላ ቅርጥፍ አድርጋ ትበላውና የቀብር ሥርዓቱን በሆዷ ውስጥ ታከናውንለታለች። አዝና ይሆን…? እንጃ፤ ሸረሪትኛ... Read more »
Ad Widget

መታሰቢያ ግሮሰሪ

ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ በህይወት ለሌሉ ሰዎች መታሰቢያ የሚሆን አንዳች ነገር ማቆም የተለመደ ነገር ነው።በሀገር ደረጃ እውቅና የተሰጣቸው ለመታሰቢያቸው ተብሎ መንገድ፣ ህንጻ፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግፋ ሲልም በስማቸው ተቋም የተሰየመላቸው ግለሰቦች አሉ፡፡ አንድ ቀን... Read more »

ኢትዮጵያን የሚያፈርሣት (የልጆቿ ክዳት እንጂ የወራሪዎች ጉልበት አይደለም)

 ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የሐገር ታሪክ ከዜጎቹ ያለፈ ድክመት ጋር ቀጠሮ አለው ይባላል። ለዚህ ነው ትናንትን ላለመድገም ዛሬን በሥርዓት መኖር የሚገባን፤ ለዚህ ነው፤ ዛሬንም በምንችለው ልክ በሰላምና በፍቅር ኖረን ለነገ ልጆች ፍቅርን ልናወርስ... Read more »

ሰው ሞተ በሉ እንጂ!!

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሰሞኑን በሐገራችን ውስጥ እየሆነ ያለውና እየተነገረ ባለው መካከል ያለው ውዝግብ እጅግ አስቸጋሪ መሆኑ አያጠያይቅም። ድሮ ድሮ እንደምሰማው ዋሺንግተንና ሞስኮ እንዲህ እና እንዲያ ተባባሉ ሲባልና የምስራቅንና እና የምዕራብን ክፍል ወክለው... Read more »

አምስቱ ኃይሎች በመንገዳችን ላይ

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ደብዳቤው የተጻፈው በእንግሊዝኛ ነው፤ ልቅም ባለ እንግሊዝኛ። ደብዳቤው የተጻፈበት መንፈስ አንድ ቀን በወደኩበት መንገድ ላይ አምላክ ያስበኛል በሚል ልብ ነው። ደብዳቤው የተጻፈው ይህን ማህበረሰብ በተቀየመ በቅይማት ውስጥ ዓመታትን ባስቆጠረ... Read more »

እርቅ እናውርድ!

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጥንዶቹ ጎጆ ቀይሰው የጋብቻን ህይወት አንድ ብለው የጀመሩ ደስተኛ ባልና ሚስት ናቸው:: በጊዜ ሂደት ግን ሰላም የበረከተበት ቤት ውስጥ ጸብ ያለወትሮው እየበረከተ መጣ:: የጸባቸው መብዛት ጉዳዩን ጎረቤት ጋር ደረሰና... Read more »

ስጥለው ገለበጠኝ አያዋጣም!

ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ በአደግንበት ሰፈር ውስጥ ጋሽ ሁሉቃ የሚባሉ ሰው ነበሩ። እና በቀልድ አዋቂነታቸው ሰፈር ብቻ ሳይሆን ድፍን ከተማውም ያውቃቸዋል። እና አንድ ቀን ሁለት የሰፈር ማቲዎች (ትናንሽ ልጆች) እሳቸው ቤት በረንዳ ትይዩ... Read more »

ስለኢትዮጵያ እንበልላት እንጂ አንበልባት!

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ  “እኛ ሞተን የድሉን ፍሬ ሌሎች ያዩታል…”የተባለውን ጥቅስ ያገኘሁት የዛሬ 21 አመት በወጣ “ሪፖርተር” መጽሔት፣ እትም ቅጽ 3 ቁጥር 24፣ ላይ፣ የዛሬው እስረኛ እና የያኔው “ሁሉን አድራጊ” የህወሓት፣ አንዱ መስራች... Read more »

አድዋ ለማይጨው፤ ማይጨው ለአድዋ

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ  አድዋን ስናስብ የምናስበው ቶሎ ድላችንን ነው።ድላችን ያስከፈለውን ዋጋ እና የፈጠረልንን ድንቅ ብሔራዊ ጥምረት ግን አለዝበን ነው የምናየው።ግን ከቶውንም ቸል የማንለው በአንድ ቋንቋ (ልብ) በአንድ ሐሳብና በአንድ ኃይል ተጣምረን ለአውሮፖውያን... Read more »