በአዲሱ ዓመት መልሕቃችንን እንጣል

በቅሎ፣ ፈረስ፣ ሰረገላ በልጓም ከመስገር፣ ሽምጥ ከመጋለብ እንደሚገታ እንደሚቆም ሁሉ የመኪና፣ የባቡርና እና የአውሮፕላን ልጓም ቴክኒኩ ይለያይ እንጂ ያው ፍሬን ነው።ፍጥነቱ ይገታል።ይቆማል።መርከብ ደግሞ በመልሕቅ ይቆማል።በተለይ ለውጡ ከባ’ተ ካለፉት ሶስት አመታት ወዲህ ደግፈን... Read more »

ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ለጠንካራ ማሕበራዊ መስተጋብር

ሰው ከተፈጥሮ፣ ከቤተሰቡ፣ ከአካባቢው ማህበረሰብ፣ ከትምህርት፣ ከባህላዊና ሃይማታዊ እሴቶች ወዘተ በሚያገኘው እውቀት እና ግንዛቤ ስብዕናው ይቀረጻል።በመልካም ስብዕና የተቀረጸ ሰው ቀናውን መንገድ ይከተላል፤ ጨለማውን በብርሃን ይለውጣል፤ ጎባጣውን ያቃናል።እንደዚያውም ክፉ ነገሮችን ይጠየፋል። ሃይማኖታዊና ባህላዊ... Read more »

ታሪክ ራሱን ሲደግም

“ታሪክ ራሱን ደግሞ ይከሰታል ወይንስ አይሞክረውም?”፤ የሩቅ ዘመን ክርክር ያቆረፈደውን ይህንን ጥያቄ ዳግም ቀስቅሰን ለመሸናነፍ “በጉንጭ አልፋ” አታካራ “ንሳ በል ጃል!” እያልን መሟገቱ እጅግም ፋይዳ የለውም።ይሁን እንጂ የአንዳንድ ዘመናት ክስተቶች፣ ድርጊቶችና ታሪኮች... Read more »

የገንዘብ ኖት ለውጡ ፋይዳ ጡት የተጣቡት አሸባሪው ህወሓትና አሜሪካ

ከጥንት ጀምሮ በሀገራችን ጡት መጣባት በመባል የሚታወቅ ባህል አለ፡፡ በጡት መጣባት ባህል ሁለቱ ተጣቢዎች ጡት ከተጣቡ በኋላ የአባት እና የልጅነት ዝምድና በመሀከላቸው ይፈጥራል፡፡ በጡት መጣባት ሂደት ውስጥ ጡት የሚጠባው አካል ለአጠቢው የጡት... Read more »

ይድረስ ለክቡር ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን…

ክቡርነትዎ የዚህች ክብር መገለጫዋ ሉዓላዊነት መለያዋ በሆነች ኢትዮጵያ ላይ ያሎትን አቋም ይፈትሹ ዘንድ ይሄን ልነግርዎ ወደድኩ።ሀሳብና ጥያቄዬ በአክብሮት ለእርሶ ይደርስ ዘንድ ይህንን አልኩ። ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እርስዎ የልዕለ ሀያልዋ አገር የተከበሩ መሪ... Read more »

የቃል አቀባዩ ቃልና ምርጫው

እራሱን ከህግ የበላይነት በላይ አድርጎ ያስቀመጠው አሸባራ ሕወሓት ከመንበሩ ወርዶ መቀሌ ከከተመበት ጊዜ ጀምሮ ከዛው፣ ከእራሱ ያልተሰማ የቋንቋ አይነት፣ የውርጅብኝ መአት የለም፤ ከቀድሞው ሴኩቱሬ ጌታቸው እስከ አሁኑ ጌታቸው ረዳ ድረስ እነሆ ቃላት... Read more »

በጥቂት ግለሰቦች የተጠለፈው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ

 የአለማቀፍ ጉዳዮች ሊቅ ፣ ጋዜጠኛ ፣ ደራሲ፣ አንሰላሳይ ተናጋሪ የCNN ቴሌቪዥን GLOBAL PUB­LIC SQUARE/GPS/ አዘጋጅና የዋሽንግተን ፖስት አምደኛ ፋሪድ ዘካሪያ፤ አምና በዚህ ሰሞን ዋሽንግተን ፖስት ላይ ባስነበበን መጣጥፉ 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ... Read more »

ነጩ ፖስታ የመቶ ሃያ ሚሊዮን ህዝብ እውነት ነው

ኢትዮጵያውያን በሀገርና በርስት ለመጣ ባዕድ ጠላት ምንም አይነት ምህረት እንደሌለን በርካታ የታሪክ ድርሳናት ይመሰክራሉ። በዓድዋ ፣ በአንባላጌ፣ በካራማራና በኡጋዴን የታየው ይኸው ነው፤ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ያስቀደመ የተጋድሎ ታሪክ ነው። ዛሬም የሀገራችን መነሳት የማይፈልጉ... Read more »

ምሥጢረ ኢትዮጵያ

ግብረ ታሪክ፤ ከተግባር ስህተት የታሪክ ስህተት ይከፋል:: ደረጃው የተለያየ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በተግባር ስምሪት ወቅት የሚፈጸም የአንድ አጋጣሚ ስህተት ወይ በእርማት ይስተካከላል አለያም ጉዳቱ እንዲቀንስና እንዳይደገም ጥንቃቄ እየተደረገ ለህፀፁ መፍትሔ ይፈለጋል:: የዕለት... Read more »

በዳይ እያለ ተበዳይን የሚቀጣው የምዕራባውያን ‹‹የካንጋሮ ፍትህ››

በጎጥ በረት ውስጥ የተፈለፈለውና የጎሳ ጡጦ ጠብቶ ያደገው አሻባሪው የህወሓት ቡድን የማዕከላዊ መንግስቱን ስልጣን በተቆጣጠረበት ሃያ ሰባት አመታት ውስጥ አረመኔና ጨካኝ መሆኑን የሚያስመሰክሩ በርካታ ጥፋቶችን ፈፅሟል:: በኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ስልጣኑን ከተነጠቀ... Read more »