ቴክኖሎጂን ማዕከል ያደረገው የ10 ዓመት እቅድና የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ‘ፍዝ’ አካሄድ

ኢትዮጵያን በኢኮኖሚና በማህበራዊ መስክ በማበልጸግ ከድህነት አዙሪት በማውጣት መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ ማሰለፍ…..”አገራችን በአሥር ዓመት የብልጽግና ዕቅድ ከያዘቻቸው መሠረታዊ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው ።በዚህ ምዕራፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ ሁለት... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች የተነጠቁትን ተቋማዊ ነጻነት የማስመለስ ውጥን

በኢትዮጵያ ታሪክ በተለያዩ ጊዜያት እያበቡ የመጡ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን በማስተናገድ በኩል የትምህርት ተቋማትን ያህል የላቀ ሚና የተጫወተ የለም ቢባል አልተጋነነም። ስለ ዓለም የፖለቲካ ሁኔታና በአገሪቱ ስለሚኖረው አንደምታ እንዲሁም ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታን ለመቀየርና ለውጥ... Read more »
Ad Widget

ከክብሩ የወረደውን የመምህርነት ሙያ ወደ ክብሩ የመመለስ ትግል

ዳንኤል ዘነበ እንግሊዛዊቷ የ20ኛው ክፍለ ዘመን ገጣሚና ሐያሲ ጆርጅ ኢሊዮት በ1860 በጻፉትና ስለ አውሮፓ ትምህርት በሚያወራው ‹The Mill in the Floss› በተሠኘው ልብ-ወለድ ነክ መጽሀፋቸው፤ «ሀገራት አዋቂና ተመራማሪ ትውልድን የመፍጠር ሕልማቸውን የሚያሣኩትም... Read more »

ማህበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት የዘለቀ የ10 ዓመት ጉዞ!

ዳንኤል ዘነበ ከሰዎች ጋር በቀላሉ ተግባቢ ነው ።ቀልጣፋና ነገር አዋቂነቱ ከእውቀቱ ጋር ተደምሮ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ አድርጎታል።እርሱ ለትምህርት በሚሰጠው ግምት የተነሳ ጓደኞቹ ሳይቀር ይገረሙበታል።«ለእኔ ትምህርት የእውቀት መሰረት ብቻ ሳይሆን ፤ራሴንና ቤተሰቦቼን ከድህነት... Read more »

«ከተልባ ጋር የተገኘህ ሰሊጥ…» የሆኑ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቅሬታ

በዳንኤል ዘነበ ጥር 25 ቀን 2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የመማር ማስተማር ሂደት፣ የትምህርት ጥራትን የተመለከተ አስደንጋጭ መረጃን አውጥቷል። ኤጀንሲው ያወጣው መረጃ፤ «በሀገሪቱ የአብዛኛዎቹ ትምህርት ተቋሞች... Read more »

በኮሮና ጦስ እና በኋላቀር ባህል ወደ ትዳር ባህር የተጣሉ እውቀት ፈላጊ ኮረዶች

ዳንኤል ዘነበ  ተማሪ ደራርቱ አባ ራያ እውቀትን ፍለጋ ዘወትር አንድ ሰዓት ከግማሽ ትጓዛላች። በቅርበት ትምህርት ቤት ባለመኖሩ እርሷና መሰሎቿ እውቀትን ፍለጋ ለሰዓታት ይጓዛሉ። በጅማ ዞን ቀርሳን ወረዳ ቡልቡል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ... Read more »

ለመምህራን የተሰጠው ክብር ከለውጡ በፊትና በኋላ

 ከዓለም ሀገራት ቻይና፣ ማሊዢያ፣ ታይዋን፣ ሲንጋፖር፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሣይ እና ጀርመን የመምህርነት ሙያ ትልቅ ክብር ከሚሰጥባቸው ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ። በሀገራቱ ለመምህራን የሚከፈለው ክፍያ ከፍተኛ ከመሆኑ ባሻገር፤ ብቃቱ እና ተሠጥኦው ያላቸውን መምህራን... Read more »

የትምህርት ጥራት በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት

ዳንኤል ዘነበ  ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአንድ ሀገር ውስጥ የተማረን ዜጋ ከማፍራት ባሻገር የሚፈጠሩ ልዩ ልዩ ችግሮችንና ማነቆዎችን መፍቻ የዕውቀት በሮች ቁልፍ እንደሆኑ ይታመናል። የአንድ ሀገር ጥንካሬም ሆነ ድክመት የሚመሠረተው በእነዚሁ ተቋማት ድክመትና... Read more »

የቀዳማዊት እመቤቷ ዘመን ተሻጋሪ በጎ አሻራዎች!!

ዳንኤል ዘነበ  “ከጠንካራ ወንዶች ስኬት ጀርባ ጠንካራ ሴቶች አሉ” የሚለውን በተግባር ካስመሰከሩ ሴቶች መካከል ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ይጠቀሳሉ። ዶክተር ዐብይ አህመድ ለዛሬ ስኬት ለመብቃታቸው ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ። በመከራ ጊዜ ከባለቤታቸው ጎን... Read more »

ሪፎርም የሚሻው የፈተና ስርዓት

ዳንኤል ዘነበ  በየትኛውም የዓለማችን ክፍል በባህላዊም ሆነ በዘመናዊ መንገድ የሚሰጡ ትምህርቶችን ውጤትና የተማሪዎች የዕውቀት ጥግ ለመለካት ምዘና ማካሄድ የተለመደ ጉዳይ ነው። በተለይ በዘመናዊ የትምህርት ስርዓት ውስጥ የትምህርት ምዘና ከመማር ማስተማሩ ሂደት ጎን... Read more »