ዛሬ የኦሊምፒኩን ቶኪዮ ችቦ ትለኩሳለች

ዘመናዊው ኦሊምፒክ መካሄድ ከጀመረ አንስቶ የአውሮፓ እና አሜሪካ ሃገራት እየተፈራረቁ ኦሎምፒኩን ሲያስተናግዱ ቢቆዩም 12ኛው ኦሊምፒክ ላይ ግን ለአህጉረ እስያ እድል መስጠት አስፈለገ። የሩቅ ምስራቋ ሀገር ጃፓንም እአአ1940 የሚካሄደውን ኦሊምፒክ እንድታዘጋጅ ሆነች። ጃፓን... Read more »

የጃንጥላ ፓርኪንግ

እንዴት ሰነበታችሁ? ክረምቱን እንዴት ይዛችሁታል? መቼም ክረምት ለኛ ለኢትዮጵያውያን ደገኛ ወቅት ነው፤ ከዝናቡ፣ ከብርዱ፣ ከጭቃው ውጪ የአመቱ ስንቃችን የሚዘጋጅበትም አይደል፡፡ ገበሬ ከመላ ቤተሰቡ ጋር በጣም የሚደክመው በእዚህ ወቅት ነው፡፡ ማለዳ ሞፈር ቀንበሩን... Read more »

የሊቅ ያለህ!

 ወገን የማወቅን ያህል ነፃ የሚወጣ፤ የመረዳትን ያህል ፍፁም የሚያደርግ ጉዳይ ምድር ላይ የለም። ልህቀት ይለያል። መላቅ ከፍታ ላይ መገኘት ነው። በእውቀት የተመራ ማህበረሰባዊ ለውጥ፤ ለለውጦች ሁሉ መሰረት ነው። በማወቅ የተነደፈ እቅድ ለማይናወጥ... Read more »

የአብዬን ለእምዬ…

እንደው ፈርዶባችሁ ምንም ባላደረጋችሁትና ባላያችሁት ተጠያቂ ሆናችሁ አታውቁም? አቤት ህመሙ፤ በማያውቁት መጠየቁ ባልዋሉበት መፈረጁ። ውዶቼ ዓለም ገፅታዋ የበዛ ነውና አንዳንዴ ይገጥማል። ያኔ ካልታገስን ነው ክፋቱ። ብዙ ጊዜ ሰዎች በራሳቸው ኃላፊነት መውሰድ የፈሩበትን... Read more »

ባይደን እና መርክል ልዩነታቸውን በመተው የሩሲያን ትንኮሳ በጋራ ለመግታት ተስማሙ

 በኃይሉ አበራ አሜሪካ እና ጀርመን የሩሲያን ጠብ ጫሪነት ለመግታት በአንድነት እንደሚቆሙ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ተሰናባቿን መራሂተ መንግሥት አንጌላ መርክልን በዋሽንግተን ሲቀበሉ መናገራቸውን ዓለምአቀፍ ዘገባዎች አመልክተዋል። ቢቢሲ እንደዘገበው ሐሙስ ዕለት ባይደንና መርክል በጋራ... Read more »

የዓለም ውዱ በርገር

ኃይለማርያም ወንድሙ ወቅቱ የኮሮና ወረርሽኝ ዓለምን በተለይም አውሮፓን ያስጨነቀበት ነው። ሆቴል ቤቶች በራቸውን ዘግተዋል። ምግብ የሚያቀርቡበት አንድዬው መንገድ የቤት ለቤት አገልግሎት / አውት ዶር ሰርቪስ /የሚሉት ብቻ ነበር። የደች የዴ ዳልቶንስ ሬስቶራንት... Read more »

በክረምት ምን እንትከል?

እንዴት ሰነበታችሁ ወዳጆቼ? ነገሩ እንዴት ነው ክረምቱ እያየለ ነው እኮ! ወቅቱ መከናነብን ደራርቦ መልበስን ይፈልጋል፤ ምን ይህ ብቻ አምጡ አምጡ ስለሚል እነ በቆሎ እሸት የሚያስፈልጉበት ነው። የበቆሎ ጥብስ እየገሸለጡ ከዘመድ ወዳጅ ጋር... Read more »

ቲያትር አማረኝ

በኢትዮጵያ የአማርኛ ዘመናዊ ቲያትርን የደረሱትና ያሳዩት በ1913 ዓ.ም ፊታውራሪ ተክለሀዋርያት ተክለማርያም መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። የአውሬዎች ፋቡላ ወይም ኮሚዲያ በሚል የፃፉት ቲያትር ለሀገሪቱም ለርሳቸውም ለተዋናዮችም ሆነ ለተመልካቾች የመጀመሪያው ተውኔት ነው። ቲያትር በአዲስ አበባ... Read more »

የደላሎች ኩርኩም

እንዴት እንደሰነበታችሁ እያወቅሁት “እንደምን ሰነበታችሁ” ብዬ አልጠይቅም። ሲዳሩ ማልቀስ ወግ መሆኑ እየቀረ እንደ መጣ ሁሉ ሲገናኙ ሰላምታ መለዋወጥም እንደዚያው እየሆነ ነው አሉ። ያው አዲስ ነገር ስለማይኖር ትርፉ ጊዜ ማጥፋት ነው ከሚል እሳቤ... Read more »

የድሮ ሌባ ይግደለኝ!

እንዴት ናችሁ? በዚህ አምድ ላይ ትናንት ስለፈታሾች ይዛችሁ የወጣችሁትን መጣጥፍ ሳነብ የዘንድሮ ሌባ ጉዳይ ተጽፎ ተጽፎም አያልቅምና እኔም ለምን አንድ ጉዳይ አላነሳም ብዬ አሰብኩ፡፡ በክረምት ወቅት በተለይ እግረኛ መሆን በሌባ፣ በአሽከርካሪዎች በራሱም... Read more »