ተግዳሮት የበዛበት የመንገድ መሠረተ ልማት

መንገዶች ኢኮኖሚ የሚሽከረከርባቸው የደም ቧንቧዎች ናቸው፡፡ አምራቾችን ከገበያዎች፣ ሰራተኞችን ከስራ፣ ተማሪዎችን ከትምህርት ቤት፣ ህሙማንን ከሆስፒታሎች በማገናኘት መንገድ ለማንኛውም የልማት ተግባር ወሳኝ ነው፡፡ ለዚህም ነው የኢትዮጵያ መንግስት ትልቅ ትኩረት ከሰጣባቸው ዘርፎች አንዱ የመንገድ... Read more »

ባለ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ፕሮጀክቶች

መላኩ ኤሮሴ በሀገራችን የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ሁሉም የመንገድ ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ጥቅም ያላቸው ቢሆንም የአንዳንድ የመንገድ ፕሮጀክቶች ፋይዳ ከሌሎቹ ላቅ ያለ እንደሚሆን አያጠያይቅም።በግንባታ ላይ የሚገኙት ሶዶ- ዲንኬ ሎት 2 እና ዲንኬ-ሳውላ- ሸፊቴ... Read more »
Ad Widget

«ያልተገባ የካሳ ጥያቄ» – የመንገድ ፕሮጀክቶች ፈተና

 ታምራት ተስፋዬ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በአሁን ወቅት በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል የሚገኘው የዱራሜ – ደምቦያ _ አንጋጫ – አመቾ እና ዋቶ – ሀላባ 65 ኪ.ሜ መንገድ፣ በጠጠር ደረጃ ያለና በግልጋሎት... Read more »

የከተማ ፈጣን አውቶብስ መስመር ግንባታን በራስ አቅም

 የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረው እ.ኤ.አ በ1974ዓ.ም በብራዚሏ ኩሪቲባ ከተማ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። እ.ኤ.አ በ2008 የናይጄሪያዋ ዋና ከተማ ሌጎስ ደግሞ ከአፍሪካ ቀዳሚ በመሆን የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት ልታስጀመር ችላለች። በመቀጠልም... Read more »

ከኤሌክትሪክ ኃይል ረሃብ ሊገላገል የተቃረበው ፕሮጀክት

ታምራት ተስፋዬ  የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዝርጋታ የተጀመረው በየካቲት 2007 ዓ.ም ነው፡፡ፕሮጀክቱ ከአዋሽ-ኮምቦልቻና ከኮምቦልቻ- ሀራ ገበያ በሚል በሁለት ምዕራፍ የሚሠራ ሲሆን አጠቃላይ 390 ኪሎ ሜትር ይረዝማል፡፡ በ1 ነጥብ... Read more »

ለወንጪ ልማት ፕሮጀክት የኃይል ጥያቄ መልስ ሰጪፕሮጀክት

ታምራት ተስፋዬ ኢትዮጵያ እያደገ የመጣውን የኃይል ፍላጎት ለማሟላትና የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለማሻሻል ብሎም ሙሉ ለሙሉ ተደራሽ ለማድረግ የኃይል መሰረተ ልማቶችን በተለይም የአዳዲስ የማከፋፈያ ጣቢያዎችና ማስተላለፊያ መስመሮች በመገንባት ላይ ትገኛለች፡፡ የጊንጪ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ... Read more »

ፕሮጀክቱ ከተማዋን ከትራፊክ መጨናነቅ እፎይ ያስብል ይሆን?

ታምራት ተስፋዬ  ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በኢኮኖሚ ዕድገት ጎዳና ላይ ትገኛለች። የህዝብ ቁጥሯም ከመቶ ሚሊየን በላይ ልቋል። በመሆኑም ለዘላቂ ልማት ሁሉን አቀፍ የሆነ የትራንስፖርት ሥርዓት ያስፈልጋታል። በተለይም የትራንስፖርት አገልግሎቱ የተሳለጠ እንዲሆን የተሟላ የመሰረተ... Read more »

የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ፍጻሜ

ታምራት ተስፋዬ  በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው መስቀል አደባባይ ላይ በአንድም ሆነ በሌላ ትዝታ የሌለው የለም። አደባባዩ ለክብረ በዓል፣ ለአምልኮት፣ለፖለቲካ ድጋፍም ሆነ ተቃውሞ፣ ለስፖርታዊ ውድድር ለሩጫ፣ለእግር ኳስ፣ ለማረፊያ፣ ለኪነጥበብ በተለይ ለሙዚቃ ትእይንት፣ ለፓርኪንግ፣... Read more »

ተስፋን የፈነጠቀ የመንገድ ፕሮጀክት

አስናቀ ፀጋዬ  አቶ ካላቃ ገነሞ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ የማልቃ ወረዳ ማዲቾ ከተማ ነዋሪ ናቸው። እርሳቸው በሚኖሩባት ከተማ አቋርጦ የሚያልፈው አቧራማ መንገድ በእግርም ሆነ በተሽከርካሪ ለመጓዝ አስቸጋሪ ሆኖ እንደቆየ ይናገራሉ።... Read more »

ከተቀመጠበት የተነሳው ፕሮጀክት

ታምራት ተስፋዬ  የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዝርጋታ የተጀመረው በየካቲት ወር 2007 ዓ.ም ነው። ፕሮጀክቱ ከአዋሽ-ኮምቦልቻና ከኮምቦልቻ- ሀራ ገበያ በሚል በሁለት ምዕራፍ የሚሠራ ሲሆን አጠቃላይ 390 ኪሎ ሜትር ይረዝማል፡፡... Read more »