እልህ አስጨራሹ የመሬት ክርክር

የአቤቱታው ጭብጥ  የምስራቅ ባሌ ዞን ነዋሪው አቶ በቀለ ወዳጆ የፍትህ ችግር አጋጥሞኛል በማለት ወደ ቢሯችን መጥተዋል። ፍርድ ቤቶች በሕግ ማግኘት የሚገባኝን መብት አሳጥተውኛል በማለት አቤቱታ ይዘው ሲቀርቡ፤ ፍረዱኝ ለማለት ያነሳሳቸው ‹‹ፍርድ ቤቶች... Read more »

<<ኦሮሚያ አብዛኛው ክፍሉ የኢንቨስትመንት መዳረሻ መሆኑ በጣም ጥሩ ቢሆንም ደሃውን በማፈናቀል መሆኑ ግን እጅግ ያማል>> ዶክተር ተሾመ አዱኛ የኦሮሚያ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ

በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ክፍል የሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ከትግራይ ክልል በስተቀር ከተቀሩት ክልሎች ጋር የሚዋሰን ሲሆን በደቡብ ምስራቅ ከኬንያ ጋርም ይዋሰናል። ከተቀሩት ክልሎች ጋር ሲነጻጸርም በቆዳ ስፋቱ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል። በለም መሬትና በአስደናቂ... Read more »

“ተቋሙ ከሠራው ይልቅ ያልሠራው ይበዛል ’’ዶክተር እንዳለ ኃይሌ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ

የዴሞክራሲ ተቋማት ተብለው ሥራቸውን በገለልተኝነት እንዲሰሩ ከሚጠበቅባቸው ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አንዱ ነው። ተቋሙ በተለይም በዜጎች ላይ የሚከሰቱ አስተዳደራዊ በደሎችን በማየትና ከአስፈጻሚ አካላት ጋር በመነጋገር ችግሮች እልባት እንዲያገኙ የሰዎች... Read more »

የአሸባሪው ሕወሓት ዘግናኝ ግፎች እና የፍረዱኝ አያሌ ድምጾች

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሀገረ መንግስቱን አደጋ ላይ በሚጥል ተግባር ላይ ተሳትፏል ያለውን አሸባሪውን ሕወሓት በሽብርተኝነት መፈረጁ ይታወሳል። ፌደራል መንግስት እና የትግራይን ክልል ሲያስተዳድር በነበረው አሸባሪው ሕወሓት መካከል ግጭት ከተጀመረ ከሥምንት ወር... Read more »

<<የከተማዋን መንገድ እርስ በእርስ ለማስተሳሰር እየተሠራ ነው>> አቶ እያሱ ሰለሞን በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር

የመንገድ ግንባታ የሚከናወነው ለኅብረተሰብ ጥቅም መሆኑ ግልፅ ነው። ማስተር ፕላኑ ሲሰራም ሆነ መንገድ ሲገነባ ማህበረሰቡን የሚያለያዩ እንዲሁም ተሸከርካሪዎች ማዞሪያ ለማግኘት ያለአግባብ ብዙ መንገድ እንዲሔዱ የሚያስገድዱ ይሆናል። ሌሎች አማራጮች ለምን አይኖሩም? የሚሉ እና... Read more »

«የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ሥራ ላይ ትልቅ ፈተና የሆኑት ሕገወጥ ደላሎች ናቸው» ወይዘሪት ቅድስት ግዛቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን የአሽከርካሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ

አዲሱ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በዋናነት የአሽከርካሪውን ዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃና የማሽከርከር ልምድ ማሻሻያ አድርጎበት በሥራ ላይ ውሏል:: የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለማግኘት የዕድሜ ደረጃ ለሞተር ሳይክል ወይም ለአውቶሞቢል 18 ዓመት፣ ለባለሦስት እግር... Read more »

“ኤጀንሲው በአገር ሉዓላዊነት ላይ የማይደራደር፣ ለሕዝቡ ልዕልና የሚቆም ሲቪል ማኅበረሰብ ለመገንባት እየሰራ ይገኛል”አቶ ጂማ ዲልቦ የሲቪል ማኅበረሰቦች ድርጅት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

የሲቪል ማኅበረሰብ ዘርፉን ለማጠናከርና በልማትና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ለማድረግ በሚያስችል መልኩ እየሠራ የሚገኝና ከዚህ በፊት የነበሩትን ችግሮች በመቅረፍ ሴክተሩ ከመንግሥት ጋር የነበረውን የሻከረ ግንኙነት በመለወጥ በአጋርነት መርህ ላይ... Read more »

” የከተማዋ ትራንስፖርት ዋነኛ ችግር፤ ያለንን አቅም አሟጠን አለመጠቀም ነው‘ አቶ አረጋዊ ማሩ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር

 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በአዲስ መልኩ ከተዋቀረ በኋላ የከተማዋ ትራንስፖርት ዘርፍ መሠረት ልማት ማሻሻል፣ አገልግሎት ማሳለጥ፣ ከአሽከርካሪና ተሽርከርካሪ ጋር የተያያዙ ዝርዝር ሥራዎችን፣ በከተማው የመንገድ ደህንነትና ፍሰትን ማሻሻል፣ በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ኃይል ማደራጀትና... Read more »

”በገበያው ላይ ያለውን ሃጢያት በሙሉ ተቋሙ ሊሸከመው አይችልም‘ አቶ ጌትነት አሸናፊ በንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን የአቤቱታ ምርመራና ክስ አቀራረብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

የሸቀጦች ዋጋ በወር ሳይሆን በቀን፣ አልፎ ተርፎ በሰዓታት ልዩነት ሲጨምር ማየቱ የተለመደ ሆኗል። ጠዋት 20 ብር የተሸጠው አንድ ኪሎ ሽንኩርት ወይም ቲማቲም፤ ከሰዓት ያለምንም ምክንያት 30 ወይም 40 ብር ዋጋ ተተምኖለት ይሸጣል፡፡... Read more »

‹‹የቀይ ባህር እና የዓባይ ፖለቲካን ነጣጥሎ ማየት አይቻልም›› ዶክተር ወሂበእግዜር ፈረደ የስትራቴጂክ ጉዳዮች ተመራማሪ

ኢትዮጵያ በታሪኳ ከባድ ፈተናዎች አልፋለች:: በአሁኑ ወቅትም ከውስጥ እና ከውጭ ከባድ የሚባሉ ፈተናዎች የተጋፈጠችበት ወቅት ላይ እንገኛለን:: በተለይም ከቀይ ባህር እስከ ዓባይ፤ ከአፍሪካ እስከ ጥቁር አሜሪካውያን የሚዘልቀው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በርካቶችን ያስፈራቸዋል፤ ያሳስባቸዋል::... Read more »