የስክሪን ብርሃን እና የልጆች ዓይን ጤንነት

በዚህ ወቅት ብዙ ወላጆች የሚቸገሩበት ጉዳይ የልጆች ስልክ፣ ታብሌት ወይም ኮምፒዩተር ይዞ መቆየት ነው። የልጆችን ስክሪን የሚያዩበትን ሰዓት መወሰን እጅግ አስፈላጊ ነው። በዚህ መልኩ ውጪ እንዲጫወቱ፣ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ፣ ጥሩ እንቅልፍ እንዲያገኙ እንዲሁም... Read more »

ነስር እና መፍትሔው

ነስር ወይም የአፍንጫ መድማት ብዙዎች ላይ የሚከሰት ችግር ነው። በጊዜው ሲፈጠር ቢያስደነግጥም፣ በአብዛኛው ከባድ ወይም አስከፊ የሚባል ሁኔታን አያመለክትም። ውስጠኛው የአፍንጫችን ክፍል (ከፊት ወይም ከኋላ) ብዙ የደም ስሮች አሉት፤ በጣም ስስ ስለሆኑ... Read more »

የልጆች አስም መነሻ ምክንያቶቹና ህክምናው

አስም የመተንፈሻ አካላችን ባእድ በሆኑ የትንፋሽ አለርጂ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ ጥበት መድኃኒት ሲወስዱ ወደነበረበት በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ነው። አሁን የምንገኝበት ወቅት ደግሞ... Read more »

ሴቶች በወር አበባ ወቅት መውሰድ ያለባችሁና የሌለባችሁ ምግቦች

በብዙ ሴቶች ላይ የወር አበባ በሚታይባቸው ወቅቶች ከባድ የህመምና ምቾትን የሚነሱ ስሜቶች ይስተዋላሉ። የአመጋገብ ባለሙያው እና የአኗኗር ዘይቤ መስራች ዶክተር ሮሂኒ ፓቲልን ሴቶች በወር አበባ ወቅት መውሰድ ያለባቸውና የሌለባቸው ምግቦችን በተመለከተ ጠይቀናቸው... Read more »

የህፃናት ቅጭት ምንድነው?

ብዙ እናቶች ልጄ በጣም ያለቅሳል ቅጭት አለበት መሰለኝ ሲሉ ይደመጣል፤ “ቅጭት በህክምና አይድንም”፤ “ወጌሻ ብቻ ነው የሚያድነው፤ “የሚሉ መላምቶችን የሚያስቀምጡ አሉ። ይህንን ሀሳብ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር... Read more »

የጨቅላ ሕፃናት የእንቅልፍ ማጣት ችግር

አንዳንዴ እስከ አሥር ቀን የረዘመ የህፃናት እንቅልፍ ማጣት አጋጠመን የሚሉ እናቶች ይደመጣሉ። ህፃናቱ በእንቅልፍ እጦት የተነሳ ሲነጫነጩ ብሎም አምርረው ሲያለቅሱ መመልከት ለወላጆችም እጅግ ፈታኝ ነገር ነው፤ የጨቅላ ህፃናት የእንቅልፍ ማጣት ችግር ከምን... Read more »

የአፍንጫ አለርጂና በዚሁ ምክንያት የሚመጣው የጆሮ ኢንፌክሽን ህመም

ህፃናት ላይ ሄድ መጣ የሚል የአፍንጫ መታፈን እና ሳል ምክንያቶቹ ብዙ ቢሆኑም በአብዛኛው ግን ምክንያቱ የአፍንጫ አለርጂ ሆኖ ይገኛል የሚሉት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህፃናት ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ፋሲል መንበር ናቸው::... Read more »

ጀርባና ትከሻ ላይ የሚወጣ ብጉር መንስኤውና መፍትሄዎቹ

ብጉር የትም የሰውነት ክፍል ላይ ቢወጣ ለማከም ፈታኝ ሊሆን ይችላል:: ብጉር በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ ባሉ ልጆች ብቻ የተወሰነ አይደለም። ብጉር በተለያዩ ምክንያቶች በማንኛውም ዕድሜ ላይ ሊከሰት ይችላል። ብጉር ጀርባዎን ጨምሮ በማንኛውም የሰውነትዎ... Read more »

የሳምባ ምችና ሊወሰዱ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

ልጆች በክረምት ወራት በወንዞች አካባቢ የሚጫዋዎቱ ሲሆን፤ ይህ ለበሽታ ከማጋለጡ ባለፈ በጎርፍ ሊወሰዱ ስለሚችሉ ልጆች ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚኖርባቸው ዶክተር ሄኖክ ዘውዱ፣ የሕፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የ“ልጅ በዕድሉ አይደግ መፅሐፍ” ደራሲ መክረዋል። ዶክተር ሄኖክ... Read more »

የላቀ የጤና ጥቅም ያላቸው 11 ምግቦች

1. አቮካዶ፡- ይህ ምግብ “የተፈጥሮ ቅቤ” በመባል ነው የሚታወቀው። አቮካዶ፣ በተለያዩ ጐጂ የቅባት ዓይነቶች (የእንስሳት ቅቤ፣ ጮማ…) የተሞላና የታጨቀ (Saturated) አይደለም። አቮካዶ የያዘው ቅባት አንድ ወይም ነጠላ (Monosaturated) ነው። ስለዚህ በምግብ ሳይንቲስቶችና... Read more »