የአገርን ጥቅም ያሳጣው የድርጅቶች አለመግባባት

ፍሬ ነገሩ ኢል-ናንሲ አስመጪ የሚሰኝ ድርጅት እና ቫዮ አውቶሞቢል ማኑፋክቸረር ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መካከል ሥምምነት ነበረ። ነገር ግን ሥምምነቱ ሳይከበር ቀርቶ መካካድ እና ቃል አለማክበር ተፈጠረ የሚል እሰጣ ገባ መጣ። በዚህ... Read more »

የዘጠኝ ዓመት ሕፃን ለገደለች የቤት ሠራተኛ የ2 ዓመት ከ3 ወር እሥራት!

ሕፃን ናሆም በልስቲ ፍልቅልቅ ነው፤ ላየው ሁሉ የሚያጓጓ አስተዋይ:: አንዳንዴ የሚጠቀማቸው ቃላቶች ያስገርማሉ:: ከእናቱ እና ከቤተሰቡ እንዲሁም ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ያለው ግንኙነት አስደሳች ነው:: ሁሉም ይወደዋል:: አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎች ቅፅል ስም አውጥተውለታል::... Read more »

በጠራራ ፀሐይ ቤት ንብረቴ እንዲወሰድ ተወሰነ – ሕዝብ ይፍረደኝ

ፍሬ ነገሩ ወይዘሮ መስታወት አማረ ማሞ ወደ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል መጥተው በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ ሃብት ንብረቴንም አጣሁ ብለዋል፡፡ በዚህም የተነሳ እኔና ልጆቼ፣ ለዘመናት የደከምንበት የመኖራችን ዋስትና... Read more »

በሐሰት ክስ ዋጋ የከፈሉት ሥራ ፈጣሪ

የዛሬው የፍረዱኝ አምዳችን በአዲስ ተስፋ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሥራ አስኪያጅ በሆኑት አቶ ፍቃደ አትክልቲ እና በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ያስቃኘናል፡፡ በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 04 አስተዳደር... Read more »

መፍትሄ የራቀው የአደራ ቤት ይመለስልኝ ጥያቄ

ሰላም ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ እንደምን ቆያችሁ፤ ባለፈው ሳምንት የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በአደራ ተሰጥቶ በኋላ ወደቀበሌ እንዲዞር ተደረገ በተባለና በምትኩ ተወስዶ ነበር ስለተባለ የቀበሌ ቤት እና በዚሁ ዙሪያ ስለተነሳ ክርክር አስመልክተን የጉዳዩን... Read more »

መፍትሄ የራቀው የአደራ ቤት ይመለስልኝ ጥያቄ

አቶ ጌታቸው ከበደ ወንድምጊዜ ይባላሉ። ነዋሪነታቸው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ነው። የአቶ ከበደ ወንድም ሕጋዊ ወራሽ ናቸው። አባታቸው አቶ ከበደ ወንድምጊዜ ከ2007 ዓ.ም በፊት ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት የቤት ቁጥ... Read more »

ከይሁንታው በስተጀርባ…

ክፍል ሁለት የዛሬ ሳምንት ጳጉሜን 3 ቀን 2013 ዓ.ም በፍረዱኝ አምዳችን “ከይሁንታው በስተጀርባ…” በሚል ርዕስ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ቀበሌ 09 የቤት ቁጥር 740 ነዋሪ የሆኑት ሻምበል ተክላይ ገብረሕይወት፤... Read more »

ከይሁንታው በስተጀርባ………..

ሻምበል ተክላይ ገ/ሕይወት በ1981 ዓ.ም የአገር መከላከያ ሰራዊትን የተቀላቀሉ ናቸው፤ በደረሰባቸው የአካል ጉዳት ሳቢያ ከመከላከያ ሰራዊት በ2005 ዓ.ም በቦርድ እስከተሰናበቱበት ድረስ ለ24 ዓመታት የአገራቸውን ዳር ድንበር በማስከበር ህዝባቸውን አገልግለዋል። እርሳቸውም ከመከላከያ ሰራዊት... Read more »

የእግር ኳስ ሜዳው ባለቤት ማን ነው?

ከዚህ ቀደም በፍረዱኝ አምዳችን “በጠራራ ጽሀይ የተሸጠው ኳስ ሜዳ” በሚል ርእስ ሐምሌ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው እትም በን/ፋ/ስ/ላ/ክ ወረዳ 11 ቀጠና አምስት በተለምዶ ኢንዱስትሪ ሰፈር በሚባለው አካባቢ የሚኖሩ... Read more »

በፍረዱኝ የታበሱ ዕንባዎች

በየሳምንቱ ለንባብ የሚበቃው ፍረዱኝ የተሰኘው አምድ ህብረተሰቡ የሚያጋጥመውን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እያነሳ ብሶቱን የሚተነፍስበት ነው።የህብረተሰቡ ብሶት ለንባብ ሲበቃ ተበዳዮች ያቀረቡትን አቤቱታ ተከትሎ ዝግጅት ክፍሉ ሚዛናዊ ዘገባን ለማስተላለፍ እና ከተቻለም ተበዳዮች... Read more »