የአገሪቱን ፓርላማ ለመበተን ያበቃው የደቡብ ሱዳን ቀውስ

የደቡብ ሱዳን ዕጣ ፈንታ ምን እንደሚሆን ማንም እርግጠኛ ሆኖ ለመናገር ይቸገራል። ይህቺ አገር በአፍሪካ ረጅም የጦርነት ምድር በመባል ትታወቃለች። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2013 የዲንካ ብሔር የሆኑት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪርና ከኑዌር ብሔር ከሆነው... Read more »

እየተባባሰ የመጣው የህንድ የኮቪድ- 19 ወረርሽኝ

ሁለተኛው ዙር የኮሮና ተሐዋሲው ወረርሽኝ በህንድ ከተቀሰቀሰ ወዲህ በየዕለቱ ከ400 ሺህ ሰዎች በላይ በተሐዋሲው መያዛቸው እየተዘገበ ነው። የሞቱትም ከዚሁ እንደሚበልጡ ከሕንድ የሚወጡ ዜናዎች ያሳያሉ። ቁጥሩም በበሽታው መያዛቸው በምርመራ ተረጋግጦ ይፋ ከሚወጣው ሊጨምር... Read more »
Ad Widget

የሶማሊያ እና የኬንያ ዲፕሎማሲ ግንኙነት እንደገና ተጀምሯል

ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያቋረጠችውን ዲፕሎማሲ እንደገና መጀመሯን ይፋ አድርጋለች። በሶማሊያ እና በኬንያ መካከል ተፈጥሮ በነበረው “ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት እና የድንበር መሬት ይገባኛል” ውዝግብ የሶማሊያ መንግሥት ከስድስት ወር ገደማ በፊት ከኬንያ ጋር ዲፕሎማሲያዊ... Read more »

ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ግዙፍ የቻይና ሮኬት ወደ ምድር እየወረደ መሆኑ ተነገረ

ቻይና በቅርቡ ወደ ሕዋ ያስወነጨፈችው ሮኬት ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ቅዳሜ እና እሁድ ላይ ስብርባሪው መሬት እንደሚደርስ ተነገረ። ይህ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ የሮኬት ስብርባሪዎች አካል በትክክል መቼ እና የት እንደሚወድቁ እርግጠኛ መሆን አልተቻለም።... Read more »

አሜሪካ ለኮቪድ-19 ክትባቶች የባለቤትነት ጥበቃ እንዲነሳ ድጋፍ ሰጠች

አሜሪካ ለኮሮና ቫይረስ ክትባቶች የአእምሯዊ መብት የባለቤትነት ጥበቃ እንዲነሳ ለጊዜው የቀረበውን ሀሳብ እንደምትደግፍ አስታወቀች። ህንድ እና ደቡብ አፍሪካ የክትባት አበልጻጊ አገሮች የአእምሯዊ መብት ጥበቃ እንዲነሳ አጥብቀው ሲወተውቱ ነበር። ይሁን እንጂ የቀድሞ የአሜሪካ... Read more »

የኮንጎ ከኢቦላ ወረርሽኝ ስጋት እፎይታ

ኮንጎ በበርካታ ችግሮች ስትፈተን የቆየች አገር ናት፡፡ በአገሪቱ በተካሄደው የእርስ በርስ ግጭት ብዙዎች አልቀዋል፤ ከፍተኛ ጉዳትም ደርሷል፡፡ ይህ አልበቃት ብሎ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በተደጋጋሚ በኢቦላ ወረርሽኝ ከፉኛ ስትሰቃይ ቆይታለች፡፡ በርካታ ዜጎቿም... Read more »

የቻድ ወታደራዊ ምክር ቤት የሽግግር መንግሥት አቋቋመ

በቅርቡ የተገደሉትን የቻድ ፕሬዚዳንት እንድሪስ ዴቢ ህልፈት ተከትሎ ወታደራዊ ምክር ቤቱ የሽግግር መንግሥት አቋቁሟል።አልጀዚራ እንደዘገበው፤ የወታደራዊ ምክር ቤቱ የሽግግር መንግሥት የሚመራው በ37 ዓመቱ የሟቹ ፕሬዚዳንት ልጅ ማህማት እንድሪስ ነው።የእንድሪስ ዴቢ ምክር ቤት... Read more »

አፍሪካ ከሕንዱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምን ትማራለች?

የኮሮና ቫይረስ ክትባት አምራች ከሆኑት ሀገራት መካከል አንዷ ሕንድ ነች። የቫይረሱን ስርጭትም በቁጥጥር ስር ለማዋል ተስፋ ነበራት። በአሁኑ ወቅት ግን የሃገሪቱ መንግሥት ያቀደው ሳይሳካለት የቫይረሱ ሁኔታ እጅግ በሚያስፈራ መልኩ እየተዛመተ እና የብዙዎችን... Read more »

የፋርማጆ ለሰላም ድርድር ዝግጁ መሆንና የሶማሊያ መጻኢ እድል

በዚህ ወር መጀመሪያ የሶማሊያ የታችኛው የፓርላማ ምክር ቤት የፋርማጆን መንበረ ስልጣን ለማራዘም ድምጽ የሰጠ ቢሆንም የላይኛው ምክር ቤት እርምጃውን አልተቀበለውም ነበር። ይሁን እንጂ ፋርማጆ ለሁለት ዓመት ስልጣናቸውን ተቆናጠው የሚቆዩበትን በፊርማቸው አረጋገጡ። ይህን... Read more »

በደቡብ ሱዳን አዲስ ግጭት እንዳያገረሽ ተሰግቷል

ደቡብ ሱዳን ነጻነቷን ካገኘች ጀምሮ በእርስ በርስ ጦርነት ብዙ ዜጐቿን አጥታለች። ከብዙ ጥረት በኋላ አሁን ላይ የፕሬዚዳንትነትን እና የምክትል ፕሬዚዳንቱን መቀመጫ በያዙት በሳሊቫኪር እና ሪክ ማቻር መካከል በተፈጠረው የሰላም ስምምነት ደም አፋሳሹ... Read more »