በኢትዮጵያውያን ልቦና የሚኖረው – ኢትዮጵያዊ አሸናፊነት

ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ነበረች፤ አሁንም አለች፤ ወደፊትም የምትቀጥል ይሆናል። ይህ እውነታ ያልተዋጠላቸው ጥቂት ግለሰቦች ቡድን በማቋቋም ላለፉት አርባ ዓመታት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል። መጨረሻቸው ባይምርላቸውም በተለይ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በግልጽ... Read more »

ቅናት

አንድ ሰው የቱንም ያህል ሀብት ቢያፈራ፣ ምንም ዓይነት ጥሩ ባህርይ ወይም ደግሞ የቱንም ያህል ስኬታማ ቢሆን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የቅናት ስሜት ሊያድርበት ይችላል። የተፈጠረው የቅናት ስሜት የሚስተናገድበት መንገድ ግን ከሰው ወደ ሰው... Read more »

የትህነግ ሴራና የሀሰት የስነ-ልቦና ጦርነት

ትህነግ ኢትዮጵያን ለማፈራረስና የጥቂት ቡድኖችን ጥቅም ለማስከበር ሲያካሂዳቸው ከነበሩ መጠነ ሰፊ ትግሎች መካከል አንዱ በህዝቡ ዘንድ የሀሰት የስነ ልቦና ጦርነትን ማካሄድ ነው። ይህንንም ከትጥቅ ትግል አንስቶ መንግስት በሆኑበት ጊዜና ዛሬም በሽብር ስራ... Read more »

ጦርነት በህፃናት አስተዳደግ ላይ የሚያሳድረው ስነ ልቦናዊ ጫና

የነሐሴ መጀመሪያ የህፃናት ሰቆቃ ቀን ሆኗል። የመንግሥትን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በማለት ህጻናትን ጭምር በማስታጠቅ የአፋር እና የአማራ ክልሎች ላይ ትንኮሳ እየፈጸመ ያለው አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል 107 ህጻናትን መግደሉን... Read more »

ማሰብና ማሳካት

ስኬት ብዙ ደረጃዎችን የሚያካትት ሂደት ነው። የዚህ ጽሁፍ ዋና አላማም ያሰቡትን እና ያቀዱትን እንዴት ማሳካት ይቻላል የሚለውን ጥያቄ መመለስ ማስቻል ነው። ስለዚህ ምን ማድረግና ማግኘት እፈልጋለሁ የሚለውን ጥያቄ ማሰብ የግድ አስፈላጊ ነው።... Read more »

አላስፈላጊ ፍርሃትን እንዴት እናስወግድ

ብዙ ግዜ መስራት ያለብንን ሳንሰራ የምንቀረው መሆን ያለብንን ሳንሆን የምንቀረው ውስጣችን በሚፈጠር ፍርሀት ተሸብበን ወደ ሙከራ ስለማንገባ ነው። በዚህም ነገሮች ካለፉ በኋላ ምን ነበር እንዲህ ባደርገው፣ እንዲህ ብሆን ኖሮ ብለን ስንቆጭ እንታያለን።... Read more »

ንዴት

አንዳንድ ተፈጥሯዊ ባህሪዎቻችን በእያንዳንዱ ሰው ላይ የሚንጸባረቁበት ደረጃ የተለያየ ነው። ይህም ሆኖ እነዚህ ባህሪዎቻችን ከልክ በላይ ሲሆኑና ወደሌሎች ሲሸጋገሩ እኛንም ሌሎችንም ለችግር የሚዳርጉበት አጋጣሚ አለ። ለመሆኑ ንዴት ምንድን ነው ? በውስጣችን የሚፈጠርን... Read more »

መከባበር ለምን አቃተን?

በኢትዮጵያውያን ዘንድ መከባበር የሥነ ምግባር መገለጫ ሳይሆን የባህል ነፀብራቅ ጭምር ነው። ይህ ጥብቅ መስተጋብር ለዘመናት የህዝቦች ማንነት አንዱ አካል ሆኖ የቆየ ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን አደጋ እየገጠመው፣ ጥብቅ መሰረቱ እየተሸረሸረ... Read more »

ስስትና ማህበራዊ ግንኙነት

በተለምዶ ስስታምነት በማህበረሰባችን ዘንድ የተነቀፈ ባህርይ ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች አስተውለውትም ይሁን ሳያስተውሉት በእለት ከእለት እንቅስቃሴያቸው ሲተገብሩት ይስተዋላል። የስስት ባህሪያችን እያደገና እየተጠናከረ ሲመጣ ደግሞ ወደ ስግብግብነት ከፍ ይልና ከሰዎች ጋር የሚኖረንን መልካም ግንኙነት... Read more »

ስንፍናን ለመዋጋት

ማነቆ ነው።ኢትዮጵያ ላለማደጓና ያላትን ከፍተኛ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት በአግባበቡ ላለመጠቀሟ አንዱ ምክንያት ስንፍና መሆኑም ይነገራል። ለመሆኑ ከግለሰብ እስከ ሀገር መገለጫችን ከሆነው ስንፍና ለመውጣት ምን ማድረግ ይጠበቃል ስንል የማህበራዊ ሳይንስ አመራርና ባለሙያ የሆኑትን... Read more »