የአረንጓዴ ኢኮኖሚው ጉዞ

አለማችን በአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖ የድረሱልን ጥሪ ማሰማት ከጀመረች አመታት ተቆጥረዋል። በቀውሱ ምክንያት የሙቀት መጠኑ በእጅጉ ጨምራል። ግግር በረዶዎች እየቀለጡ ናቸው። የተለያዩ ከተሞች በተደጋጋሚ ጎርፍ እየተጥለቀለቁ ናቸው። ዜጎች በድርቅ ምክንያት የረሃብ ቸነፈር... Read more »

የማዕከሉ ሚና- ከሥራ ፈጣሪነት ባለፈ ለዘላቂነት

ኢትዮጵያ ውስጥ የሥራን ቀለም ሳያማርጡ፣ ለክብደትና ለቅለቱ ልዩነትን ሳያስቀምጡ ያሰቡትን ሆነው የፈለጉትን ለመኖር፤ ጉልበትና እውቀትን ከውስን የገንዘብ አቅም ጋር አቀናጅተው ራአያችውን ለማሳካት ቀን ከሌሊት ሰርተው፣ የላብና ወዛቸውን ፍሬ የሚያጭዱ በርካታ ጀግኖች አሉ::... Read more »

የእድገት መሰረት የሆነውን የሎጅስቲክስ ዘርፍ ማንቃት

ሎጅስቲክስ ለአንድ ሃገር እድገት እና ቀጣይ ልማት ቁልፍ ሚና አለው። በተለይ የውጭ ንግድ ለመደገፍ መከናወን ካለባቸው ወሳኝ ተግባራት ውስጥ ቀልጣፋና ውጤታማ የሎጅስቲክስ ስርዓት መዘርጋት በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ዘርፉም የንግድ እንቅስቃሴውን ከማነቃቃት ባለፈ አስመጪና... Read more »

የኮሮናን መከላከያ ቁሳቁሶችን በማምረት አምራቾች ከኪሳራ፣ ዜጎችንም ከጤና እክል የታደገ

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በቴክኖሎጂ የመጠቁ፣ በኢኮኖሚ የበለፀጉና በህክምና አገልግሎት አቅርቦትም ሆነ ጥራት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ አገራትን ሳይቀር አቅምና ጉልበት አሳጥቶ ገንዘብ እና እውቀታቸውን ከንቱ ማድረጉን ቀጥላል። አገራትም የተቃጣባቸውን ወረርሽኙን ለመከላከልና ጉዳቱን ለመቀነስ... Read more »

የአምራች ዘርፉን የሃይል ጥያቄ ለመመለስ

የኃይል አቅርቦት ተደራሽነትና የኢኮኖሚ ብልጽግና መሰረታዊ የሆነ ግንኙነት አላቸው:: ፋብሪካን ለማንቀሳቀስም ይሁን ቀላል የሚባለውን የተንቀሳቃሽ ስልክን ባትሪ ለመሙላት አስተማማኝና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የኃይል አቅርቦት የግድ ይላል:: የተለያዩ መረጃዎች ከዓለም ህዝብ ሩብ የሚሆነው... Read more »

የኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ ጥያቄ ለመመለስ

ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ሳያማርጡ፣ለክብደትና ለቅሌቱ ልዩነትን ሳያስቀምጡ ጉልበትና እውቀትን ከውስን የገንዘብ አቅም ጋር አቀናጅተው የሚንቀሳቀሱ በርካታ ጀግኖች አሉ።በተለያዩ ዘርፎች ተሰማርተው ራዕያችውን ለማሳካት በመንገዳቸው ዘወትር የሚገጥማቸው ውጣ ውረድ ሳይገታቸው፣ ለፈተና እጃቸውን ሳይሰጡና ሌት... Read more »

ኢንተርፕራይዞች – በቴክኖሎጂ እንዲደገፉ፤ ገበያም እንዲያገኙ

የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማትን ለማረጋገጥ ቀጣይነት ያለው ገበያ መኖር ወሳኝ ነው። ገበያ ቀጣይነት በሌለበትና ባልተረጋገጠበት ሁኔታም ኢንተርፕራይዞች የሚጠበቅባቸውን የስራ ዕድልና ሀብት የመፍጠር አቅም ሊኖራቸው አይችልም። ከዚህ ቀደም የተሰጡት የገበያ ድጋፎች በዋነኛነት በመንግስት... Read more »

የመንግስትን ጥረትና የኢንተርፕራይዞች አቅም ደጋፊው የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ

የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ በኢትዮጵያ ከተጀመረ ከ19ዎቹ አጋማሽ አንስቶ ላለፉት ዓመታት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የነበሩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የገቢ አቅም በማሳደግና ድህነትን በማስወገድ ሰፊ ድርሻ አበርክቷል ። ዘርፉ በርካታ ባለሃብቶች የተፈለፈሉበት ፣ለመካከለኛ... Read more »

ለምቹና ለተደላደለ ኑሮ ቀዳሚው ሰላም ነው›› ዶ/ር ተክሌ አለሙ መምህርና የኢኮኖሚ ባለሙያ

 ሰላማዊት ውቤ ከተሞች በነዋሪዎቻቸው የሚፈለገው ነገር ሁሉ በቅርብና በቀላሉ የሚገኝባቸው መሆናቸው ግድ ነው ።ለቴክኖሎጂ ቅርብ የሆኑና ሥልጣኔ የነገሰባቸው እንደመሆናቸው የዚህኑ ያህል ለነዋሪዎቻቸው ምቹና የተደላደሉ መኖሪያዎች እንዲሆኑም ይፈለጋል። ይሁንና መዲናችን አዲስ አበባን ጨምሮ... Read more »

ለምግብ ውድነት ግብርና መፍትሔው

ይበል ካሳ “ ሰማንያ በመቶ የሚሆነውን አነስተኛ ገቢ ያለውን የኢትዮጵያን የህብረተሰብ ክፍል እያጨናነቀ ያለው ችግር እንደ አጠቃላይ ሲታይ የዋጋ ግሽበት ቢሆንም ዋና ዋናዎቹ ግን ሦስት ናቸው። ምግብ ነክ ወጭ ከሃምሳ አራት እስከ... Read more »