አገር ያነቃቃው ሀገርኛ ዜማ

ዜማ ብዙ ማረፊያ አለው። ኪነ ጥበብ በርካታ ስፍራ አላት። ዜማ ማረፊያው አገርና ህዝብ ሲሆን ደስ ይላል። ኪነ ጥበብ ስፍራዋ ትውልድ ግንባታ ሲሆን እሰየው ያስብላል። በርካታ ሀገርኛ ዜማዎቻችን ፍቅርና ሴትነት ላይ ያተኮሩ ነበሩ፤... Read more »

ለመታመንም የጥሞና ጊዜ ያስፈልጋል!

ዘመኑ ጦርነት በጦር መሣሪያና በሰብዓዊ ኃይል ብቻ የሚካሄድበት አይደለም፡፡ ፕሮፖጋንዳ ያስፈልጋል፡፡ ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው እንደሚባለው፡፡ ወሬ ማለት ለዚህ ዘመን ፕሮፖጋንዳ ነው፡፡ እናም ይህ ፕሮፖጋንዳ በጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ ፕሮፖጋንዳ እኔ... Read more »

የጁንታው አስቂኝ ተረኮች

ተግባራቸው ሰቅጣጭ፣ዘግናኝ፣አገርና ሕዝብ አውዳሚ ሆኖብን እንጂ ንግግራቸው ግን በሳቅ እስከ ማፍረስ ያደርሳል፤ በተለይ ውሸታቸው ትልቅ ሰው ይህን ያህል ይዋሻል እንዴ ያሰኛል:: 27 ዓመታትን ሲዋሹን ነው የኖሩት ለካስ:: ሲዋሹ ለነገ አይሉም:: የሚናገሩትና መሬት... Read more »

ዝገት

የአሁኑ ትውልድ ትዕግስቱ አፍንጫው ስር ነው። የሆነ ረብ የሌለው ወሬ ስታወራለት ከሰማ አልያም የምታወራው አልጥምህ ካለው ፈጥኖ “አቦ አታዝገኝ” ይልሀል። የወሬ ብቻ አይደለም፤ የአመለካከት ዝገትም አለ፤ በዱሮ በሬ ልረስ የሚል አይነት። በዚህ... Read more »

እሸቴያዊነት ይለምልም!

ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው የሚለውን ለመተንተን እንቸገራለን። በዚህም የተነሳ ብዙውን ጊዜ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? ተብለን ስንጠየቅ “ኢትዮጵያዊነት ከቃል በላይ ነው” ፤ “ኢትዮጵያዊነት ጥልቅ ነው” ፤ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው፤ እንዲያ ነው... Read more »

የዘር ማጥፋት ፈጻሚው ማነው?

የምንኖርበት ዘመን ዓለም በታሪኳ አይታው የማታውቀውን ሰላም ያገኘችበት ወቅት እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ። ይህን ከሚናገሩት ምሁራን መሀከል ደግሞ ዋነኛው እስራኤላዊው የዘመኑ ሊቅ ፕሮፌሰር ዩቫል ሀራሪ ናቸው። ሀራሪ ‹‹ሆሞ ዲየስ›› በተሰኘ በዓለም ከፍተኛ ተነባቢነት... Read more »

‹‹ይበቃል›› ማለታችንን እንቀጥላለን!

በጋራ ድምጽ ሀገር ፈጥረን እናውቃለን። በጋራ ክንድ አርነት ወጥተን እናውቃለን፣ በጋራ ተጉዘን ያልወጣነው የመከራ ዳገት የለም፤ ኢትዮጵያዊነትን ለጠየቁን መልሳችን ይሄ ነው። አሁንም እንዲህ ነን፤ ባለአንጸባራቂ ድሉን የአድዋ ታሪክ በጠላቶቻችን ማንቁርት ላይ ቆመን... Read more »

ባስማ ፕሮጀክትን የረታው የአፋር ዳጉ

 የባስማ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ላይ እየተተገበረ ነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች ያረቀቁት ፕሮጀክት ነው።ከዚህ ቀደም በቻይና ተሞክሮ በቻይናውያን ጠንካራ ሥራ ከሽፏል።በሶሪያ በተወሰነ ደረጃ ተሞክሮ ውጤት ቢያመጣም በአብዛኛው ግን ከሽፏል።አሁን ሶስተኛዋ የትግበራ ቦታ ኢትዮጵያ ተደርጋለች። ትግበራው... Read more »

በቋሚነት መደገፍ እና በቋሚነት መቃወም…

በአንድ ወቅት አንድ ፖለቲከኛ ‹‹የአገራችን የፖለቲካ ችግር የውይይት ጥራት አለመኖር ነው›› ሲል ሰምቻለሁ:: ተራ አሉቧልታዎችና ብሽሽቆች ከሚነዙባቸው ማህበራዊ ገጾች ጀምሮ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ፈቃድ እስካላቸው ዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን ድረስ በቋሚነት የመደገፍ... Read more »

እጅ አንሰጥም

….. እጅ ስጥ አለኝ ፈረንጅ.. እጅ ተይዞ ሊወሰድ ምን እጅ አለኝ የእሳት ሰደድ አያውቅም ክንዴ እንደሚያነድ? ……… እነዚህ ስንኞች የተወሰዱት ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን እሳት ወይ አበባ የግጥም መድብል የቴዎድሮስ ስንብት ከመቅደላ ከሚለው... Read more »