‹‹አሸባሪው ሕወሓት በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው››-ሸኽ ሀሰን መሀመድኑርአላህ

አዲስ አበባ፡- አሸባሪው ሕወሓት ተሸንፎ ከአማራና ከአፋር ክልሎች ከወጣ በኋላ በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ አባል ሸኽ ሀሰን መሀመድኑርአላህ ገልፀዋል፡፡ ሸኽ ሀሰን መሀመድኑርአላህ በተለይም በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

‹‹ይቺን ጊዜ ኢትዮጵያውያን እጅ ለእጅ ተያይዘን ማለፍ አለብን››- አቶ ርስቱ ይርዳው የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በታሪኳ የሀገር ውስጥ ባንዳዎች ሊያፈርሷት የተነሱበት እንዲሁም የውጭ ሃይሎች ኢትዮጵያን ለማዳከም በሁሉም ዘርፍ ዘመቻ የከፈቱበት ወቅት በመሆኑ ይህን ጊዜ እጅ ለእጅ ተያይዘን በአንድነት ልናልፈው ይገባል ሲሉ የደቡብ ክልል ርእሰ... Read more »

በጦርነት የተጎዳው ኢኮኖሚ እንዲያገግም በተጎዱ አካባቢዎች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በጦርነት የተጎዳውን ኢኮኖሚ እንዲያገግም በጦርነቱ በተጎዱ የአማራና አፋር ክልሎች ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት እንደሚያስፈልግ ፖለቲከኛና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ክቡር ገና ገለጹ፡፡ አቶ ክቡር ገና ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት በጦርነት... Read more »

የእናት ልመና አንገት አያስቀልስ፤ፊት አያስመልስ

ገብርኤል ፍቃዱ ይባላል፤ የቀድሞ አየር ሃይል አብራሪ ነበር። የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ጥሪ ተከትሎ በፍጥነት ምላሽ ከሰጡ የዲያስፖራ ማሕበረሰብ አባላት መሀል አንዱ ነው፤ መኖርያውን አሜሪካ ጆርጂያ ያደረገ ኢትዮጵያዊ ነው። በሕውሓት ጭቆና... Read more »

የኦሮሚያ ክልል ከውጭ የሚገባውን ስንዴ ለመተካት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፡- ክረምትና መስኖን በመጠቀም አገርን ከኢኮኖሚ ጥገኝነት ለማላቀቅ የሚያስችል 30 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ሰንዴ ለመሰብሰብ መታቀዱን ኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌቱ... Read more »

አሸባሪው ሕወሓት በሰቆጣ ዙሪያ በርካታ ግፎችን ፈጽሟል

ሰቆጣ፡- አሸባሪው ሕወሓት በአማራ ክልል፣ በዋግ ኽምራ ዞን፣ በሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ በቆየባቸው ጊዜያት ማኅበረሰብ ላይ ከፍተኛ የሥነ ልቦና እና የኢኮኖሚ ድቀት ያደረሰ መሆኑን የወረዳዋ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ነጋ ጉለሾ አስታወቁ፡፡ በዋግ ኽምራ... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

 አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦረና ዞን በድርቅ ምክንያት ችግር የደረሰባቸውን ወገኖች ለመደገፍ 50 ሚሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ በድርቅ ምክንያት ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ የእንስሳት መኖ ፣ የውሃ... Read more »

‹‹የአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ለግድቡ ከንብረት እስከ ሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል ላይ ይገኛሉ›› -ኮረኔል የሺዋስ ቀረበት የአሚሶም ሴክተር አራት የኢትዮጵያ ሰላም ማስከበር አዛዥ

አዲስ አበባ፡- የአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ከንብረት እስከ ሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል ላይ ይገኛሉ ሲሉ የአሚሶም ሴክተር አራት የኢትዮጵያ ሰላም ማስከበር አዛዥ የሆኑት ኮረኔል የሺዋስ ቀረበት ገለፁ። የአሚሶም ሴክተር አራት የሰላም አስከባሪዎች ለግድቡ... Read more »

‹‹ለኢትዮጵያ ብሎም ለአዲስ አበባ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤን ማስተናገድ ትልቅ እድል ነው›› – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

 አዲስ አበባ፡- በዚህ ወቅት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአዲስ አበባ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ማስተናገድ ትልቅ እድል ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት... Read more »

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ሕብረት አባል አገራት የሕብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው አመሰገኑ

 አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ሕብረት አባል አገራት መሪዎች ተስማምተው የሕብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት አፍሪካዊ ወንድማማችነታችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ... Read more »