ለአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ

“ሃገራዊ ጥሪ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት” በሚል መሪ ሃሳብ ከመላው አገሪቱ የተውጣጡ አምራቾችና ባለ ድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ሃገር አቀፍ የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በዚህ ሃገራዊ ዓውደ ርዕይ ከሁሉም... Read more »

ምላሽ ያገኘው የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የአመታት ጥያቄ

ኢትዮጵያ ግብርናዋን ከኢንዱስትሪ ጋር በማስተሳሰር ከጥምረቱ ፍሬ ተጠቃሚ ለመሆን በ2009 ዓ.ም የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ በይፋ ጀምራለች።ለፓርኮች ግንባታም 17 ቀጠናዎች ተለይተዋል። በፓይለት ፕሮጀክት ደረጃ የጥሬ ዕቃዎች ምርት መገኛ መሆናቸውን መሰረት በማድረግ... Read more »
Ad Widget

ሀገርን በሐር ልማት የማሳወቅ ራዕይ

ለምለም መንግሥቱ  ገለታ ሐይሉ ይባላሉ።በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ደራሼ ወረዳ ነው ተወልደው ያደጉት።ከአርሶአደር ቤተሰብ የተገኙት አቶ ገለታ በቤተሰብ አቅም ማነስ ትምህርታቸውን ከ12ኛ ክፍል በላይ ለመቀጠል አልቻሉም።በሥራ ራሳቸውን መለወጥ ግድ በመሆኑ በንግድ ሥራ... Read more »

ለጫማ ፋብሪካዎች መነቃቃት የፈጠረ ርምጃ

 ሰላማዊት ውቤ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘትና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በማጎልበት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከሚያደርጉት አንዱ የጫማ ፋብሪካ ነው። ይሁንና የጫማ ምርት የውጪ ገበያና ገቢ በጣት በሚቆጠሩ አምራቾች ላይ ብቻ የተንጠለጠለ ነው። ከቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት... Read more »

የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ እስከ መገንባት የተራመደ ዩኒየን

በጋዜጣው ሪፖርተር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አዊ ዞን የሚገኝ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበር ነው- አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበር። ዩኒየኑ ራዕይዩን ‹‹በምሥራቅ አፍሪካ ጠንካራና ተወዳዳሪ የኅብረት ሥራ ማህበራት ሆኖ ማየት››ን ዓልሞ... Read more »

ብዙ ያልተሠራበት የፐልፕ ኢንዱስትሪ

በአስናቀ ፀጋዬ ፐልፕ ከእንጨትና እንጨት ካልሆኑ ጥሬ እቃዎች የሚዘጋጅ ሲሆን ለወረቀት መስሪያ በዋና ግብአትነት ያገለግላል። ግብአቱን ለማምረትም ግዙፍ ኢንቨስትመንትና ቴክኖሎጂ ይጠይቃል። በዚህ ግዙፍ ኢንቨስትመንት ቀድመው የገቡ ሀገራትም ግብአቱን ወደሌሎች የአለም ሀገራት በመላክ... Read more »

የቆዳው ኢንዱስትሪ መጪው ተስፋ

በኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪ እጅግ ፈጣን እድገት ከሚያሳዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች በቀዳሚነት ይጠቀሳል። በአሁን ወቅትም ዘርፉን የተቀላቀሉ እና ለመቀላቀል እየተንደረደሩ የሚገኙ በርካታ ኩባንያዎች አሉ።እነዚህ ኩባንያዎችም ያለቁ እና በከፊል ያላለቁ የተለያዩ የቆዳ ምርቶችን ለውጭ ንግድ... Read more »

የሙልሙል ፋብሪካው ዕጣ ፋንታ

ውብሸት ሠንደቁ ቅጠል ቀረሽ ሙልሙል መሣይ ዳቦዎች ከአንድ በኩል በተወሠነ የጊዜ ርቀት ይወርዳሉ፡፡ የፀደይ ደመና የለበሱ የሚመስሉት ሠራተኞች በየሥፍራቸው ይታትራሉ፡፡ የሼፍ ቆባቸውንም ሆነ የአፍ ማስካቸውን አልረሱትም፡፡ ወዲህ ያሉ ሠራተኞች ከሥንዴ ዱቄት ሊጥ... Read more »

ባህላዊ መድኃኒቶችን በሳይንሳዊ መንገድ

ውብሸት ሰንደቁ በአንዳንድ ሀገራት የባሕል መድኃኒት ኢንዱስትሪ ተገቢው ክብር እና ልዕልና ተሰጥቶት ሕዝቡ ከመድኃኒቶቹ ሊያገኘው የሚገባውን ጥቅም አግኝቶ፤ መንግሥትም በሚገባ የቱርፋቱ ተቋዳሽ መሆን ችሏል። ባህላዊ መድሀኒቶች ለሌሎች መሰረታዊ ለሆኑ መድኃኒቶች ግብዓት መሆን... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎች አይተኬ ሚና -ግብርናውን ለማዘመን

ውብሸት ሰንደቁ  ግብርናን በማዘመንና ሜካናይዝድ በማድረግ ረገድ በቀጥታ ኃላፊነት ከተጣለባቸው ተቋማት በተጨማሪ በሀገሪቱ ተሠራጭተው የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የአንበሳውን ድርሻ ይዘው ተራምደው እንዲያራምዱ ይጠበቃል። በዚህም አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የማህበረሰቡን ችግር ታች ወርደው በማጥናትና በመፍታት ብዙ... Read more »