‹‹በመልሶ ግንባታው አዳዲስ ሃብት የማሰባሰቢያ መንገዶችን መከተል ይገባል›› አቶ አማንይኹን ረዳ የምጣኔ ሃብት ባለሙያ

በኢትዮጵያ ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው ጦርነት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳቶችን ደርሰዋል። በተለይም ደግሞ የአገሪቱ ምጣኔ ሃብት ክፉኛ ታሟል። የኑሮ ግሽበቱም ለዚህ አንዱ ማሳያ አድርጎ መውሰድ ይቻላል። የምጣኔ ሃብት እንቅስቃሴዎችን ከማቀዛቀዝና በርካቶችም... Read more »

የብረት ከዘራው…

ማልዶ ከቤት የወጣው ልጅ አሁንም አልተመለሰም። ከበር ቆመው አሻግረው የሚቃኙት እናት ተስፋ አልቆረጡም። መምጣቱን ናፍቀው ድምጹን ጠበቁ። መድረሱን እያሰቡ የወጣበትን ጊዜ አሰሉት። እንደዛሬው ቆይቶ አያውቅም። ተጨነቁ። አንጀታቸው ሲንሰፈሰፍ ልባቸው ሲመታ ተሰማቸው። የነሐሴ... Read more »

‹‹ትግራይን ጨምሮ የወደመውን አካባቢ መልሶ መገንባት የእኛ የኢትዮጵያውያን ዕዳ ነው›› አቶ አያሌው ሁንዴሳ የኢትዮጵያን እንታደግ የበጎ አድርጎት ማህበር የቦርድ ሰብሳቢ

የተወለዱት ጅባትና ሜጫ አውራጃ ደንዲ ወረዳ አቤቤ ቄሬንሳ የሚባል ቀበሌ ውስጥ ነው። ስድስት ዓመት ሲሞላቸው ወደ አዲስ አበባ የመጡ ሲሆን ልዑል ሳህለ ስላሴ ትምህርት ቤት ገብተው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተማሩ። በዳግማዊ ምኒሊክ... Read more »

በሕይወት ጎዳና ላይ ስትጓዙ አይናችሁን ከግባችሁ ላይ አትንቀሉ!

የኔታ ፍሬው የእድራችንን ህልውና ለማስቀጠል የማይፈነቅሉት ድንጋይ፤ የማይገቡበት ጉራንጉር የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። የሚገቡባቸው ቦታዎች ከመብዛታቸው የተነሳ ብዙ ነገሮችን የሚያዩበት አተያይ እጅጉን የሰፋ ነው። አንዳንዴ የሚያራምዷቸው አስተሳሰቦች በስፋታቸው እና ጥልቀታቸው ምክንያት የእድራችን... Read more »

“በመልሶ ግንባታው እንችላለን ብለን መነሳት አለብን እንጂ እያለቃቀስን ጊዜ መፍጀት አይኖርብንም” ኢንጂነር ወንድወሰን ካሳ በአሜሪካ የቦይንግ 787 አውሮፕላን ከፍተኛ ኢንጂነር

በአገረ አሜሪካ 35 ዓመት ያህል ኖረዋል:: ሁለት ዲግሪ ያላቸው ሲሆን፣ አንደኛው በአቪዬሽን ሳይንስ ላይ ነው:: ሁለተኛው ደግሞ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በሲስተምስ ኢንጂነሪንግ ላይ የሰሩ ሲሆን፣ ኤም.ቢ.ኤ (ማስተር ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን) በዲጂታል ማኔጅመንት ሰርተዋል... Read more »

እልህ አስጨራሹ የመሬት ክርክር

የአቤቱታው ጭብጥ  የምስራቅ ባሌ ዞን ነዋሪው አቶ በቀለ ወዳጆ የፍትህ ችግር አጋጥሞኛል በማለት ወደ ቢሯችን መጥተዋል። ፍርድ ቤቶች በሕግ ማግኘት የሚገባኝን መብት አሳጥተውኛል በማለት አቤቱታ ይዘው ሲቀርቡ፤ ፍረዱኝ ለማለት ያነሳሳቸው ‹‹ፍርድ ቤቶች... Read more »

“ኢትዮጵያውያን ሆይ፤ አገራችሁን መታደግ የምትሹ ከሆነ አሁንም በመደመር አንድ መሆንን አበክራችሁ ፈልጉ” – ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

(የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ጥር 1 ቀን 2014 ዓ.ም በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የህንፃ ምረቃ ሥነስርዓት ላይ ተገኝተው ያደረጉት ንግግር) ክቡር የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ክቡር... Read more »

“በብሔርም ሆነ በሃይማኖት እንዲሁም በርዕዮተ ዓለም ብንለያይም ስለኢትዮጵያ መስማማት አያቅተንም” ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

በመሠረታዊነት የኢትዮጵያን ቀውስ ሊፈቱ ከሚችሉ መንገዶች መካከል ተደጋግሞ የሚጠቀሰው ብሔራዊ መግባባት ነው፡፡ በአገራዊ አንኳር ጉዳዮች ላይ በመወያየት ብሔራዊ መግባባት ላይ ይደረስ የሚሉ ጥያቄዎች ዘመናትን ያስቆጠሩ ሲሆን፤ ከሰሞኑ ወደ ተግባር ለመግባት በሕዝብ ተወካዮች... Read more »

ከፍትሐ ብሔር እስከ ወንጀል የዘለቀው ክስና አነጋጋሪው ውሳኔ

በዛሬ ዕትም በሰነድ መለያ ቁጥር 78470 ሚያዝያ 7ቀን 2005 ዓ.ም አምስት ዳኞች በተሰየሙበት እስከ ፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ደርሶ ውሳኔ የተሰጠበትን የወንጀል ሁኔታ ያስቃኛል። በዕለቱ አመልካቾች አቶ ታሪኩ ጫኔ እንዲሁም ተጠሪ የፌዴራል... Read more »

“አንድ ላይ ከቆምን ጠላቶቻችንን ሁሉ ማሸነፍ እንደምንችል አድዋ ትልቅ ማሳያ ነው” ካፒቴን ክንዴ ዳምጤ የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባል

የተወለዱት በቀድሞ አጠራር ጎንደር ክፍለሃገር ጋይንት አውራጃ ነው። የመጀመሪያም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጋይንት ንፋስ መውጪያ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በ1976 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር ሃይል ያወጣውን ማስታወቂያ መስፈርት በማሟላታቸውና ፈተናውን በማለፋቸው ተቀጠሩና ለስልጠና... Read more »