ኑራቸውን በአጎዛ ገበያ ላይ የጣሉ ነግዶ አዳሪዎች

በአዲስ አበባ ዙሪያ ካሉ የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎች ጥቂት የማይባሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች ገቢያቸው የተመሰረተው በአጎዛ ገበያ ንግድ ስራ ላይ ነው። መተዳደሪያ ነውና ገቢያቸው የቤተሰቦቻቸውን ህይወት አስቀጥሏል። እነዚህ የሕብረተሰብ ክፍሎች በገበያው ውስጥ ቋሚና የተመቻቸ... Read more »

በምናለሽ ተራ ገበያ – ከሰኞ እስከ እሁድ

 ‹ቁልፍ ተራ፣ ሸራ ተራ፣ ምናለሽ ተራ፣ ጭድ ተራ፣ ጠርሙስ ተራ፣››… ስንቱ ይጠራል፤ ይደረደራል። የመርካቶ ገበያ ቦታዎች ተራ ተዘርዝሮ አያልቅም። በዚህ ታላቅ በአፍሪካ ታዋቂ በሆነው መርካቶ ገበያ ምዕራብ ሆቴልን ተጎራብተው ከሚገኙት የገበያ ስፍራዎች... Read more »
Ad Widget

የቅቤ ዋጋ አልቀመስ ያለበት የአውደ ዓመት ገበያ

አውደ ዓመት በተቃረበ ቁጥር በተለያዩ ምርቶች እና አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ጭማሪን ማስተዋል የተለመደ ከሆነ ዋል አደር ብሏል ። ሊከበር ጥቂት ቀናት በቀሩት ፋሲካ በዓል ገበያ የሚስተዋለውም ተመሳሳይ ይመስላል ። በዓሉን ምክንያት በማድረግም... Read more »

ደላላ የፈተናቸው አምራቾችና ነጋዴዎች

ታምራት ተስፋዬ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች ጎዳና ላይ በተሽ ከርካሪ ጋሪ ላይ ሙዝ፣ ማንጎ፣ አቮካዶና ሌሎችንም ፍራፍሬዎች ደርድረው ፡‹‹ኪሎ በሃያ፣ በሰላሳ ብር›› እያሉ በመሸጥ ህይወታቸውን የሚያስተዳድሩም ሆነ የፍራፍሬ ጭማቂ ቤቶችን ከፍተው ጭማቂ እና... Read more »

የፍራንኮ ቫሉታ መፈቀድ ዕድል ወይስ ስጋት

መላኩ ኤሮሴ  በሀገሪቱ የመሠረታዊ ሸቀጦች አቅርቦት እና ፍላጎት ባለመጣጣሙ ምክንያት የዋጋ ንረት እየጨመረ መጥቷል።አቅርቦትን ለመጨመርና በአቅርቦትና ፍላጎት መካከል ያለውን ክፍተት በማጥበብ የዋጋ ንረት ማረጋጋት እንዲቻል መሰረታዊ የምግብ ሸቀጦች ያለ ውጭ ምንዛሬ ፈቃድ... Read more »

ሀገር በቀል ዕውቀትን ለትውልድ ማሻገር

 ፍሬህይወት አወቀ በቀደመው የትምህርት ሥርዓት ውስጥ ተካትቶ ይሰጥ የነበረው የእጅ ሥራ ትምህርት ለበርካታ ተማሪዎች የእጅ ሥራ ሞያን እንዲለምዱ ዕድል ፈጥሮላቸዋል፡፡ በወቅቱ በነበረው የእጅ ሥራ ትምህርት ተምረው ቤታቸውን ከማስጌጥ ባለፈ የእጅ ሥራዎችን ለገበያ... Read more »

ኮንትሮባንድ – የአገር ኢኮኖሚ ነቀርሳ

 ታምራት ተስፋዬ  ኮንትሮባንድ የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የተከለከሉ ነገሮችን ይዞ መገኘት ወይም መግዛት ለማመላከት እኤአ ከ1529 ጀምሮ ጥቅም ላይ መዋሉ ይነገራል። ዓለም አቀፉ የጉምሩክ ድርጅት ፣ኮንትሮባንድ ማለት ማንኛውም በህግ የተከለከለ አሰራር ሲሆን እሱም... Read more »

ውጤታማዋ ሥራ ፈጣሪ

ታምራት ተስፋዬ  ሰመሃል ግዑሽ ትባላለች። በትምህርት ሙያ እና የስኬት መዳረሻ የስነ ህዋ ምሁር/አስትሮፊዚስት መሆን ፍላጎት ነበራት።ምክንያቱ ደግሞ በእነዚህ መስኮች የሴቶች ተሳትፎ አለ ከሚባል የለም ለማለት የቀለለ መሆኑን በመታዘቧ ነው። ይሁንና አዲስ እና... Read more »

ልጓም ያጣው የኑሮ ውድነት እንዴት ሊስተካከል ይችላል?

መላኩ ኤሮሴ በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ሸቅብ መምዘግዘጉን ቀጥሏል፡፡ በተለይ በከተሞች በምግብና ምግብ ነክ ሸቀጦች፣ በመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች፣ በአልባሣት፣ በትራንሥፖርት፣ በትምህርት፣ በሕክምናናና ሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶችን በመሣሠሰሉት ላይ እየተፈጠረ የመጣው ምጣኔ... Read more »

የአትክልትና ፍራፍሬው ዋጋ ጭማሪ ጉዳይ ወዴት ወዴት

ታምራት ተስፋዬ  ከጥቂት ወራት ወዲህ የሚታየው የሸቀጦችና የተለያዩ ምርቶች ዋጋ ጭማሪ፣ አገሪቱ በታሪኳ ዓይታው የማታውቀው ነው ለማለት ያስደፍራል። ህዝቡ አብዝቶ የሚጠቀምባቸው የዕለት ተዕለት የምግብ ሸቀጦች ዋጋ በሚያስደነግጥ መልኩ ወደ ላይ ንሯል። እንደ... Read more »