ፍቅርን በተግባር ያሳዩ ጥንዶች

ወይዘሮ ሜላት ጌታቸው ይባላሉ ትውልዳቸውም እድገታቸውም እዚሁ መዲናችን አዲስ አበባ ነው። ከተትረፈረፋቸው ቤተሰብ የተወለዱ ባይሆኑም እናታቸው የሚያስፈልጋቸውን ቁሳዊ ነገር ብቻ ሳይሆን የጥሩ ስነ ምግባር ባለቤትም እንዲሆኑ አድርገው አሳድገዋቸዋል። በትምህርት ዝግጅታቸውም በአካውንቲንግ ዲፕሎማ... Read more »

አጁጃ- የወላጅ አልባ ህጻናት ተስፋ በአዋሳ

እንደ አብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ከተሞች ሁሉ በሀዋሳ ከተማም የጎዳና ተዳዳሪ ህጻናትን ማየት አዲስ አይደለም። እነዚህ ህጻናት በተለያዩ ሱሶች የተጠመዱ ናቸው፡፡ ማስቲሽ መሳብ ጫት መቃም ሲጋራና መጠጥ የየእለት ተግባሮቻቸው ናቸው፡፡ እነዚህ ህጻናት በራሳቸው ላይ... Read more »

የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

ክፍል ሶስት ባለፈው ሳምንት በቤተሰብ አምድ እትማችን በኢትዮጵያ ያለው የጋብቻና ፍቺ ህጋዊ አካሄድና ውጤቶቹ እንዴት ይታያሉ ስንል በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር የሆኑትን የህግ ባለሙያውን አቶ እንዳልካቸው ወርቁን... Read more »

ስምና ድንጋጌዎቹ በፍትሐብሔር ሕግ

ስም ሰዎችን አንዱን ከአንዱ ለመለየት የምንጠቀምበት ቀዳሚው ዘዴ ነው:: እኛም “በስም አወጣጥና አጠቃቀም ረገድ የፍትሐብሔር ህጉ ምን ይላል?” ስንል የህግ ባለሙያና በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር የሆኑትን አቶ አቤል ልዑልሰገድን አነጋግረን የሚከተለውን ይዘን... Read more »

ቀለብ የመስጠት ግዴታ ፅንሰ ሀሳብ በተሻሻለው ኢትዮጵያ ቤተሰብ ሕግ

ብዙዎቻችን ቀለብ የመስፈር ነገር ሲነሳ በአእምሯችን የሚከሰትልን በልጅና በወላጆች በተለይም በህጻናት ልጆችና በአባት መካከል ያለው ግንኙነት ብቻ ነው። ነገር ግን በኢትዮጵያ ህግ እያንዳንዱ ሰው ራሱን ለማስተዳደር አቅም ሲያንሰው ቤተሰቦቹን እህት ወንድሞቹን እንዲሁም... Read more »

ጋብቻ ሳይፈፀም እንደባልና ሚስት አብሮ መኖር፤ አንድምታዎቹ እና ተግዳሮቶቹ

በተለመደው አካሄድ መሰረት ጥንዶች የሦስት ጉልቻ ምስረታን እንደየሀገሩ ባህልና የህግ አግባብ መሰረት እንደሚጀምሩት ይታወቃል። በሌላ በኩል ግን ቁጥራቸው ጥቂት የማይባል ጥንዶች በትዳር የተጋመዱት ባልና ሚስት የሚከውኑትን ሁሉ እያደረጉ ዓመታትን ይዘልቃሉ። በተለምዶ እነዚህን... Read more »

የእህል ውሃ ነገር …

ወይዘሪት በላይነሽ ጌታቸው የተወለደችው በደቡብ ወሎ ዞን ወራኤሉ ከተማ አካባቢ ነው። በላይነሽ እህትም ወንድምም ያልነበራት ለአናቷም ለአባቷም ብቸኛ ልጅ ነች። የልጅነት ጊዜዋን እንደማንኛውም የአካባቢው ልጅ በእረኝነትና በጨዋታ ያሳለፈች ቢሆንም አባቷ በዘመኑ የትምህርትን... Read more »

የወንዝ ዳርቻ ቤቶች

በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች ያለችው አዲስ አበባ ባስመዘገበችው ለውጥ ልክ ከፍተኛ የሆነ የመኖሪያ ቤት እጥረትን ጨምሮ ሥራ አጥነት፣ ድህነትና ኢ-ፍትሐዊነት እየተንፀባረቀባት እንደሆነ ነዋሪዎቿ ይናገራሉ። በቀንና በሌሊት በጎዳና ላይ ከሚኖሩ የአዲስ አበባ... Read more »

ያልታቀደ እርግዝናያልታቀደ እርግዝና

 ቤተሰብ የማህበረሰብ አንድ አካልና መሰረት እንደመሆኑ መጠን ደስተኛና ጤናማ ቤተሰብ በመመስረት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት መሰረት ለመጣል ወሳኝ ነው። ለዚህ ደግሞ ነባራዊውን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ በእቅድ ላይ የሚመሰረትና የሚመራም ቤተሰብ ሊኖር ይገባል።... Read more »

የድሬዳዋ ህጻናት ማቆያና ማገገሚያ ማዕከል – የወላጅ ምትክ

ህጻናት በተለያዩ ምክንያቶች ቤተሰባቸውን ሲያጡና በቅርብ የሚንከባከባቸው ዘመድ ከሌለ የህጻናቱ እጣ ፈንታ የሚሆነው አንድም በጉደፈቻ ባህር አቋርጠው መሄድ አልያም በሀገር ውስጥ ለጎዳና ህይወት መዳረግ ነው። ከአመታት በፊት ደግሞ አለም አቀፉ የጉድፈቻ እንቀስቃሴ... Read more »