የመኖሪያ ቤትንበተመጣጣኝ ዋጋ

ውልደትና እድገታቸው እዚሁ አዲስ አበባ ቢሆንም አብዛኛውን ህይወታቸውን ያሳለፉት በአሜሪካ ነው፡፡ የከፍተኛ ትምህርታቸውንም በዛው አሜሪካ ተከታትለዋል። ገና በለጋ እድሜያቸው የራሳቸውን አነስተኛ የሪል እስቴት ኩባንያ አቋቁመው ወደ ቢዘነሱ ዓለም ተቀላቅለዋል፡፡ ከሪልእስቴትና ፋይናንስ አገልግሎት... Read more »

ለሀገር የቆመ የባዮ-ቴክኖሎጂ ኩባንያ

ከተመሰረተ አስራ ሦስት ዓመታትን አስቆሯል። በባዮ-ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከኢትዮጵያም ሆነ ከምሥራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ነው። ኢትዮጵያ በዚሁ ዘርፍ ራሷን እንድትችል ትልቅ ራእይና ግብ ሰንቆ እየተንቀሳቀሰም ይገኛል። ከምስረታው ጀምሮም አባላቶቹን ወደተለያዩ ሀገራት በመላክ በዚሁ ቴክኖሎጂ... Read more »

ከወርቅ ንግድ ወደ ትልቅ ኢንቨስትመንት

በጋምቤላ ክልል አኙዋክ ብሄረሰብ ዞን የምትገኘው ዲማ ወረዳ በወርቅ ሃብቷ ትታወቃለች። ወረዳዋንም በደቡብ ምስራቅ የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ በደቡብ ምእራብ የአኮቦ ወንዝ፣ በሰሜን የጎግ ወረዳ እንዲሁም በሰሜን ምስራቅ የመዠንግር ዞን ያዋስኗታል።... Read more »

በጓደኝነት ተጸንሶ በጓደኝነት ያደገ ቢዝነስ

ወጣቶች ናቸው። ትውውቃቸው በትምህርት ቤት ጓደኝነትና በስራ ነው። ከአንዳቸው በስተቀር ሌሎቹ ተቀጥረው ሰርተው አያውቁም። የጋራ ቢዝነስ የጀመሩትም የራሳቸውን ኢንተርኔት ቤት በመክፈት ነበር። ይህ ቢዝነስ ሳያዋጣቸው ቢቀር ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት ለኢንተርኔት ስራ... Read more »

በውጣውረድ የተገኘ የስራ ውጤት

ስራን የጀመሩት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ገና በለጋ እድሜያቸው ነው። በትምህርታ ቸው እስከ ማስተርስ ዲግሪ የደረሱ ቢሆንም ትምህርቱን ለቢዝነስ ስራቸው ተጠቀሙበት እንጂ ተቀጥረው አልሰሩበትም። የጉምሩክ አስተላላፊ ፍቃድ ወስደው ስራ ከጀመሩ በቁጥር ጥቂት... Read more »

በስልክ ጥሪ የመነጨ የንግድ ፈጠራ ሃሳብ

ባደጉት ሀገራት የንግድ ፈጣራ ሀሳብ ከገንዘብ በላይ ነው። በነዚህ ሀገራት የንግድ ፈጠራ ሀሳብ በእጅጉ ይከበራል፤ ይሸጣል ይለወጣልም። በተለይ ደግሞ ሀሳቡ ከሀሳብነት አልፎ ወደተግባር ቢለወጥ የሚያስገኘው ጠቀሜታ ከፍተኛ ሆኖ ከተገኘ ብዙዎች ሀሳቡን የራሳቸው... Read more »

ለሌሎች ሕልውና የቆመ የሥራ ትጋት

ወደዚህ ሥራ የገባው በአንድ ወቅት በኤግዚቢሽን ማዕከል የቀረቡ የፅዳት ማሽኖችን አይቶ ነው:: በአነስተኛ መነሻ ካፒታል የፅዳት አገልግሎት ድርጅት ከጓደኛው ጋር በማቋቋም ወደ ሥራ ቢገባም ነገሮች አልጋ በአልጋ አልሆኑለትም:: ህብረተሰቡ ለፅዳት አገልግሎት የሚሰጠው... Read more »

ከአያት ወደ የልጅ ልጅ የተሻገረ ሙያ

ሙያውን የቀሰመው ገና በልጅነቱ ከጣሊያኖች ጋር ሲሰሩ ከነበሩ አያቱና ይህንኑ ስራ ከአያታቸው ከወረሱት አባቱ ነው። ለስራ ጥልቅ ፍቅር የነበረው በመሆኑም ቀን ቀን አባቱ በትርፍ ጊዜ የሚያከናውኑትን የብረታ ብረትና የሻተር ስራን ጨምሮ ሌሎችንም... Read more »

ከራስ አልፎ ለአገር

ታታሪና ለፍቶ አደር ናቸው ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለይ ከባህላዊ የወርቅ ማምረት ስራ ጋር በተያያዘ ስማቸው ጎልቶ ይነሳል ። የባህላዊ ወርቅ አምራች ማህበር በማቋቋም የክልሉ ተወላጆች በማህበሩ ውስጥ ገብተው እንዲደራጁ በማድረግ ከምርቱ... Read more »

ተስፋ ባለመቁረጥ የተገኘ ጣፋጭ ፍሬ

ስራን ‹‹ሀ›› ብሎ የጀመረው ገና በልጅነቱ ነው። በለጋ እድሜው ከሊስትሮ እስከ ፅዳት፣ ከፅዳት እስከ ሸንኮራ ንግድ፣ ከሸንኮራ ንግድ እስከ ሱቅ በደረቴ፣ ከሱቅ በደረቴ እስከ ጋራዥ ቤት ድረስ የተለያዩ ስራዎችን ሠርቷል። በአነስተኛና ጥቃቅን... Read more »