ማገዶ ለቃሚዎቹ

ያኔ በወርሃ የካቲት አብዮቱ ሣይፈነዳ፣ ጭቁኑ ሲመዘበር በበዝባዦች ሲጎዳ እየተባለ ብዙ ተደስኩሯል። ከወርሃ የካቲት አንስቶም ክንዶቻችን ዝለዋል፤ ልሣኖቻችንም እረፍት አጥተዋል – በመፈክር ዓይነትና ብዛት። ያኔ ምን ያልተባለ፣ ያልተዜመ አለ? “ያለሴቶች ተሣትፎ አብዮት... Read more »

ቆሎ ሻጯ

 “ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም” የሚለው ብሂል በዚህች አነስተኛ ቤት ውስጥ አይሠራም። ደሣሣዋ ቤት በጭስ ታፍናለች። ከውጭ ወደ ውስጥ ለሚዘልቅ እንግዳ የቤተሠቡን አንደኛውን አባል ከሌላኛው ፈጥኖ ለመለየት እጅጉን ይከብደዋል። እነርሱ ግና ተላምደውታል። ከቤቱ... Read more »
Ad Widget

ደስተኛ ሆነህ ተነስ !!

ለመኖር ከሚያስፈልጉን መሰረታዊ ነገሮች ዋነኛው ውሃ ነው፤ ውሃ በጣም በርካሹ የሚገኝ ነው፤ በአንጻሩ በቀጥታ ለህይወታችን የማይውሉት እንደ አልማዝ ያሉት የከበሩ ማእድናት ዋጋ ደግሞ በጣም ውድ ነው:: ዋናው እውቀትና ራስን ማወቅ ቢሆንም፣ ዋጋ... Read more »

ከወዲያኛው የዓለም ጥግ

ዳግም ከበደ በዓለማችን ላይ እልፍ ሁነቶች ይከሰታሉ። አንዳንዶቹ እንዲያውም ከተለመደው መንገድ ወጣ ይሉና እንደ ክስተት የሚታዩበትም አጋጣሚ አይጠፋም። ያልተለመዱ ድርጊቶች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ የፈጠራ ውጤቶች፣ አዝናኝ አሊያም ልብን የሚሰብሩ ክንውኖች ምድራችን በየጊዜው ታስተናግዳለች።... Read more »

የትኛውን እንምረጥ?

ዳግም ከበደ በአገራችን ባህል “ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ” ይባላል። አባቶቻችን ይህን ሲሉ ምክንያት ነበራቸው። አንድም ሃሳብና ትችትን እንዲያው በደረቁ ከመሰንዘር ይልቅ እያዋዙ በጨዋታና በተለያዩ አዝናኝ ምሳሌዎች ለማስረዳት ባላቸው ብልሃት፣ በሌላ በኩል ደግሞ... Read more »

በሬና ገበሬን በምንዛሬው

ሀይለማርያም ወንድሙ በሬና ገበሬ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው፤ አይነጣጠሉም።በሬ ለገበሬ ሕይወቱ ሀብቱ የኑሮው መሠረቱ ነው።በተለይ ለእንደኛ ዓይነቱ እንደትራክተር በመሳሰሉ በዘመናዊ የግብርና መሣሪያዎች መጠቀም ዳገት ለሆነበት ገበሬ በሬ ወሳኝ ነው። ከብቶቻቸው እና... Read more »

እንብላ….የኢትዮጵያዊያን የአንድነት ቋንቋ

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ሀገራችን ኢትዮጵያ የበርካታ መልካም ባህሎች ባለቤት ናት። ከነዚህ መልካም ባህሎቻችን ውስጥ ‹እንብላ› የሚለው አንዱ ነው።እርግጠኛ ነኝ በእያንዳንዱ የህይወት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ይሄን ቃል ሰምተነዋል። በተለይ የቀደሙት አባቶቻችን... Read more »

በነገ ተስፋ እናደርጋለን

 ዳግም ከበደ  ስንቶቻችን ነን በዓለማችን ጩኸት ተወጥረን ማስተዋ ላችንን የተቀማን? ኧረ እንዲያው ምን ያህሎቻችንስ በሚሆነውና እየሆነ ባለው ነገር ግራ ተጋብተን መስመራችን የጠፋን? አንዳንዶቻችን ዛሬ ስለጨለመብን የነገው ተስፋ ተጋርዶብናል። አንዳንዶቻችን ዛሬ ኃያል ስለሆንን... Read more »

ነገን ዛሬ መሥራት

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ትናንት ዛሬና ነገ በእያንዳንዳችን ነፍስና ሥጋ ላይ የታተሙ የህልውና ማህተሞች ናቸው። መኖር ማለት በእነዚህ የጊዜ ሂደቶች ውስጥ ሳይንገዳገዱ ማለፍ ወይም እየተንገዳገዱ ሳይወድቁ መሄድ አሊያም ደግሞ በወደቁ... Read more »

ዝምታም ብልህነት ነው!

አብርሃም ተወልደ  በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ በመመስረት በሀገራችን ዝናብን ከቁልል ደመና ለማዘነብ የተሞከረ ስለመሆኑ ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትራችን ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል። ይህን ተከትሎም በመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያዎች ተሰጥተዋል። በርከት ባሌ ሌሎች ሀገሮች እየተሰራበት ያለውን ይሄን... Read more »